🔴 "እንዳልክ የሚባል..." "ባሌ ደህንነት አስተምሮ አጠመቀኝ⁉️ | የኔ እንግዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 ปีที่แล้ว +15

    እውኔቴን ነው የምላቹ በጣም ሃሴት ከማድረጌ የተነሳ የባለፈውን ቪዲዮ በድጋሜ ለማየት ስገባ አዲስ አገኘሁ ወንድማችን ላንተ የደረሰ የእመብርሃን ልጅ ለሎቹም አይነ ልቦናቸውን ያብራልን🙏

  • @TafesseWare
    @TafesseWare 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
    ይህንን ያስደመጥከን ወንድማችን ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ፍጻሜህን ያሳምርልህ።
    እንደገና የተወለድከው ወንድማችን ፍቅረ ሥላሴ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
    ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅሯ እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ትጠብቅህ።

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ፍቅረ ሥላሴ እግዚአብሔር ስለረዳህ እና ወደ ቀጥተኛው መንገድ ስለመጣህ ክብር ምስጋና ይግባው🙏🏼
    እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናህ🙏🏼

  • @Helenita27
    @Helenita27 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን መድሀኒ አለም ወደ ሒወት እንደጠራህ በቤቱ ያፅናህ❤

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +7

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግን ምንም ባይኖረኝ እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ ብቻ ሙሉነቴን ሁሌም ነብሴ ትነግረኛለች!!!! መስቀሉን እለት እለት የማይሸከም የኔ ሊሆን አይገባም ብሎናል የኛ ወዳጅ አለሙን እንዲሁ የወደደ የተወደደ አምላክ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛም በመስቀሉ ድህነትን አግኝተን እለት እለት በአንገታችን ተሸክመነው በልባችን ፍቅሩን እያሰብን መከራው እያሰብን እንከተለዋለን❤!!!!

  • @meseretmengeshalewte1502
    @meseretmengeshalewte1502 ปีที่แล้ว +5

    አምላካችን አንተን እደመለሰህ እነሱንም ይመልሳቸው ማንም እንዲጠፋ አንፈልግም ነገር ግን ባዶነታችሁን እመኑ ስትመዘኑ ቀላችኋል ሁሉም ነገር አናንተ ጋር ባዶ ነው ስንዱ ቤ/ክ ነች ያለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +4

    ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ብሎናል የፍቅር አምላካችን ኢየሱስ ዘመኑ መጨረሻው ከመሆኑ የተነሳ የወደቁ ብዙ አሉ እኛንም በቸርነቱ ጠብቆናልና ዲያቢሎስ እንዳይጥለን (እንዳንወድቅ) አጥብቀን ፀሎታችንን ስግደታችንን ፅማችንን መበርታት አለብን የተዋህዶ ልጆች!!!! ጌታም የሚያስተውን መከራን የሚያመጣውን ዲያቢሎስ ይህ መንፈስ ያለ ፅምና ፀሎት አይወጣም ብሎናል የጌታችን ቃሉ ለዘለአለም የታመነ ነው!!! ዲያቢሎስ አፉን ከፍቶ ተነስትዋል በደሙ የተመሰረተችው ቤተክርስትያን በመስቀሉ የተቀጠቀጠው እርኩሱ መንፈስ መስቀሉን ተሸክማ የተከተለችውን እመነታችንን ሊበጠብጥ ለነስትዋል ሀሰተኛው ኢየሱስ በመናፍቃን ነግስዋል ይህ ደሞ ግልፅ ነው ዘመኑን ዋጁ እንጠንቀቅ እምነታችንን አጥብቀን እንያዝ !!!! ወንድማች ተባረክልን ፍቅረ ስላሴ የስላሴን ፍቅር አብዝቶ ይጨምርልህ❤

  • @BereketFentaw-gg1ys
    @BereketFentaw-gg1ys ปีที่แล้ว +3

    ቀንዲል ሚዲያ ጥቆማ አለኝ፥ይህወንድማችን ከሌሎች እህቶችና ወንድሞች (ከፕሮቴስታንት ከመጡ)እንዲሁም ከመምህራን ጋር በመሆን "ኦርቶዶክሳዊ ወጣት" ስልጠና ቢሰጥ፣የሀሰተኞችን ስራ ቢገልጥ እላለሁ።በርቱ እውነትን ግለጡ ፤እውነት እያደረች ትገለጣለች።

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 ปีที่แล้ว +10

    ,የኔ ወንድም ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክልኝ አይደለም ለአንተ ለእኛም ሁሌም ድንቅ ብርቅም ናት ሁሌም ናፍቃን የምንሮጥባት የአባታችን ቤት እምንፅናናባት ናት

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ዝግጅቶች ተመለከትኩ ደስ የሚሉ ትምህርት የምናገኝበት ምንጠነክርበት
    ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚፀጋ በዚሁ ቀጥል

  • @addis_gashaw7257
    @addis_gashaw7257 ปีที่แล้ว +1

    ለአንተ፨መመለስን፡የሰጥ፨የጠፍትን፡ሁሉ፡ይፈግልን፡፨እንተንም፡በቤቱ፡ያፅናሕ፨በጣም፡ደስብሎኛል፡በርቱ፡ፈጣሪ፡ይርዳችሁ🙏🌿🌿🌿🙏🙏💚💛❤️🌿🌻🌹💕

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ መልስህ እግዚአብሔር በቤቱ ያዝፅናህ

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n ปีที่แล้ว +1

    ቀዳሜ ፀጋ ወንድማችን ይህ ቻናል የአንተ ነው እንዴ እኔ እኮ የት ጠፋ ብዬ ትናትና ለሰው እየጠየቅኩ ነበር እና ጎበዝ በስስት የምንወድህ ወንድማችን ነህ በርታልን ❤

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብር እንኳን ወደ ቀልብሕ መለሠህ ሐቅ ምንግዜም ሐቅ ነው አንተ እንደተመለሥህ ሌሎችም ወንድሞች ወደ እናት ኦርቶዶክስ ቤት ተመለሳቹ ወንድሜ አምላክ እንኳን አይነልቦናህን መለሠልሕ በርታ አንተም ድነህ የሌሎቹም መዳን ሆነሐል

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ፍቅረሥላሴ እባክህ አትጥፋ!

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 ปีที่แล้ว +2

    አደለም አድ ነብስ ሽነብስ ታተርፋላቹሁ ።በመድሀኑ አለም ፍቃድ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว

    ይህ ወእድማችን ዮትዮብ ቢከፍት You tbe ቢከፍትና በሚድያ ሣያውቁ የተሼወዱት ቢመልስ። ገንዘብ የለመደው ግን አይሠማም።❤❤❤

  • @tirfefulas2123
    @tirfefulas2123 ปีที่แล้ว +1

    አንተን የሚገልፅ ቃላት የለንም ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድማችን!!! ደስ ብሎናል በመምጣት!!!

  • @nebyatgebru8786
    @nebyatgebru8786 ปีที่แล้ว +1

    Orthodox tewahdo is the true way ❤

  • @hope12512
    @hope12512 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 4 ሚስጥራት የያዘ ነው ሌሎች በሚገባር መንገድ ነው የምትተነትነው. በርታልን ወንድማችን

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 ปีที่แล้ว +1

    ቀኑ ሳይጨልም ፈጣሪ ደርሶልካል ፍፃሜክን ያሳምረው

  • @hanzemi13
    @hanzemi13 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ🙏 🙏🙏በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ የት ነበርክ ? ለነገሩ በመከራ ማለፍህ ብስል አድርጎሀል እየታህ እና መረዳትህ መልካም ነው የጳውሎስን መንገድ ይዘሀልና እንደ ጳውሎስ አፍርተህ ቤተክርስቲያንን እና የጠፉ ክርስቲያኖችን እንደምታድን እንደምታገለግለና ፍፃሜህም አንደ ጳውሎስ ሐዋርያ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ እመኛለሁም መጨረሻችንን ያሳምርልን በርታ መንፈሳዊነት ያመነውንና የምንናገረውን መጀመሪያ እኛ መኖር አለብን።

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ከፈተና ይጠብቅህ❤

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v 6 หลายเดือนก่อน

    በውነትቃልህይወትያሰማልንበቤቱያፀናኪ❤❤🎉🎉

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 ปีที่แล้ว +2

    "Egziabher" Yemesgen Enkuan le Beth Abekah Wendemachn !!

  • @hope12512
    @hope12512 ปีที่แล้ว +1

    Amen እግዚያብሄር ይመስገን

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 ปีที่แล้ว

    He is the witeness for truth from his Owen experience.knowelege led to the truth. Keep up it.

  • @esset1685
    @esset1685 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር ይመስገን..... 🙏🙏

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r ปีที่แล้ว +1

    እውነት ስለሆነች ኦርቶዶክስ ትፈተናለች እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ 👏👏👏👏👏👏

  • @0917249905
    @0917249905 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️
    ደህንነት የሚለው "ድኅነት" ወይም "ነገረ ድኅነት" በሚል ይስተካከላል 👍

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 ปีที่แล้ว +1

    አተን የመለሰ አምላክ እኔንም ባለኝ እማመሰግንበትን ተበርክኬ የምፆለይበት እማለቅስበት አደበት ስጠኝ😅😅😅

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክን ለሚንቁ ይሄ ትልቅ መልክት ነው

  • @WebtWelabo-xr8mg
    @WebtWelabo-xr8mg ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፈት አረ መማር እንፈልጋለን

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 ปีที่แล้ว +1

    መልካም TH-cam channel ክፈትልን

  • @MesfinMagujo
    @MesfinMagujo ปีที่แล้ว +1

    Selemayneger setotaw egzihabher ymesgen 27:49

  • @Tadibaba-hm9di
    @Tadibaba-hm9di ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያግዘው

  • @nigistmahai1842
    @nigistmahai1842 ปีที่แล้ว

    እዳልክ እኮ የጄ ቲቪ ኘሮግራም አቅራቢው እኮ የቤተክርስትያን ዲያቆን ነኝ ባይ ነው በደንብ ሳይማር ነበር እንደ ትዝታው ሳሙኤል ሆዳደር ነው

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Iamhaker-x8p
    @Iamhaker-x8p ปีที่แล้ว

    አንተን፡የመለሰክ፡ፈጣሪ፡ለእህቴና፡ለወንድሜ፡መንገድን፡ይምራልኝ፡እውነት፡እመቤቴ፡ልጆችሽን፡ሰብስቢልን፡

  • @user-sv1rn7kr5e
    @user-sv1rn7kr5e ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ግን ስላሴ ሶስት በህረይ መለኮት ያልከው አልገባኝም፡፡

  • @mar-ci1ny
    @mar-ci1ny ปีที่แล้ว

    A little knowledge is more dangerous than no knowledge.

  • @azebtewelde8842
    @azebtewelde8842 ปีที่แล้ว

    Kale hiwete yasemalene wendematine

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 ปีที่แล้ว +1

    Lesebek new yegebaw menafek new

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 ปีที่แล้ว

    እዳልካቸውማ አሽቃብጦ መቶ ሰው አይጥገብ ሁለት ማሊያ ለብሶ ዝዋዝዌ እያለ ነው። ሰው አእምሮውን ያሰፋል እሱ ሆዱን ያሰፋል።ፍየል የተባለው ልክ ነው አጉል ልፍለፋ አበዛ።

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅረ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅና

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Silamaneger sitoxa egzabher yimasgen tewahedo la zelalem tinur kibir misgana la dingil meriyam lij la eyasus kiristos 🤲egzabher la lelochum yidras buzoch la xefu bagoch

  • @user-ml7hg6bk3l
    @user-ml7hg6bk3l ปีที่แล้ว +2

    Egizaber Bebetu Yatsena

  • @ganat3594
    @ganat3594 ปีที่แล้ว

    ይሁዳ ምእራፍ 14 /15 ህኖግ ትንብት እንደተናገረ ኣለ 66 መፅሃፍ በትግርኛ ኣለ

    • @GhebremicaelMEKONNEN-nb3xm
      @GhebremicaelMEKONNEN-nb3xm ปีที่แล้ว

      ሰላም ganat3594 አው ግን ወንማችን ያለው ይሁዳ በ 66መጽሐፍ ነብይ እንደሆነ ተገልጸዋል፡ ፕሮቴስታንት ግን ነብይ እንደሆነ አይቀበሉትም አያምኑትም።በኦርቶዶክስ በ81መጽሐፍቶች ግን አንድ የሄኖክ መጽሐፍ ነው ያለው።ሌላ ይሁዳ አንድ ምእራፍ ነው ያላው(1:14_15)ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 ปีที่แล้ว +1

    ሲገባህ እንዲህ ትመሰክራለህ

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 ปีที่แล้ว

    Liyatena yegeb new

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 ปีที่แล้ว

    ጥቅም ቀርቶብክ ሄድክ

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @MesfinMagujo
    @MesfinMagujo ปีที่แล้ว +1

    Selemayneger setotaw egzihabher ymesgen 27:49