ለነገ የማስተላለፍ ችግር | Procrastination

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • አንድን ነገር ስለመጀመር በማውጣትና በማውረድ በሃሳብ መጋለብ፣ ልናደርግ ስላቀድነው ነገር ለሰዎች መንገርና አንዳንዴም እቅድ እስከማውጣት መድረስ ከዚያም ነገሩን ለነገ ማስተላለፍ የብዙ ሰዎች ልማድ ነው:: አንድን መጀመር ያለባችሁን ነገር ለነገ በማስተላለፍ የማሳደር ችግር ካለባችሁ ይህ ትምህርት ለእናንተ ነው፡፡ መተግበር ያለብንን ነገር በወቅቱ የመተግበርን ልማድ ለማዳበር በቅድሚያ ነገሮችን ለነገ እንድናስተላልፍ የሚያደርጉንን እንቅፋቶች ለይተን ማወቅ አለብን!
    #DrEyobMamo #Motivation #Success #ለነገ የማስተላለፍ ችግር #Procrastination #Starting and Finishing #ጀምሮ መጨረስ

ความคิดเห็น • 20

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 ปีที่แล้ว

    Ya this very important issue Dr Eyob thanks for your lession , it help me to evaluate myself.

  • @dagmawitkataro7717
    @dagmawitkataro7717 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @raboyetribeshowchannel8519
    @raboyetribeshowchannel8519 2 ปีที่แล้ว

    Great tips thanks for sharing

  • @urjiiko
    @urjiiko 2 ปีที่แล้ว

    Woow 😍

  • @addisdesta8141
    @addisdesta8141 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Doc, its very helpful

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 ปีที่แล้ว

    I recently joined ur TH-cam channel...I like it Doc u raised good issues ...tks keep it up.

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou dr. I recently know about your channel what you teach is very essential . 👌

  • @hiwotadane7162
    @hiwotadane7162 2 ปีที่แล้ว

    thank you dr

  • @amharicaudiobooks2827
    @amharicaudiobooks2827 2 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @miletetsega7452
    @miletetsega7452 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @wubalemwudie6811
    @wubalemwudie6811 2 ปีที่แล้ว

    Am still procrastinating my studies and see you on you tube . Am sorry 😞 😔

  • @addisfetret
    @addisfetret 2 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @user-fu6vb5yd8o
    @user-fu6vb5yd8o 2 ปีที่แล้ว

    enmsgenalien Dr

  • @user-cr1pf6ny3l
    @user-cr1pf6ny3l 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር

  • @ruth7086
    @ruth7086 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much. I read two of your books “yesemet belehenet “ and “ye hiwot tsesetoch”. I can’t wait to read this book too. But I have one question does the book include the detail of what you mention? For example “kehelot matat “ is one of the reason jemero lalemecheres. Does the book include how to develop our “kehelot” and those kind of detail?

  • @sisaytefera8278
    @sisaytefera8278 2 ปีที่แล้ว

    Procrastination - እሺ ነገ

  • @misganawmebratu5455
    @misganawmebratu5455 ปีที่แล้ว

    ዶክ ምሳሌ እንዲሆን እቅድ ሥጠን??

  • @bettymuna9309
    @bettymuna9309 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልክ ዶክተር መጻሐፍህን ማግኘት አልቻልኩም እባክህ ደቡብ አፍሪካ ላለነው የሚደርስበትን ሁኔታ ብታመቻችልን

    • @ruth7086
      @ruth7086 2 ปีที่แล้ว

      You can get them in Amazon