TechTalk With Solomon S27 E8 - ሙሉ ነጠላ ዜማ በAI ከ1 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የፈጠርኩበት ገራሚ የቴክኖሎጂ ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 111

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 14 วันที่ผ่านมา +14

    ሶል ቆንጆ ፕሮግራም ነው የሰራህው በጣም አመሠግናለሁ።
    በተጨማሪ ሰው ሰራሽ አስተውሎት በመጪው ዘመን በዓለም ላይ ብሎም በአገራችን ላይ በኢኮኖሚ በማህበራዊ ዘርፎች ላይ ምን ዓይነት አሉታዊና አውንታዊ ተፅዕኖ ሊያመጣ ይችላል? እንዴት እንዘጋጅ? የሚለውን ቢቻል በዚህ ጉዳይ ላይ የሰራ ባለሙያ ጋብዘህ አንድ ዝግጅት ብትሰራልን በጣም ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለው።
    አመሠግናለሁ።

  • @Chris-yi5fp
    @Chris-yi5fp 13 วันที่ผ่านมา +7

    for those who think it affects creativity, think about it this way, we can work together with the AI endewm it is like working with a smart partner imagine what we can do if we cooperate with it. anyway, we will get used to it globally like all of the other inventions before it. but it is better to adopt as soon as possible and be optimistic

  • @Riverspet
    @Riverspet 13 วันที่ผ่านมา +8

    በ AI እየሞተ ስላለው ህዝብ የ30sec video ብትሰራ ወቅታዊ ነው sole❤

  • @HabeshaCreator
    @HabeshaCreator 14 วันที่ผ่านมา +47

    AI የአለምን ህዝብ ሰነፍ፣ መሀይም፣ ወደ እንሰሳዊ አስተሳሰብ የሚቀይረው ይመስለኛል። ታዲያ ነገ ማነው በራሱ ለፍቶ ጥሮ ግሮ ጥሩ ስራ የሚያቀርበው? በኋላ ላይ AI ራሱ ከምን ሊማር ነው? ጥቅሙ እንዳለ ሆኖ።

    • @amicomoviecentre6903
      @amicomoviecentre6903 14 วันที่ผ่านมา +3

      Thanks Mr

    • @abdish-b8q
      @abdish-b8q 13 วันที่ผ่านมา +1

      Yegna sera AI more advanced endihon memeramer nw mihonew, eske ahun AI solve yaleregachew bezu problemoch alu..enezan solve medereg alebachw like,cancer, virus diseases, aging, mortality, climate change and etc.. @HabbeshaCreator

    • @ዳዳ
      @ዳዳ 13 วันที่ผ่านมา +4

      በልፋት እና በድካም ብዛት atmen/ኝ

    • @yob16tube29
      @yob16tube29 13 วันที่ผ่านมา +4

      ራሱን በራሱ ማስተማር ይጀምራል !

    • @ifatawi8112
      @ifatawi8112 13 วันที่ผ่านมา +4

      የሀበሻ ኮመንት ከዚህ አያልፍም።እረ ወገን ሰልጥን።

  • @Abawtes
    @Abawtes 12 วันที่ผ่านมา +1

    Great explanation and very important info. Thanks!

  • @awtar_media
    @awtar_media 13 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው ያዘጋጀህልን ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንኖር በዚህ ሙያ በተለይ በማስታወቂያው ዘርፍ ላይ ለምንሰራ ጠቃሚ ቱሎችን የምንማርበትን ብትጠቁመን ሀገራችንን በዚህ ዘርፍ እኩል ለማስከድ እንተጋለን።

  • @amentvethiopia
    @amentvethiopia 12 วันที่ผ่านมา +1

    ውድ የሃገራችን ልጆች እንክዋን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ

  • @amentvethiopia
    @amentvethiopia 12 วันที่ผ่านมา +1

    its amazing bless you Sol

  • @zarenew3250
    @zarenew3250 13 วันที่ผ่านมา +4

    ጎበዝ! Thank you!!!

  • @Zare-v7j
    @Zare-v7j 13 วันที่ผ่านมา +3

    Pleasemake us different vodeos about the differeny aspects of AI frrom now on... So that we will start thinking on how to take advantage of it tp make a difference ....

  • @AbrhamGezae
    @AbrhamGezae 13 วันที่ผ่านมา +1

    What incredible thank you solomon

  • @Tirita-Nat
    @Tirita-Nat 12 วันที่ผ่านมา +2

    ንጉስ ሰለሞን ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ፤ ትውልድን አንቂ።🎉🎉🎉

  • @temusci
    @temusci 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ግሩም ትምህርት ሶል በጣም እንመሰግናለን!

  • @bereketkiflejibicho3015
    @bereketkiflejibicho3015 14 วันที่ผ่านมา +1

    ለሚስቴ እና ለናቴ ቆንጆ ሙዚቃ የዛሬ ሁለት ወር የሚገረም ዘፈኖች ሰርቼ በAI አላምን ብለዉኝ ነበር።

  • @samsonmoges9932
    @samsonmoges9932 13 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ይገርማል!

  • @samsonwoldegaber9786
    @samsonwoldegaber9786 13 วันที่ผ่านมา

    AI cannot fully replicate the complexity, creativity, and empathy of the human brain.

  • @zerubabelfikadu-rt5qn
    @zerubabelfikadu-rt5qn 12 วันที่ผ่านมา +2

    thanks sol
    we need to know more about future robotics

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 13 วันที่ผ่านมา +4

    Ai ገደብ እና ህጋዊ ማእቀፍ ያስፈልገዋል ካለሆነ ህዝቡን ሰነፍ የሰውን ህይወት በጣም በማቅለል የኑሮን ጣእም ከማጥፍት በስተቀር ጥቅሙ አይታየኝም ለምሳሌ እኔ ተማሪ ነኝ assignment በራሱ የሚሰራ ተማሪ ማግኘት ታምር ነው አስተማሪም አምብቦ ከመዘጋጀት ይልቅ በAi short note እና ጥያቄ ማውጣት ጀምሯል!

  • @Aaron-s8u2e
    @Aaron-s8u2e 6 วันที่ผ่านมา

    You so wonderful 👍

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 14 วันที่ผ่านมา

    "blatenaw tetebabaki hono tegegne werk netaki" i love it sol

  • @quick5526
    @quick5526 13 วันที่ผ่านมา

    That is good for creatives and who have ideas.

  • @wendwessenameha
    @wendwessenameha 7 วันที่ผ่านมา

    ለማንኛውም የሱኖ ችግር ሁሉም ዜማዎች ተመሳሳይ መሆናቸው ነው

  • @DeguDebebe-p6o
    @DeguDebebe-p6o 12 วันที่ผ่านมา

    Thank you Mir sol

  • @yordanoskaleab8744
    @yordanoskaleab8744 13 วันที่ผ่านมา

    am so amazed about AI technology and am using it for my day to day activity and it is vary effective to save time ...

  • @tnunu6086
    @tnunu6086 13 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን!! በጥያቄያችን ዳውንሎድ ማድረግ እንድንችል ስላደረክ አመሰግናለሁ❤

  • @TofikSabir
    @TofikSabir 12 วันที่ผ่านมา

    AI always so impressed.
    Mr Sol is there any AI technology about Underground technology?

  • @shimelisgashawbeza7137
    @shimelisgashawbeza7137 12 วันที่ผ่านมา

    Great. how to communicate about AI with you and where is your office in ethiopia.

  • @ZemenuIO
    @ZemenuIO 13 วันที่ผ่านมา +4

    በAI የተሰራ አማርኛ ሙሉ የሙዚቃ አልበም
    th-cam.com/play/PLeRKMTdMAf6rLqSyGh1FtJPqqP3RSWGlY.html&si=fD-D1ije_lg-CYB7

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you Sol❤

  • @temesgentakele-ki3im
    @temesgentakele-ki3im 14 วันที่ผ่านมา +2

    sol I am so amazed by the work of AI. However, our future will be under risk

    • @Chris-yi5fp
      @Chris-yi5fp 13 วันที่ผ่านมา

      nah, it supports creativity

  • @EthiopianMusic-q2d
    @EthiopianMusic-q2d 13 วันที่ผ่านมา

    Amazing music yemr😂😂😂 ብላቴ'ናዉ

  • @BrshetGebregergs
    @BrshetGebregergs 3 วันที่ผ่านมา

    እና ክሪፕቶ ከረንሲ ከዃንተም ኮምፒተር ጋር እምዴት ነው። ዲ ክሪፕት ቢደረግስ።

  • @Networktime87
    @Networktime87 14 วันที่ผ่านมา +1

    AI crypto trading lay mn ayenet mina yenorawal

  • @wendwessenameha
    @wendwessenameha 7 วันที่ผ่านมา

    ደህና አደርክ

  • @dawittagesse2018
    @dawittagesse2018 14 วันที่ผ่านมา

    So amazing creativity by ai

  • @crosstube1386
    @crosstube1386 13 วันที่ผ่านมา

    አማርኛ በደንብ አይሰራም ጨርሶም አያነበውም እንዴት ሰራልህ paid version ብቻ አት ስራ plese

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 13 วันที่ผ่านมา

    Wow beautiful amazing 😅

  • @awottesfahunegn3745
    @awottesfahunegn3745 9 วันที่ผ่านมา

    የ አፕልኬሽን ስሙን ብናውቀው?

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 14 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ጀግና

  • @FuadMohammed-fr4zo
    @FuadMohammed-fr4zo 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዳታ ሳይንስ መማር እፈልጋለሁ ። እስኪ ምንድን ነዉ መጀመሪያ ማረግ ያለብኝ ።

    • @aj8229
      @aj8229 13 วันที่ผ่านมา

      Learn data analysis first it will make it easy for you to

    • @aanshow
      @aanshow 12 วันที่ผ่านมา

      I am a data scientist and AI specialist, have Msc in Data Scince, with experience.
      If you send me your contact information and are serious about your interest,I can help with that.

  • @tegeneadmasu7428
    @tegeneadmasu7428 12 วันที่ผ่านมา +3

    ጠ፣ጨ የሚሉትን አያነብም ፣ አይጠራም

  • @ayeleabebe9330
    @ayeleabebe9330 14 วันที่ผ่านมา

    #የሚገርም ነው ሶላ።🙏🙏🙏

    • @restricted404
      @restricted404 14 วันที่ผ่านมา

      The music is amezing the solo guitar🎸🔥🔥🔥

    • @freehoue
      @freehoue 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም ከኛ ጋር ይሄዳል

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara 12 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ሀይሌ ነው ጀግና ቀነኒሳ ነው አቀባጥር

  • @galaxy.Online.School
    @galaxy.Online.School 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሶል ወንድሜ እቺን ከ8 ወር በፊት ቀድሜሃለሁ! ሃሃሃ😂

  • @barahadvert6265
    @barahadvert6265 12 วันที่ผ่านมา

    wow wonder

  • @DereseAbebe-p9r
    @DereseAbebe-p9r 11 วันที่ผ่านมา

    Technology ጉድ አፈላ

  • @Merciful_kids
    @Merciful_kids 14 วันที่ผ่านมา

    Amazing

  • @Alkebulan-13
    @Alkebulan-13 13 วันที่ผ่านมา

    The video creator or generator App is too expensive and limited to use.

  • @mickey_malone6
    @mickey_malone6 11 วันที่ผ่านมา

    sol🔥🔥

  • @tsegawbetselseofficial3825
    @tsegawbetselseofficial3825 11 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @AbdurahmanMuhye-v9v
    @AbdurahmanMuhye-v9v 12 วันที่ผ่านมา

    Generative life

  • @Ezana_Bekele
    @Ezana_Bekele 8 วันที่ผ่านมา

    Ye Teddy Afro tone nw yalew.

  • @AlKedir
    @AlKedir 13 วันที่ผ่านมา

    2ti Your roll model nigergn

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 ወይ AI ...👌👌

  • @Et_sapien
    @Et_sapien 13 วันที่ผ่านมา

    suno v4 no longer supports amharic, v3.5 did.

  • @JoKiTub
    @JoKiTub 13 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃው ብቻውን ጫነው ብዙ እይታ ይኖረዋል Thumbnails በደንብ ሰርተህ

  • @TiwoTube
    @TiwoTube 13 วันที่ผ่านมา +1

    ማስታወቂያ ሰሪዎች ጉዳቸዉ ፈላ

    • @Chris-yi5fp
      @Chris-yi5fp 13 วันที่ผ่านมา +2

      AI tetekmew oridinary person AI tetekmo kemiseraw yeteshale mesrat yichilalu ....

  • @DagimZd
    @DagimZd 10 วันที่ผ่านมา

    የኦላይን ስራ መስራት ለምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ ሀይ በሉኝ

  • @mmaarena6494
    @mmaarena6494 14 วันที่ผ่านมา +1

    Almighty Allah is the one and only Lord of the worlds.

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 13 วันที่ผ่านมา

    AI በጣም ያጋንናል
    በዓለም የሌለ ነገር ነው የሚሰራው

  • @hailutegene1681
    @hailutegene1681 7 วันที่ผ่านมา

    SOL ,SMART.

  • @abiygold
    @abiygold 13 วันที่ผ่านมา

    ውይይይ🙄

  • @MayaPodcast-h9z
    @MayaPodcast-h9z 14 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @Videotipsfortraining
    @Videotipsfortraining 9 วันที่ผ่านมา

    Teddy Afron immitate adrgual

  • @samsonwoldegaber9786
    @samsonwoldegaber9786 13 วันที่ผ่านมา

    Whatever it is AI cannot replace human brain.

  • @aliyemohammed942
    @aliyemohammed942 14 วันที่ผ่านมา

    Ye ethiopia volcano lemin atekerbim

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 13 วันที่ผ่านมา

    Wooooooooooooooo

  • @MelakuMela-jd1de
    @MelakuMela-jd1de 6 วันที่ผ่านมา

    Ante mehayem ezih hzb lay keledebet 😢😂

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 14 วันที่ผ่านมา

    who is ai ower

  • @NatnaelMitiku-b4v
    @NatnaelMitiku-b4v 13 วันที่ผ่านมา

    It’s way better than Hayle Hayle G/silase Teddy’s song 👌🏾😆

  • @samitru3351
    @samitru3351 13 วันที่ผ่านมา

    የመዝፈን ህልሜ ቀኑን ጠብቆ እውን ሆነ ፣ ሲንግል coming soon!

  • @ephremteferra7266
    @ephremteferra7266 14 วันที่ผ่านมา +1

    Solomon, please , substitute. Our politicians and activities dirty business by AI 😅

  • @NattyEriso
    @NattyEriso 14 วันที่ผ่านมา +1

    JESUS IS LORD

  • @bekafh
    @bekafh 13 วันที่ผ่านมา

    በ AI የተሰራ ሚገርም ዘፈን
    th-cam.com/users/shortsaU5Zcq2V33w?si=rTZzG87HE0aRAJzC

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 12 วันที่ผ่านมา

    We can use it wisely

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 14 วันที่ผ่านมา

    😂 👌 👍 😍

  • @EthiopianMusic-q2d
    @EthiopianMusic-q2d 13 วันที่ผ่านมา

    ወርቁን ነታቂ😂

  • @EzedinKedirTeferi
    @EzedinKedirTeferi 13 วันที่ผ่านมา

    አጃኢብ

  • @BrshetGebregergs
    @BrshetGebregergs 3 วันที่ผ่านมา

    አረ AI ኣማርኛ ኣያርፍም!! ኣማርኛ ጀማሪ ፈረንጅ ነው የሚመስለው። መቸ ነው ሓበሻ የሚሆነው።

  • @ermi7983
    @ermi7983 7 วันที่ผ่านมา

    ስንቱን ወጣት በአብይ አህመድ እየሰለልክ አስበላክ!!!!!!!!

  • @MaregAgegnehu
    @MaregAgegnehu 11 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/CdNqXg262HI/w-d-xo.html

  • @globa-n9m
    @globa-n9m 13 วันที่ผ่านมา

    ሶል አንተና ጠቅላይ ሚንስተር አብይ ቀድማቹ ሕዝቡን ለማንቃት እንደሞከራቹ ከአብይ ጋር ያራጋቹትን interview አስተዉሳለዉ ...ፈጣሪ ሆይ እንደዚህ አይነት ንቁ ጠቅላይ ሚንስትር ስለ ሰጠ አመሰግናለዉ

    • @ADWA1888Amhara
      @ADWA1888Amhara 12 วันที่ผ่านมา

      ኪኪኪ ደንቆሮው አብይ አነቃህ

  • @ZemenuIO
    @ZemenuIO 14 วันที่ผ่านมา +5

    Amharic music album created in AI
    th-cam.com/play/PLeRKMTdMAf6rLqSyGh1FtJPqqP3RSWGlY.html&si=NVHgJ1YK7g0eV2BX

    • @Kidostory1
      @Kidostory1 14 วันที่ผ่านมา

      Great 😮