በህይወታችን እንዲህ ያለ ዜና ቢገጥመን ምን ይሰማን ይሆን? መልሱን ለናንተ! "drfshethio" ብለው TikTok ላይ Follow እንዲያረጉ ተጋብዘዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @yoseftadesse6915
    @yoseftadesse6915 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አንተ አለማመስግ ጤነኝኘት አይደለም ኑርልን እግዚያሀቤር ካንተጋ ይሁን እንወደሀለን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏

    • @drfsh
      @drfsh  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Tresspass3
    @Tresspass3 2 ปีที่แล้ว +2

    መርጥ ዶክተር! እንዲህ አይነት ሀኪም ነው አለም የሚየስፈልጋት። ቁምነገር መልአክትህ ለሠዎች አስተማሪ ነዉ። በገጠመኝህ ብዙ የምታስተምረው አለና ቀጥልበት ።እግዚአብሔር የባርክህ።

    • @drfsh
      @drfsh  2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @messya7125
    @messya7125 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣህልን እናመሰግናለን እዉነት ነዉ ፈጣሪ ይባርክህ ይጠቅማቸዋል ብለህ ለወገን ማሰብህ ፈጣሪ ያስብልህ ።

  • @atz7247
    @atz7247 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በቅንነት ይጠቅማል ያልከውን ታጋራናለህ፤ እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @dr.abebamitike9545
    @dr.abebamitike9545 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ከባድ ነው :'
    Thank you for sharing doctor!

  • @senaytgtube3979
    @senaytgtube3979 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ኣምላክ ከንደዚ ይሰውረን እንየ ብሆን በንሀ በቁርባን ተዘጋጅቸ እስከምጠራ በደስታ በፍቅር በሰላም ቢቻል በጸበል ቦታ በደጁ መጠበቅ 100 ኣመት ኣንኖርም ደስታ ደግሞ ሁሉ ይቀይራ እግዚአብሔር ለታመሙ ምህረት ይላክልን።

  • @sulaimansudani6368
    @sulaimansudani6368 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ፈቃደስላሴ ቤተሰብህ ይባረክ ብሩክ ሁን ጤና እድሜ ይስጥልን

    • @drfsh
      @drfsh  ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ሁላችንንም ይባርከን

  • @ahmedmuhammedyalew2032
    @ahmedmuhammedyalew2032 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርየበጣም ነውየምወድህ የማከብርህ ፈጣሪ ባለህበት ከክፉነገር ይጠብቅህ ቅንሰው ነህ

  • @user-lk9vp9nm8c
    @user-lk9vp9nm8c 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሀል ዶክተር

  • @inshallah6737
    @inshallah6737 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የ31 ዕድሜ ያለኝ ወጣት በድንገት ትንሽዬ ራስ ምታት ኖሮኝ ሆስፒታል ስሄድ ህይወቴን ሙሉ ለሙሉ የሚቀይር እና በህይወት የመኖር እድሌ በጣም ትንሽ እንደሆነ አረዱኝ:: አላህ ካመጣው ምን ታረገዋለህ ብለህ ነው:: አላህ እስከፈቀደልኝ መኖር ነው:: በአላህ ፍቃድ እስከቻልኩት እየታገልኩ ነው::አላህ አፍያ እንድያረገኝ ዱአ አርጉልኝ::

    • @drfsh
      @drfsh  2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ። ሁሉ በፈጣሪ እጅ ነው ።፧ለሰው የከበደዉን እሱ ይፈውሳል። ምህረቱን እንዲልክልሽ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልያለን። አንቺም በዱአሽ በርቺ። መልካሙን ዜና ያሰማን

    • @inshallah6737
      @inshallah6737 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ዶ/ር ምንአልባት ከህክምናው አንፃር አንዳንድ ነገሮች በሀሳብ ደረጃ ብትረዳኝ ደስ ይለኛል::

    • @akberettsegezeab6828
      @akberettsegezeab6828 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት አይዛሽ የት ነው ያለሽው?

    • @inshallah6737
      @inshallah6737 2 ปีที่แล้ว

      አሜሪካን

    • @drfsh
      @drfsh  ปีที่แล้ว

      @@inshallah6737 ምንም ችግር የለም ደስ ይለኛል

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr may God bless you 🙏 😊

  • @akberettsegezeab6828
    @akberettsegezeab6828 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr you are the best keep the good work❤

  • @NafkotAZewolde
    @NafkotAZewolde ปีที่แล้ว

    It’s very True DR ❤❤

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 ปีที่แล้ว

    Ewinet new Doctor. bemenfesawi eyita menfesin matenker shigigir silehone.

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 ปีที่แล้ว

    Betam yasferal egziabihir yfewsen edmina Tina ysth

  • @freeghnn
    @freeghnn 2 ปีที่แล้ว

    THANK YOU

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏 I FULLY AGREE WITH YOU DR FSH 🙏LIFE IS FULLY A CHALLENGE AND WE DON'T KNOW WHER IT TAKES US. HOPING YOUR PATIENT WILL UNDERSTAND LIFE IS ALL ABOUT ONE DAY AT A TIME 🙏AND LIVING THE WORD OF GOD IS A BLESSING 🙏WE ALL HAVE A STORY TO TELL 🙏💛 I WILL SAY ABATACHEN HOYE FOR HIM 🙏🤲

  • @ሻሸመኔ
    @ሻሸመኔ ปีที่แล้ว

    ከባድ ነው እንዳልከው በፅጋ መቀበል ነው

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 2 ปีที่แล้ว

    Tebarke Doctor betam teru belahal, could you please tell us more about this disease what are the symptoms and diagnosis. What should we do to prevent it, my brother 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tititekle5139
    @tititekle5139 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰላም ነዉ ስልክ ልኣከለይ

  • @munayeeabrahim653
    @munayeeabrahim653 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ብልቴ አካባቢ የሆና ሽፍታ የሚያሰክክ ነበረው ከዛም የቆዳ ሐኪም ጋ ሲሄድ በመጉያ መሳሪያ ሲያየው የሄ ቫይረስ ነዉ ወደ ውስጥ ሳይ ጋባ አይቀርም የማህጸንና ምርመራ ማድረገ አለብሽ ብሎኝ ምርመራው አደርኩኝ ወዲያውኑ በleep ናሙና ተወስዶ ወደ patology ወስጄአለሁ ውጤቱ ከ12 ቀን በኋላ የደረሰን low grade squamous intraepithelial lesion (CIN1)+chronic cervisitits

    • @munayeeabrahim653
      @munayeeabrahim653 ปีที่แล้ว

      ከስድስት ወር ቦኋለ ፐፕስሚ ተሰራለሽ ተብዬ ከሳምንት ቦኋላ የብልቴ ሽፍተው ተመለስ ዶ/ር pls pls ግረ ተጋባሁ መውለድም እፈልጋለሁ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @BeMihret5909
    @BeMihret5909 ปีที่แล้ว

    That is very true Dr but I chose to belive the bible/my manual from creator/. God has sent Jesus to save the world from this kind of fear... . Beleive on what He has done for us ,accept His gift and rest John 3÷16.

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 2 ปีที่แล้ว

    ሻሎም ዶክተር አትጥፋብን

  • @dr.abebamitike9545
    @dr.abebamitike9545 2 ปีที่แล้ว

    Do you mind to share me your email adress?
    My godmother she was treated and appointed in USA and returned back to Addis but her condition worsened before her appointment.
    Her new compliant is back pain.
    Now she is in USA and she will start chemo this week.We are shocked.
    It is so painful.
    Thanks in advance!

    • @drfsh
      @drfsh  2 ปีที่แล้ว

      I am sorry to hear about that, may God be with her. I will send you my telegram link

    • @drfsh
      @drfsh  2 ปีที่แล้ว

      I have sent you a message on LinkedIn