ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጥላሁንን ስላቀረባችሁ አመሰናለሁ በጣም የሚወድው ሙዚቃ ነው
ምርጥ:ሙዚቃ
ነፍስህ በሠላም ትረፍ - የመንፈስ ምግብን የምታጠግበን የሙዚቃ ንጉሣችን !Rest in Peace Our King ! .......... Thank You !!!💚💛❤😍🥰🤩😭😢😭
በጣም ደስ የሚል የድሮ ዘፈኖቹ ናቸው በዚያ ዘመን ለነበርነው ትዝታ ቀስቃሽ ዘፈን ነው ግማሾቹ በዘፈን መልክ የወቅቱን አስተዳደር የሚሸነቁጡ ናቸው ጥሩ ነው ቀጥልበት።
Quite a collection takes you back all the way to childhood. Thank you.I Love it a million.
ምርጥ ሙዚቃ
በደሌ ሮኬት ሻይቤት ያን ዘመን የነበር ያውጋ።
ብዙ ያልተደመጡ ማለቱ ይሆናል አቤት ዘንድሮ ለመተቸት ያለው ግብግብ ግሩም ቅንብር ነው👏🏾
ድንቅ የስድሣዎቹ መጨረሻ አካባቢ ትዝታዎቼን ቀሰቀሰብኝ። እስቲ እንደዚሁ የሀብታሙ ሺፈራውን oldies ቆፍራችሁም ቢሆን ፈልጉ።
th-cam.com/video/9-qCgib4uBY/w-d-xo.html
Habtamu shiferaw
በትክክል ሺህ ጊዜ አዳምጨ ያልጠገብኳቸው የጥሌ የሙዚቃ ስብስብ ነው እናመሰግንሃለን.
Thanks a million!!!
Where is #1 we need real tilahun music Thanks!!!
የሰንጋተራ የልጅነቴ ትዝታ መቆስቆሻ
ለዘለዓለሙ ሕያው ነህ ጥሌ።አዘጋጆች ምሥጋና ይገባችኋል።
Amazing
ምን አይነት ነው ምርጫህ ሊያሳብደኝ ነው ቀንስልኝ
😊😊
ዘፈንክ አንተ ብቻ ዘላለማዊ ነህ
ምን፡ለማለት፡ነው፡የትም፡ያልተሰሙ፡ማለት፡እኔ፡ያኔ፡አልተወለድኩም፡ብትል፡ይሻላል።
These all are his old song, we already know , may be for you who born yesterday. not for us Rubbish!!
Rubbish!! May be for you, you never heard of them, but for us these are his old song in early 1960th, please do the reserch before misleading the yound audiances.
th-cam.com/video/B4VXLGjZQZ8/w-d-xo.html
የጥላሁንን ስላቀረባችሁ አመሰናለሁ በጣም የሚወድው ሙዚቃ ነው
ምርጥ:ሙዚቃ
ነፍስህ በሠላም ትረፍ - የመንፈስ ምግብን የምታጠግበን የሙዚቃ ንጉሣችን !
Rest in Peace Our King ! .......... Thank You !!!
💚💛❤😍🥰🤩😭😢😭
በጣም ደስ የሚል የድሮ ዘፈኖቹ ናቸው በዚያ ዘመን ለነበርነው ትዝታ ቀስቃሽ ዘፈን ነው ግማሾቹ በዘፈን መልክ የወቅቱን አስተዳደር የሚሸነቁጡ ናቸው ጥሩ ነው ቀጥልበት።
Quite a collection takes you back all the way to childhood. Thank you.I Love it a million.
ምርጥ ሙዚቃ
በደሌ ሮኬት ሻይቤት ያን ዘመን የነበር ያውጋ።
ብዙ ያልተደመጡ ማለቱ ይሆናል አቤት ዘንድሮ ለመተቸት ያለው ግብግብ ግሩም ቅንብር ነው
👏🏾