ሚዛናዊ ህይወት/Balanced life- Gash Negussie Bulcha and Hana Doda

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @zewdiea
    @zewdiea 3 ปีที่แล้ว +4

    ሚዛናዊነት ማለት ከእግዝኣብሔር ጋር ያለንን ግኑኝነት፤ ከሌሎች ጋር ያለንን ግኑኝነት፤ ከራስ ጋርና ከተፈጥሮ ጋር ያለንን ግኑኝነት ጠብቆ በዓላማ መኖር እንደሆነ በሚገባ አስረድተችሁኛል። በብዙ ተባረኩ።

  • @abenezersimon4318
    @abenezersimon4318 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless u hana!!

  • @ababachisha
    @ababachisha 3 ปีที่แล้ว +1

    Very useful teaching! Thank you both! May God increase this type of practical truth, to our lives! I’m blessed to hear this, will listen on repeat so I don’t miss out any wisdom!

  • @helentesfaye3194
    @helentesfaye3194 3 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus zemenachihun ybark

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 3 ปีที่แล้ว

    Tebarkul tsega yibezalachehu

  • @lern___9618
    @lern___9618 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Hana

  • @canon2829
    @canon2829 ปีที่แล้ว

    ገሽ ንጉሴ አንተ ብሩክ ነህ ። አንተን ሳይህ ራሱ ሚዛኔን እንድመዝን ህይወቴ ይሞግተኛል ቶሎ ብዬ ወደ ውስጤ እመለሳለሁ። የተወደደክ ነህ።

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @lern___9618
    @lern___9618 3 ปีที่แล้ว

    Thanks to God for God gives you!

  • @canon2829
    @canon2829 3 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ንጉሴ አንተ ብሩክ ነህ በጣም ከምሳሳላቸው ሰዎች አንዱ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ። ነገር ግን አንድ ጥያቄ ብጠይቅ ይፈቀድልኝ ጢሞቴዎስ አለህ ወይ ???

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว

    ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ
    በጥንትም ዘመን በቡሎይም ኪዳን እግዚአብሔር ተስፍ ለስጣቸው ታማኝ ሆኖ በነገር ሁሉ አልፈው ተስፍ ለስጣተው ለእግዚአብሔር በቅንነት ኖሮው የተስጣቸው ተስፍ መሲው እንደሚመጣ ለአባቶታቸው የገባውንም ኪዳን እንደሚፈፅም ነው
    አባቶቸቸውም ተስፉውን ብቻ ሳይሆን ትኩር ብለው እግዚአብሔር የዘጋጅላቸው ለመውረስ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈዋል
    ምንም በየትውልዱ የሚታዘዙ ፣የማይታዘዙም ቢኖር
    የተናገረውን የሚፈፅመው አምላክ ትልቁ ጥበብን ኃይሉን የገለጠበት መንገድ
    እራሱን በስው አምሳል አድርጉ ፈፅም ስው ሆኖ መምጣቱ ነው
    ለስው ልጅች ሁሉ መዳን ይሆን ዘንድ ነው
    የስው ፈትን አይቶ አይዳላም ነፍስ መንፈስ ለስው ነው የስጠው
    ስው በገዛ ፈቃዱ ሄዶ ላበላሽው ተጠይቂ ቢሆነም እግዚአብሔር ግን ፈፅም ፍቅርን ለስው ልጅች ገልጣል
    በጥንት ዘመን አንድ መዝሙር ነበር
    መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው የሚል
    መከራው ሲመጣ ግን ጌታ ብቻውን ነው
    ወንጌል በፈፅም በዲያቢሎስ መንግስት ውስጥ ስዎችንን አበረታታም
    ስዎችን ግን ከዙያ ይወጣል
    የክበረው ጌታ ክብሩን ለማንም አይስጥም
    እርሱ ብቻውን አምላክና ጌታ ነው
    በክርስቶስ ኢየሱሰ ትምህርት መስቀል መሽክም ፣ጌታመክተል ፣ትንሳኤ ህይወት እንዳለ ማወቅና ማመን ትልቁ መስረታዊ ትምህርት የክርስትና መስፈርት ነው
    ስለ ወንጌል ዋጋ የክፍሉት ሃዋራያት. ብዙ የሚመኩበት ነበራቸው ነገር ግን ከተስጣቸው ተስፋ በላይ አሽግረው በሚይታቸው ክብር ጌታም አብራቸው ስላለ አለምን ንቀው ፣በውጥም ይለውን ሳይፈልጉና ሳይመኝ ለወንጌል ኖረው ስለ ክርስቶስ ሞቱ እንደውም በእርሱ ክብር አይነት ሳይሆን ተዘቅዝቀው ተስቀሉ ፣ አንገታቸው ለይስፈ ፣ግማሽቸም በዘይት ተቀቅለው ፣እንደ እሲጢፍኖስ በድንጋይ ተወግረው ስለ ወንጌል
    ለጠራቸው ጌታ በታማኝነት አግልግለው አለፈ
    ለየትኛው ወንጌል ?
    ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል
    ጵውሎስ የጌታ ባራያና እውነተኛው ሐዋርያ
    ሌላ ወንጌል አለ ይላል የእግዚአብሔር ስው
    ይህንን ሌላ ወንጌል የሚያስተምሩ
    እኔ ክስበኩላችሁ ወንጌል ውጪ ሌላ ወንጌል የሚስብኩ መላእክትም ቢሆኑ ልክ ፍጥረትን ቢሆን
    እኔም ተመልሼ ሌላ ወንጌል ብስብክላችሁ የተረገመ ይሁን ብሎ እንደውም እኔኝህን ለስይጣን አሳልፌ ነው የምስጣቸው አለ
    ጵውሎስን ይበሳጭው ትልቁ ነገር ይሄ ሌላው ወንጌል በእየሱስ ስም መሆኑ ነው
    በክርስቶስ እየሱስ ወንጌል ቀልድ ድርድር የለም ጵውሎስ ጋ
    ወንድሞቼና እህቶቼ እንደ እኔ አስባችሁ ታውቃላችሁ
    ጵውሎስ በዚህ ዘመን ቢኖር ምን ይል ይሁን ?
    ይዘመኑ አገልጋዬች ግን የተለዬ ናቸው ፣
    በጣም ክብር የሚፈልጉ ፣
    መንካት ፣መገስፅ ፣የሙይፈልጉ ፣እራሳቸውን የስቀሉ
    ውስጣቸው ሲመረመር ፍፅም ምንም የሐዋራያነትና የነብይነት ቅንጣት መንፈስ የሌላቸው
    በንፍስ የሙነዱ በነፍሳት የሚቀልድ ፣ ክብራቸው በነውራቸው ፣ሃሳባቸው ምድራዊ ፣ ሆዳቸው አምላካቸው
    የሁኑት የትኛውን ወንጌል ይሁን የሚይገለግሉት ?
    በተረት ተረት ስውን የሚይጭፍሩና የሚይስጭበጭቡ
    በምድር ስው ከሌለው በልጦና ደልታቸው ፣ክብርውና በልፅገው እንዲኖር እንጂ ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንግል ቆርጦ ስለ ክርስቶስ መስቀልን የሚሽክሙ ትውልድ ማፍራት ቆርቶ ነፍስት መስብስባቸው እንጂ መዳናችሁ
    በትክክል የታወቀ ነገር የለም
    እንዴት ?
    በስራችው በፍራቸው ተግባራቸው ይመስክራል
    መንፈስ ቅድስ ለመንፈሳችን ይመስክራል
    መንፈስ ቅድስ የገዛው ስው ይስታውቃል
    አገልጋይ ነኝ የሚሉ የበዝበት እራሳቸውን ለኑሮ ማትረፍያ አድርገው የጠሩ ብዙ ሃስተኛ ነብይትና ፣ ሐዋርያት ሃስተኛ ወንድሞችና እህቶች ከመንግስት አለም መንፈስ የተላኪ የዘመኑን ፍፅሜ አውቀው እንደ ጉድ ሆሆሆ ብለው ዘምተዋል ፣ አገልጋየችም የሚመቻቸውን ትምህርት እንጂ ከአለም ፣ ከስልጣን ፣ ከስጋቸው የሚለይ ወንጌል አይስሙም.
    ወንጌል ባህሪው መለየት ነው
    ለስው ልጅችም የእግዚአብሔር ፍቅር በክርስቶስ የስዌች ልጆችን የወድድበትን የምስራች መልክት ለማድረስ መልክተኛ መሆን ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም
    መጠራታችሁን አስቡ
    ወንጌል የምድር ማጣፍጫ ሳይሆን ለምድር መሰቀየም ጭምር ነው
    አለምም ለእኔ እኔም ለአለም የተስቀልኩበት ወንጌል
    መስቀሉ ነው በወንጌል አላፍርም
    ሐዋርያው እኔና አለምን የለየን መስቀሉ ነው
    ለክርስቶስ ኢየሱስ ውንጌል ለመሞትም ዝግጁ ነኝ
    ሞትም ህይወትም ለእኔ ጥቅም ነው
    ብሎ ዘመኑንን በመሎ በእስር ቤት፣ በግርፍት፣ በስቃይ ይሳለፈው የእግዚአብሔር ባርያ ጵውሎስ
    በወንጌል ፣ በክርስቶስ ኢየሱሰ አይደረደርም
    እውነተኛ ባርያ ነው መከራ ፣ፈተና ፣ስደት ፣እስራት አልበገረውም
    ለዚህ ነው መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
    መነቀፍ ፣ መስደብ፣ መጠላት ፣መገፍት ፣ መገለል ፣አልፉም መታስር ሲብስብም መገደል ይለበት መንገድና ህይወት ነው ክርስትና
    ዛሬ ለምን ተነካን ብለው የሚጭሁ እራሳችውን ክፍ ይረጉትን ሲወራጪ የምናየው
    የጌታንም ቃል የዘነጉ
    ለትምህርትና. ለራስህም ተጠንቀቅ
    እንዳትስናከልም
    ማስናክያም እንድትሆን ተጠንቀቅ
    ወንጌልን ፣ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ስበክ
    ለአሁንም ለሚመጣው አለም ይጠቅምሃል
    እኔ ክርስቶስን እንደመስል እናንተም ጤሞቴዎስ ልጆ ሆይ እኔን ምስል በሎ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ ትክክለኛ ለመነፍሳዊዉ ልጅ አስተምረው / አስጠነቀቀው
    ከወንጌልም ውጪ የሚይስተምሩትና ለምድራዊ ህይወት. ብቻ ነፍስትን እይማማቁ መስቀል መሽከም የማይውቁትን ፣ የክርስትና መቅረት ትምህርት ያልወስድና ይልተማሩት
    በመከራውን ፣ በፈተናው ግዜ ወደ ኃላ የሚመልስቱን
    ትንሣኤ ህይወት እንዳለ
    ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሩሱ አገልጋዬችን ለመቀስቀሉ ጠላቶች ሆነው መሬት መሬት የምሽት ትምህርታቸውን ዘርተውበት ተደላደለው እንዲኖሩ የሚይደርግ የዘላለም ህየወትንም የሚይስጥል
    ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሚይስረሳ
    ትንሳኤ ህይወት እንደሌለ የሚይስተምሩ
    ስው ሁሉ ከመቃብር ተነስቶ በእግዚአብሔርና በበጉ ዙፍን ፉት እንዲሚቆም የሩሱ የዘመኑ አገልጋዬች
    በዝተዋል ሁሉም ባይሆኑ
    ወንጌላችን ፣ስብከታችንም ከንቱ ነው ዝም ብሎ ተስብስቦ አጭብጭቦ ፣ ጭፍሮ መውጣት ከሆነማ
    የመስቀሉን ዋጋ ማርክስ ብቻ ሳይሆን ድንዛዜም ጭምር መንፈስ ቅድስ ያልገዛው የሚጭሁ ፅናፅን ባዶነት ነው
    ጌታ ዳግም ይመለስል ይመጣል
    የተስጠን አግልግሎት ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ለስው መገለፅ በፀጋው ጉልበት ይጠበቅብናል
    ስራው የመንፈስቅድስ ነው
    ጌታ ሁላችንም ይርዳን
    ቀኖቹ ክፍ ናቸው ዘመኑን ዋጂ
    ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው ::እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

  • @nigusegodoro2255
    @nigusegodoro2255 3 ปีที่แล้ว +2

    እህት ሐነ ከንጉሴ ቡልቸ ገር በሚዛነት ዙርየ በደርገችሁት ውይይት በጠም ታበርኬላሁኝ ፍጠር አብዝቶ ይባርከችሁ ከይቅርታ ጋር ሐነ አንች ቃላቶችን በማርኝ ለመቶርገም ብትሞክር ምክንየቱም ብዙ ሰውች እንግልዝኝ ቀለቶችን ስለማንርደ ነው።

  • @abenezerdana6695
    @abenezerdana6695 3 ปีที่แล้ว +2

    you are doing great blessings sis

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 3 ปีที่แล้ว +1

    መስቀል የጆሮ.ጌጥ ይከብደኛል ለኔ

  • @tsigeredaselassie8744
    @tsigeredaselassie8744 3 ปีที่แล้ว

    God Blessed both sister please use on language it will be smooth to understand 🙏

  • @woldeurga1546
    @woldeurga1546 3 ปีที่แล้ว

    Best
    But mixed using of Amharic and English language ----???

  • @hanatadesse1862
    @hanatadesse1862 3 ปีที่แล้ว +2

    ሃና የምታቀርቢያቸው ሃሳቦች ሁሉ መልካም ናቸው ግን በአብዛኛው ህዝብ እንዲረዳሽ ወይጠቅልለሽ በእንግሉዘኛ ካልኮነ ምንም ሳትደባልቂ በአማርኛ ብታብራሪው ጽሩ ነው ምክኒያቱ ሁሉን የሚያግባባ ቋንቋ አማረኛ ስለሆነ የፈረንጄችን ብትተይው ይህ የእኔ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን ብዙ ሰው ያዳምጥሻል ግን እየተቸን ነው የምንሰማሽና ብትችይ ብታስተካክይው መልካም ነው እላለሁ ተባአኪ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 3 ปีที่แล้ว

    በተለይ የምታቀርቢያቸው አገልጋዮች አንችም ጥሩ እውቀት አለሽ ሆኖም ግን እንግሊዝኛ በጣም በማብዛትሽ መከታተል አልቻልኩም ደግሞ ለኮሜንትም ምላሽ ስጭ ማንን ነው እንዴ ምታገለግይው አንድ ኢትዮጵያዊ 40 አመት ሙሉ ካናዳ አገር የኖረ አንድም እንግሊዝኛ አይቀላቅልም በቃለ ምልልስ ነው ያየሁት ያውም ሚስቱ ፈረንጅ ናት ምን ለማለት ነው ልጆቹም ሚስቱም አማርኛ አያወሩም ለማለት ነው