Dr,Abiye Ahemed éthiopien prime mi, when i see every times i Feel pity for u & your famillys, 🤔 b.c i c'nt imagine how TIRED u are?? i pray that GOD give u his strength, his LOVE 💖 PEACE again & again.
@@ayalqie4587 Hello, personally he bas a well organized politically professional teams accompained him up even tout the Nobel prize👌 this is a very remarkable point for Ethio, fou Ex🇪🇹🇪🇹💖
Bravo...Abiye. Our media outlets need to wise-up. Most are run by juvenile adults, and they need to be given a serious warning. If they're not there to facilitate the initiative launched by Abiye to help the nation free itself from the bondage of poverty, they need to be silenced,
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ደ/ር አብይ አህመድ በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን የኢትዮጵያ አምላክ መሪያችን ህዝብን ይጠብቅልን አሜን ዘእርኝእነእት ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፍአልን አሜን🙏💕💕💕💕💖💖💖💖💖♥️❤️
የኛ ጀግና እግዚያብሄር ይርዳህ አገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያላቹ እህት ወንድሞች በሰላም ላገራችን ያብቃን
አሚን
የኛ ጀግና በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ
አሚን
የኛ ጀገና አላህ ይጠበቅህህህህህህህህህያረብ አበሺር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አሜን🙏
በስት ጨሐቴ ዜና ሰማሁ አብይያችን አይዞህ ልን
ግብፀጥረነትለትነሰነዉ
ውድ መሪያችን እግዚአብሔር እድሜ ቴና ብርታቱን ትግስቱን ይስትክ እንወድካለን እናከብርካለን 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
መሬዬ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ዶር ዐብይ አንተ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ወጤታማ ነህ ወያኔ የዘረፈውን እዳችንን ታሰርዛለህ ስጦታ ይዘህ ትመጣለህ በተወያየህበት ሁሉ ወጤታማ ነህ ሞገስ ተጨምሮልሃል አንተን የሚጠሉ ስራ የማይወዱ ሌቦች አና ወሬኞች ናቸው አንተ በስራ በተግባር በውይይት እያስተማርከን እያስደነከን ነው ተባረክልን ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው እንኳን ቀናህ ኮርቼብሀልሁ ሁሌም ከጎንህ ነን መርጡ መሪዮ በሰላም ተመለስልኝ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
Dr Abiye Ahemed éthiopien prime mi, personne PEACE 💖 LOVE 😍
የሀበሻ ጀግና አብያችን አላህ ከመጥሮ ነገር ይሰውርክ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ
አብያችን አይዞህ የኛ ጀግና መሪ እኛ ሳናስበው እንደመላኢካ ያወረደልን ጌታ እሱ አላሁ ሱብሀነሁወታአላ ይገዝህ ኢንሻአላህ በሌላ ነገር ባናግዝህም በዱአችን መቼም ከጎንህ ነን
አብያችን አብሺር እዉነት የዞ የሚጎዝ ይፈተናል ግን ያሸንፋል አላህ ይጠብቅህ
አዳገባህ የኔአባት ፈጣሪይጠቡቅህ ጀዊርጥላትህንያሳልህአሜን😭😭🙏🙏
ኑርልን የኛ ጀግና
አላህ ይጠብቅህ አይዞህ አላህ ሁሌም ከጎንህ እዳለ እወቅ
U R still doing wonderful for our mama Ethiopia & U R our number one.
May God bless U more.....
We R always beside U. 🕊🕊🕊🇪🇹🕊🕊🕊
Dr, Abiye Ahemed éthiopien prime mi, personne already blessed 😍 i pray GOD blesse u again and again with much of LOVE 💖PEACE 😍
አብያችን እድሜና ይሰጥህ ኑሪልን
ውድ መሪያችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ብርታቱን ትግስቱን ይስጥክ እንወዳካለን እናከብርካለን
በርታልን
የመጀመሪያየ ኮመንት ሰሰጥ ታዳ አብይ መቸ የሚያሰራህ ሰው አገኘህና ብቻ ለኢ ያችን ሰላም ያውርድ ፈጣሪ. አሜንን
የኛ ጄገና እግዚአብሔር ይጣብቅህ
አይዞክ አብቹ አንተ ብቻ በርታልን ሁሉን ነገር በውይይት ይፈታል የሚዲያውን ነገር ተወው አሁንማ ከቅጥ አልፏል ውሸታቸው ሚዲያ አያስፈልክም ኢትዮጵያ ከነ ህዝበ እንዲሁም ከጀግና መሪዋ ጋር የመጣበትን መከራ ከፈጣሪ ጋር ትሻገራለች ታልፋለችም
እውነት ነው ከዶር ዐብይ ጋር ሆነን እወጣዋለን
አላህ ይጠብቅህ ያረብ
እሰይ. እሰይ. እልልልልልልልል
እልልልልልልልል ልልልልልል
እግዚአብሒር ስራህን. ይባርክ. የኔ ንጉስ
አንተ. የገባህበት. ሁሉም. ሰላም. ነው
አንተ. የፍቅርና. የሰላም. መምህር. አብይዬ
እግዚአብሒር. በሰላም. ይመልሳችሁ
እውነትና. ፍቅር. ያሽንፈል. አብይዬ. ፍቅር ነህ. ምንግዜም. አሽናፌ. ነህ. የኔ ንጉስ
Ewnet new nivhus new geta ybarkew jgnchin
abtchn esu yexbq
እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይርዳህና እረፍት ይስጠን!!!
Ameen
አብዬ አህመዲ ሰላሙን ያብዛልህ የዛሬየ ስጦታ የን ልላክልህ🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬👈
የፍቅር ሰው አብይ
እግዚአብሔር ይርዳን ከጎንህ ነን 👍🏾👏🏾👏🏾💚💛❤️
በርታ ፍጣሪይእርዳህ
የኛ ጀግና መሪ
አብያችን እኔ ለአንተ ልቤን አመመኚ በዝህ ሲጠግኒ በዛ ይቀዳሉ ጌታ ይረዳህ
የኛ ጀግና አይዞክ እግዚአብሔር ከንተ ጋር
Dr Abiy you are the best Egziabher kantega yihun
አብሽር. አቢቹ. አላህ. ይጠብቅህ
ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ሞገስን የጨምር
አላህ ይጠብቅህ
አቡቹ የእኔ ምርጥ አንተ እረፈት ሳይኖርህ እይዙርክ እዳ ታሰረዛለህ ጃዋር ወይም በአዲሱ ይትግል ስሙ አይጤ ስላማችንን እና በአንተ ላይ ያለውን ተስፈችንን ሊዝስረዝ ከላይ እታች እያለ ነው እባክህን ዲፑርት አደርግልን ወደመጠበት
አብቹ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Dr,Abiye Ahemed éthiopien prime mi, when i see every times i Feel pity for u & your famillys, 🤔 b.c i c'nt imagine how TIRED u are?? i pray that GOD give u his strength, his LOVE 💖 PEACE again & again.
አሜን አሜን
I feel like also he dont have good advisor .i fell he is alone for everything .
@@ayalqie4587 Hello, personally he bas a well organized politically professional teams accompained him up even tout the Nobel prize👌 this is a very remarkable point for Ethio, fou Ex🇪🇹🇪🇹💖
ጀግናችን የሄድክበት ሁሉ ቀና ይሁንልህ አላህ ከጎንህ ይሁን እንወድሀለን
ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ እልል ብሎ እንደተቀበለህ አታሳዝነው ጆሀር የተባለ ቆርቆሮ ጥግ አሲዝልን እባክህን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Tekekel
ይድፋሽ
@@hawi443 አር ብቃን ምስዳድብ ምርጋገም
ያረብ አተ አግዘው አብያችንን
አብይዬ እግዚአብሔር ይርዳህ እረ ላገራችን ሰላም ያምጣልን
የኔ ጌታ አንከራተትንህ ይቅርታ አርግልን ያንተ መልካምነት ልዬ ነው የኦሮሞ ወጣት ቄሮ እባካችሁ አብይን ደግፉት ይህ ሆሆታ አያዋጣችሁም ፍጻሜው ሞት ነው ወደ ልባችሁ ተመለሱ
አቡቹ ናፍቀናል እባክህ አይጤ እይረበሸች ነው የእኔ ምርጥ መሬ
ጎበዝ የኛ መሪ የሰላም ሰው!!እግርህ በረገጠበት የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ሰላም ከአንተ ጋር ነው !!! እንወድሃለን እናከብርሀለን ሁልጊዜም ከአፍህ የተስፋ እና የሰላም ቃል አይጥፋ!!❤❤
አብቹ ጀዋርን መላ በልልን ፈነጨብን እኮ ሊያስጨርሰን ነው
አብሽር አቢቹ ወጥር
Abucheye, May God protect you always. :-)
Dr. Abiye God bless you keep your amazing job up we are proud of you
ከክፉ ነገር አላህይጠብቅህ፣አብያችንጀግና
አብየዬ በሰላም መጣህልን አለ፬ ኢጠብቅ አብሽር አትከፋ ፊትክ ያስታወቃል
አንተ እኮ ማርያምን የምር ለሀገራችን አብይ ነክ አንተ ታስፈልገናለክ ፈጣሪ ይጠብቅልን ኡፍፍ ስወድክ እኮ እንካን ኢትዮ አሜሪካን መምራት የምችል የአለማችን ጀግና ነክ እወድካለው አብቹዬ ❤
Dr. Abiy keep your amazing job up. We are proud of you!!!!
Yes as long as there is no compromise by Ethiopia.
Abbichukoo qillensaa sirrattii ka'aa jiruu waqayyoo jira hin rafamiin!! Sinjalladhaa😢💝
አብቹየ የኔ ጀግና በርታ ዉሾችን አንተን ሚቃዎሙ ጀዋርና ዎያኔ በራሣቸዉ እየቃዡ እቅልፍ አጠዉ ድረሡልን እያሉ አገር እያፈረሡ ነዉ አንተ በድምፅ በርታ በየ ጊዜዉ የሚያፈሱት ደም ይጠራቸዋል አያስተኛቸዉም
በርታ ጀግናዉ እግዚያብሔር ይርዳህ
አይዞህ አብያችኝ ሁሉም በየአቅጣጫ አንተዉ ለይ ፊርድ ይፈርዴሉ አላህሁልጊዜ ከን ጎን ነዉ
አስተዋይና አርቆ ሀሳቢ መሪ የሰላም ሰው አንተን አለመደገፍ ሞኝነት ነው
Esuun meqawem tiiliq waaga yaskefelal .abiyi ayiinet sewu be andii kiifle zeemen wusxe 1 bicha newu.
አላህ ይገዝህ ደኩተር አብይ ሁልግዜም ለሰላም ነው እምታወራው
እግዚአብሄር ከጎንክ ይሁን የኢትዬጵያ አምላክ ልፋትክን ይቁጠርልክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ጠ/ሚ፣አብይ፣አሀመድ፣እግዚአብሔር፣በሰራህ፣ለይ፣በመከናወን፣ይባርክህ፣እግዚአብሔር፣ኢትዮጵያን፣ይባርክ፣አንድነቷንና፣ሰላሙዎን፣የማይወዱ፣ሁሉ፣እቅዳቸው፣አይከናወል፣ይክሸፈ፣ይዋረዱ፣ኢትዮጵያ፣በእግዚአብሔር፣ህልውና፣በልጆቻ፣አንድነትና፣እግዚአብሔርን፣በመፈራት፣ተፈርታና፣ተከብራ፣ለዘልአለም፣ትኑር።
የኢትዮጵያ መሪ በመሆንህ አዘንኩልህ
Abiy is the best man very ሁሌም ለሀገሪቱ እድገት ትለፋለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያን ምርጥ ልጅ የጀግኖች ጀግና 100%
አብይ የኢትዮጵያ መንግስት God will
OUR PM ! GOD BLESS U for ever !!!!
አላህይጠብቅህጀዋርንያጥፋልህከዱኒያመሪትአብያችንን
💖💕💕💕💕😙😙😙😙👍👍
We support DR ABIY AHMED !!
Dr. Abeye ayzoe e/r bertatune yeste kante jerba weno ethiopian yemeyadfersaten telatochen yatfale ethiopia lezelalem tenoralech ename kante gar nen🙏🙏🙏💚💛❤
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
Tanks isayas afworki
ሽአመት. ንገስልን. አብይዬ. አትሰለችም. እንቁ ነህ. እግዚአብሒር ይባርክ
የኛ ጀግና አላህ ያግዝህ አላህ አንተንም ሀገራችንንም ከጠላት ከምቀኛ ከሴረኛ ከሸረኛ ተንኮልነይጠብቅልን መሪ ነህ ስል በኩራት ነው
አላህ ይጠብቅክ
አብያችን እካን በሰላም ተመለስክልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
ዶክተር፡አብይ፡አላህ፡ካንተጋ፡ይሁን፡ሚድያዎች፡መታረም፡አለባቸው፡የተሳሳተ፡ያልተባለ፡ነገር፡መተርጎም፡ነውር፡ነው፡እኔ፡ግብፅ፡ውስጥ፡ያሉ፡ሚድያዎች፡በጣም፡ገርመውኝ፡ነበር፡አሁን፡እርስዎ፡ሲናገሩ፡ደስአለኝ፡አላህ፡ኢትዮጲያን፡ይጠብቅል።
Geta kante gar yihun Esu Yimrak Abiye
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ከሆነ ማን ይቃወማል በርታ
ሠላም ፡ ዶርዓቢይ-ከፑተንና ፡ ኤል ሢሢ ፡ ጋር
ያደርጉት ፡ ስምምነት ፡ የሚያስከብር ፡ ነዉ ፡ ፡
ለሁሉም ፡ እንኳን ፡ ደሰአሎት ፡ ፡
ወገን አብይን በተቻለን ሁሉ እንገድፈው ሀገርን ለማሳደግ በጣም ይሰራል
ዶክተር አብይ የኛ መልካም መሪ ፈጣሪ ይርዳህ እንወድሃለን
አብያችን ኑርልን ለዘላለም
የተከበሩ መልካም ሰዉ ኖት ፈጣሪ ይጠብቆት
እነዚህን የመሳሰሉ ምርጥ ኦሮሞ የወለደቻቸው የኢትዮጵያ ልጆች እያሉ፣ ለአንድ ተራ አክቲቪትስ ጀዋር መሀመድ ሰው ይሞታል!!
እስቲ ንገሩዋቹ የኦሮም ህዝብ የዋህነዉ ጅዋር ስለተወደደ አይጥ እቤቱ ብትገባም መንግስት አይጥ ላከብኝ ብሎ ይጮሀል ህዝብም ይወጣል
@@cgcgj6403 Ahahah
ኢትዮጵያ አትሸነፈመ
ዶክተር አብይ የኔ ጀግና አንተ ትለፋለህ እዳ ታሰርዛለህ ጀዋር ሀገር ገብቶ የደሀውን ደም በከነቱ ያስፈስሳል ፈጣሪ ያግዝክ አኛ ኢትዮጲያዊያን ከጎንክ ነን🙏
ውይ አንተ አሁንስ ከልክ በላይ አሳዘንከኝ በጣም
እግዚአብሔር ይርዳክ
Bravo...Abiye. Our media outlets need to wise-up. Most are run by juvenile adults, and they need to be given a serious warning. If they're not there to facilitate the initiative launched by Abiye to help the nation free itself from the bondage of poverty, they need to be silenced,
ጀግና
Dr Abiyachin Asteway kin tlik sew fetar yetbkik bettalin
አንተ ደፋ ቀና ትላለህ ጀዋር ያፈርስብሀል
ምነው ጀዋርን እሳት ጎመራ አረግሽው ስው እኮ ነው ለዛውም በወዱ የሚያስብ ጠባቂወቼን ወስዱቢኝ ብሎ ዳይፐር ፍለጋ ሱበር ማርኬት ሄደ አሉ
የማፈርስ ያፍርሰዉ ይህ ዘረኘ ኢ ት በሱዉ ምክናት ነዉ ዘረኘ ሁና የቀረችዉ
@@Ali-zz8sb ክክክክክክክክክክክ
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ ዶ/ር አብይ! እንዲህ አንተ ላይ ታች ስትል፤ አንዳንድ ዘረጦዎች ቁንጣን ይዟቸው ይረብሻሉ!
በትክክክ የነገር ቁጣን ያሣልን ፈጣሪ ውይይይ
Alhamdullah masmamt xeru new
FEAR NOT GOD IS WITH YOU.
Allah kataa gaa yihuunii
አንተ በቅንነት ኢትዮጵያን ልትለውጥ የተነሳህ መሪ እንደሆንክ አምናለው በዚያው ልክ እንቅፋቶች እንደበዙብህም አውቃለሁ የኔ ፀሎት ደስ እያለህ በሙላት እንድታገለግል እንቅፋት የሆኑብህን በውስጥና በውጪ ሆነው የክፋት መርዝ የሚረጩትን ሲጣን የተከራያቸውን ከፊትህ እንዲያነሳልህ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ ሰላም ለምድራችን
Galtoomii you 😍😍😍😍ve
👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Berta gin jewarin mela belew
👏👏👏👏👍
Abichu tew gin Bilt hun Ayisisin atimenew Yene Konjo
ቶሎ ወሥኑና ከሀሣብ ገላግሉን።