ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ ወንድሜ ኡሱ ከማደንቅለት ለየት ያለ ነገሩ መረጋጋቱ የድርቅና ኮንፊደስ ያለውን ሁሉ በእርጋታ ማስረዳቱ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ!!!🎉🎉🎉
ሁሱዬ የኔ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ
ጌታዋም በደህና አቀባበል ተቀበላት፡፡ በመልካም አስተዳደግም አፋፋት፡፡ ዘከሪያም አሳደጋት፤ ዘከሪያ በርሷ ላይ በምኹራቧ በገባ ቁጥር እርስዋ ዘንድ ሲሳይን አገኘ፡፡ «መርየም ሆይ! ይህ ለአንቺ ከየት ነው» አላት፡፡ «እርሱ ከአላህ ዘንድ ነው፡፡ አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳዩን ያለ ድካም ይሰጣል» አለችው፡፡😭😭😭😭☝️
አላሁመሰሊወሰሊምአለሀቢቢነሙሀመድ
አላህ አደምን፣ ኑሕንም፣ የኢብራሂምንም ቤተሰብ፣ የዒምራንንም ቤተሰብ በዓለማት ላይ መረጠ፡፡ ከፊልዋ ከከፊሉ የኾነች ዝርያ አድርጎ (መረጣት)፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡☝️
እስኪ ቤተሰቦቸ እድሰልሙልኝ ዱአ አርጉልኝ አንዲ ቤተሰብ ሙቶ አሏህ ይርሀመው አለማለት እራሱ እደት እደሚያም ወላሂ
አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው በቻልሺው አቅም አስረጂያቸው አንቺም አላህ ያፅናሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉
@NehadAnba ክክክክክክክ እውነቱ ይሄ አይደለም ክፉ ነገር መናገር አልፈልግም አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላረገኝ
@NehadAnba ዝም በሉ እስኪ ክፉ እዳታናግሩኝ ከኔ በላይ አክራሪ የለም ነበር የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነው አሏህ መጨረሻየን አሳመረልኝ አልሀምዱሊሏህ
@@NehadAnba ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ 😂😂 ምነው የጳውሎስ ደብዳቤ እየተከተልሽ መሆኑን እረሳሺው እዴ 🤣 እደው አታናግሪኝ በነብያችን ላይ ወሸት ስለቀጠፍሽ እምነትሽ እውነት አያደረገውም
@NehadAnba ሰይጣን እንደፈለገ የሚያገላብጠውን አምላክ እያመለክሽ የነብዩ መሐመድ ስም ባትጠሪ አሪፍ ነው አንጀቴ ታወከ የሚለውን እግዚአብሔር እደምታመልኪ አትርሺ 🤣
በወለደቻትም ጊዜ፡- «ጌታዬ ሆይ! እኔ ሴት ኾና ወለድኋት፡፡» አላህም የወለደችውን ዐዋቂ ነው፡፡ «ወንድም እንደ ሴት አይደለም፡፡ እኔም መርየም ብዬ ስም አወጣሁላት፡፡ እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡😭😭😭😭☝️
🎉🎉🎉🎉
ላአኢላ ሀይላ ፣እንተ ሱበሀንክ ኢኒኩንቲ ሙነንዛሊምን አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም
ጨመቃ ይልሀል እንዲ ነው ሁሱ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም
የዒምራን ባለቤት (ሐና) «ጌታዬ ሆይ! እኔ በሆዴ ውስጥ ያለውን (ፅንስ ከሥራ) ነጻ የተደረገ ሲኾን ለአንተ ተሳልኩ፡፡ ከእኔም ተቀበል አንተ ሰሚው ዐዋቂው ነህና» ባለች ጊዜ (አስታውስ
የካፊሮች እራስ ምታት
ዛሬማ ከስጋ አልወጣንም በስጋ ጀመሩት በስጋ ጨረሱት 😁🤣🤣🤣
Subhan Allah yigermal
ሁሱ አላህ ከክፉ ነገር ሁሎይጠብቅህ የከሀዲያን ራስ ምታት
ይገርማል!
አላህ ይጠብቅህ
መፀሃፍቸውን አያነቡም አልሃምዱሊላህእኛኮ ሁለየነውእምናነበው
ልግባ
Kkkkkkkk
ሙስሊሞች አትሳደቡ በሏቸው በኮሜንት ቲክቶክ ላይ እኛ አርአያ መሆን አለብን የስድብ ናዳ አትሳደቡ ሙስሊም ባለጌ አደለም ብለዋል ረሱሉና
ማሻ አሏህ ካፊሮች በዩቱብም ይከታተሉናል ሙስሊሞች ዝም በሏቸዉ መልስ አትስጡቸዉ አትፍረዱባቸዉ
ከጨለመብን በኋላ ጸሐይ መውጣቷን እስካላቆመች ድረስ፤ ተስፋ የሚቆርጥ ሰው ተስፋ ካስቆረጠው ነገር በኋላ ወደፊት ያለው ነገር ደስታ መሆኑን ይወቅ።مادامتِ الشمسُ تأتي بعدَ ظُلْمَتِنَا فليعلمِ اليأسُ أنَّ القادمَ الفرحُ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወየው ሁሱ ያቺ የተገረዘችው የት ደረሰች 🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁🤭እኔስ ደከምኩ በሳቅ
😮😅😅😅😂😂😂አየቁዱሳኖች ሚስኪንነፈር😂😂😂
እእእ ወይኔ😢😢እረሴቱ አላህን እንፍራ ለምን በራሳችን ላይ እንቀልዳለን
በሁን ዘመን ሴት መሆን ያስጠላል የሰራቹትን ሰራታቹ አዳባባይ በቶጡ ምንአለበትአላህ ይቅር ባይ ነው እናያአላህን ምህረት ብጠይቁ
ቅዱሳኖች እናንተ ባትኖሩ በማን እንፋታታ ነበር😂😂
ቱኡ ይቅር ይበልሽ ክክክክክክ
حسين ارجوك اختار اسالة التي تنفع كلنا .
የኛወቹ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች አትሳደቡ ሁሱ በተግባር እያሳያቸው ነው
ጥያቄ:- ቃል በቃል ለመሀመድ ያለበትን አምጣ???የቁርዓን አወራረድ በአማኙ የሚታመነውአላህ-ጂብሪል-ሙሀመድመልስ:- አይ ቃል በቃል ብሏል
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅
😂😂😂
ሁሱ የካፊሮች !!!!!!!😂😂
😮😢ምጉድነዉ ሴቶች ወደየትየሀድንነዉ😢ስሜት ካስቸገረን ደሀምቢሆን አግብተንእንሰተር ዝሙት ሲበዛ በለአዉለኛምነዉሚተርፈንያረቢ ሀቂቃምንሰማሁሉጆሮያጮሀል
አስገባኝ
ወላሂ በሳቅ አቦ ቅኔ አይ ሁሱ ማሥረጃሽ ከባድ ነዉ አላለም 😂አይ ቅዱሣን የቁም ቅዠት የሆነ ሂዎት ወይ አያምኑ ወይ አያሣምኑ 🙄
አሥገባኝ
ኑዳኑአላለችም ለራሥሽታድኒ 😂😂
አይ , እሷ ብትዋሺ ሊሎች ያነቡታል
ክክክክክክክክ የዝችሥ ከፋ
kafu እራሱ በግ ነው በአአአአአ
ለአላህ ብየ አንድ ወንድማዊ ምክሬን ልስጥህፈትዋ አትስጥ በተለይ የጉዳዮ ባለቤቶች በሌሉበት ስለባልና ሚስትአንተ በድሜም በኢልምም ለፈትዋ አልደረስክም ፈትዋን ለባለቤቱ ለኦለሞች አስተላልፍ አንተ ንፅፅር ላይ ሥራምክሬነው
ስሚኝማ አላህ ይጠብቅሽና እድሜ አይወስንም ዋናው በትክክልና ለሰወች ባግባቡ መልሳቸውን መመለስ ብቻ ነው የሚጠበቅበት ብቻ ከቁርአን መመሪያ ያልወጣ መሆን አለበት ልጁ ደሞ በብቃት እደሚወጣው አልጠራጠርም
ኢየሱስ ጌታ ያረገዉ ማነዉ? ሐዋሪያት ሥራ 2 ቁጥር 36
ማሻአላህ ወንድሜ ኡሱ ከማደንቅለት ለየት ያለ ነገሩ መረጋጋቱ የድርቅና ኮንፊደስ ያለውን ሁሉ በእርጋታ ማስረዳቱ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ!!!🎉🎉🎉
ሁሱዬ የኔ ጀግና ወንድም አላህ ይጠብቅህ
ጌታዋም በደህና አቀባበል ተቀበላት፡፡ በመልካም አስተዳደግም አፋፋት፡፡ ዘከሪያም አሳደጋት፤ ዘከሪያ በርሷ ላይ በምኹራቧ በገባ ቁጥር እርስዋ ዘንድ ሲሳይን አገኘ፡፡ «መርየም ሆይ! ይህ ለአንቺ ከየት ነው» አላት፡፡ «እርሱ ከአላህ ዘንድ ነው፡፡ አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳዩን ያለ ድካም ይሰጣል» አለችው፡፡😭😭😭😭☝️
አላሁመሰሊወሰሊምአለሀቢቢነሙሀመድ
አላህ አደምን፣ ኑሕንም፣ የኢብራሂምንም ቤተሰብ፣ የዒምራንንም ቤተሰብ በዓለማት ላይ መረጠ፡፡ ከፊልዋ ከከፊሉ የኾነች ዝርያ አድርጎ (መረጣት)፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡☝️
እስኪ ቤተሰቦቸ እድሰልሙልኝ ዱአ አርጉልኝ አንዲ ቤተሰብ ሙቶ አሏህ ይርሀመው አለማለት እራሱ እደት እደሚያም ወላሂ
አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው በቻልሺው አቅም አስረጂያቸው አንቺም አላህ ያፅናሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉
@NehadAnba ክክክክክክክ እውነቱ ይሄ አይደለም ክፉ ነገር መናገር አልፈልግም አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላረገኝ
@NehadAnba ዝም በሉ እስኪ ክፉ እዳታናግሩኝ ከኔ በላይ አክራሪ የለም ነበር የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነው አሏህ መጨረሻየን አሳመረልኝ አልሀምዱሊሏህ
@@NehadAnba ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ 😂😂 ምነው የጳውሎስ ደብዳቤ እየተከተልሽ መሆኑን እረሳሺው እዴ 🤣 እደው አታናግሪኝ በነብያችን ላይ ወሸት ስለቀጠፍሽ እምነትሽ እውነት አያደረገውም
@NehadAnba ሰይጣን እንደፈለገ የሚያገላብጠውን አምላክ እያመለክሽ የነብዩ መሐመድ ስም ባትጠሪ አሪፍ ነው አንጀቴ ታወከ የሚለውን እግዚአብሔር እደምታመልኪ አትርሺ 🤣
በወለደቻትም ጊዜ፡- «ጌታዬ ሆይ! እኔ ሴት ኾና ወለድኋት፡፡» አላህም የወለደችውን ዐዋቂ ነው፡፡ «ወንድም እንደ ሴት አይደለም፡፡ እኔም መርየም ብዬ ስም አወጣሁላት፡፡ እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡😭😭😭😭☝️
🎉🎉🎉🎉
ላአኢላ ሀይላ ፣እንተ ሱበሀንክ ኢኒኩንቲ ሙነንዛሊምን አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም
ጨመቃ ይልሀል እንዲ ነው ሁሱ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም
የዒምራን ባለቤት (ሐና) «ጌታዬ ሆይ! እኔ በሆዴ ውስጥ ያለውን (ፅንስ ከሥራ) ነጻ የተደረገ ሲኾን ለአንተ ተሳልኩ፡፡ ከእኔም ተቀበል አንተ ሰሚው ዐዋቂው ነህና» ባለች ጊዜ (አስታውስ
የካፊሮች እራስ ምታት
ዛሬማ ከስጋ አልወጣንም በስጋ ጀመሩት በስጋ ጨረሱት 😁🤣🤣🤣
Subhan Allah yigermal
ሁሱ አላህ ከክፉ ነገር ሁሎይጠብቅህ የከሀዲያን ራስ ምታት
ይገርማል!
አላህ ይጠብቅህ
መፀሃፍቸውን አያነቡም አልሃምዱሊላህእኛኮ ሁለየነውእምናነበው
ልግባ
Kkkkkkkk
ሙስሊሞች አትሳደቡ በሏቸው በኮሜንት ቲክቶክ ላይ እኛ አርአያ መሆን አለብን የስድብ ናዳ
አትሳደቡ ሙስሊም ባለጌ አደለም ብለዋል ረሱሉና
ማሻ አሏህ ካፊሮች በዩቱብም ይከታተሉናል ሙስሊሞች ዝም በሏቸዉ መልስ አትስጡቸዉ አትፍረዱባቸዉ
ከጨለመብን በኋላ ጸሐይ መውጣቷን እስካላቆመች ድረስ፤ ተስፋ የሚቆርጥ ሰው ተስፋ ካስቆረጠው ነገር በኋላ ወደፊት ያለው ነገር ደስታ መሆኑን ይወቅ።
مادامتِ الشمسُ تأتي بعدَ ظُلْمَتِنَا
فليعلمِ اليأسُ أنَّ القادمَ الفرحُ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወየው ሁሱ ያቺ የተገረዘችው የት ደረሰች 🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁🤭እኔስ ደከምኩ በሳቅ
😮😅😅😅😂😂😂አየቁዱሳኖች ሚስኪንነፈር😂😂😂
እእእ ወይኔ😢😢እረሴቱ አላህን እንፍራ ለምን በራሳችን ላይ እንቀልዳለን
በሁን ዘመን ሴት መሆን ያስጠላል የሰራቹትን ሰራታቹ አዳባባይ በቶጡ ምንአለበትአላህ ይቅር ባይ ነው እናያአላህን ምህረት ብጠይቁ
ቅዱሳኖች እናንተ ባትኖሩ በማን እንፋታታ ነበር😂😂
ቱኡ ይቅር ይበልሽ ክክክክክክ
حسين ارجوك اختار اسالة التي تنفع كلنا .
የኛወቹ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች አትሳደቡ ሁሱ በተግባር እያሳያቸው ነው
ጥያቄ:- ቃል በቃል ለመሀመድ ያለበትን አምጣ???
የቁርዓን አወራረድ በአማኙ የሚታመነው
አላህ-ጂብሪል-ሙሀመድ
መልስ:- አይ ቃል በቃል ብሏል
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅
😂😂😂
ሁሱ የካፊሮች !!!!!!!😂😂
😮😢ምጉድነዉ ሴቶች ወደየትየሀድንነዉ😢ስሜት ካስቸገረን ደሀምቢሆን አግብተንእንሰተር ዝሙት ሲበዛ በለአዉለኛምነዉሚተርፈንያረቢ ሀቂቃምንሰማሁሉጆሮያጮሀል
አስገባኝ
ወላሂ በሳቅ አቦ ቅኔ አይ ሁሱ ማሥረጃሽ ከባድ ነዉ አላለም 😂አይ ቅዱሣን የቁም ቅዠት የሆነ ሂዎት ወይ አያምኑ ወይ አያሣምኑ 🙄
አሥገባኝ
ኑዳኑአላለችም ለራሥሽታድኒ 😂😂
አይ , እሷ ብትዋሺ ሊሎች ያነቡታል
ክክክክክክክክ የዝችሥ ከፋ
kafu እራሱ በግ ነው በአአአአአ
ለአላህ ብየ አንድ ወንድማዊ ምክሬን ልስጥህ
ፈትዋ አትስጥ በተለይ የጉዳዮ ባለቤቶች በሌሉበት ስለባልና ሚስት
አንተ በድሜም በኢልምም ለፈትዋ አልደረስክም ፈትዋን ለባለቤቱ ለኦለሞች አስተላልፍ አንተ ንፅፅር ላይ ሥራ
ምክሬነው