🔴 አዲስ ዝማሬ 🔴 ''መስቀል መዳኛችን'' ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ New muzmur 'Meskel Medagnachin'D/n zemari Endale Dereje

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 706

  • @Mariposa_crochet.
    @Mariposa_crochet. 2 ปีที่แล้ว +47

    መስቀል ሀይልነ
    መስቀል ቤዛነ
    መስቀል መድሀኒተ ነፍስነ
    እንኳን አደረሰን ለዚ ያደረሰን ክብሩ ይስፋ❤❤❤
    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @SolomonTesfa-z1b
    @SolomonTesfa-z1b ปีที่แล้ว +1

    መስቀል መዳኛችንነው አምላክይባረከን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ 2 ปีที่แล้ว +230

    የት ናችሁ ባለ መስቀሎቹ እናበረታታቸው 🥰👏

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወንድማችን አጥንት የሚለመልም ዝማሬነው Amen Amen Amen zemare melket yasemalen 💚💛❤️🙏

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saraaalotaibi3803
    @saraaalotaibi3803 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚእብሔርን ይመስገን ስላምህ ይብዛልን እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @ዘማሪትሳላምየድንግልልጅ
    @ዘማሪትሳላምየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል ልልልልልልልልል 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዛምረ ምላእክትን ይስማልን

  • @የድንግልልይማረን
    @የድንግልልይማረን ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤🌹🌼💒🌻

  • @tadewos23
    @tadewos23 2 ปีที่แล้ว +52

    እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ ‼️እንዱዬ እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ነው።

    • @dubaidubai207
      @dubaidubai207 2 ปีที่แล้ว +1

      የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ

  • @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ
    @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒❤️🥰🥰🥰🥰

  • @tube-mc4wp
    @tube-mc4wp 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ዘፈን ቢሆን ማን ይቀደመን ነበር 😭😭😭 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በላም አደረሰን

  • @ህሊናዘ-ተዋሕዶ
    @ህሊናዘ-ተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว +8

    በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርኃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ✟ ✟ ✟

    • @Tube-sr1rh
      @Tube-sr1rh 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fatma6932
      @fatma6932 2 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ ያስማልን

  • @emabet5344
    @emabet5344 2 ปีที่แล้ว +1

    Eleeleel Eleeleel Eleeleel👏👏👏👏👏zimaree malyiktii yasamiliin

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችሁም ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን፫ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +52

    እኳን ለመስቀለ ብረሀኑ በሰላም አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @محمرعلي-ق2ش
      @محمرعلي-ق2ش 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻🌻ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yaredabebe816
    @yaredabebe816 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥዑም ዝማሬ እንድሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ወለተሐና
    @ወለተሐና 2 ปีที่แล้ว +15

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በሀገርም በዉጭዉ አለም የምትኖሩ እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @fsssassh9599
    @fsssassh9599 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ወንድማችን ቃለ ሂይወት ያሰማለን ልብን የሚረሰርስ ግሩም መዝሙር ነው

  • @AstiEthiopia
    @AstiEthiopia 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች...እንዴት ልብን የሚለመልም ዝማሬ ነው በማርያም ሼር አድርጉት የተዋህዶ ልጆች ✝️⛪️🙏😍❤❤

  • @beezaatube5553
    @beezaatube5553 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzaberh yemasgen ekwan dana maxachu zimare malkat yasamalen beunate egzaberh Amlak tsag yabzalachu Ameen

  • @teebh7448
    @teebh7448 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @nenamarsha4838
    @nenamarsha4838 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye zimare wusxe new elllllllllllllllllllllllllelllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾Eski wud ye Orthodox betasaboch yenatu.yenatachin ye qedist dingel mariyam betasaboch layik shere adirgu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    E

  • @tarytary495
    @tarytary495 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችው የተዋህዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yordamaranatademenaelias9512
    @yordamaranatademenaelias9512 ปีที่แล้ว +1

    Eleleleelelelele zmare melaekti yesmealna

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏
    እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eyeruseyerus3188
    @eyeruseyerus3188 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው🙏💕💕🕊🕊

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ በመስቀሉ ብርሀን የኢትዮጵያን ስቃይና መከራ በቃችሁ ብሎ ሠላምን ያብራልን

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +15

    የተዋሕዶ ልጆች እኳን ለብርሓነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክዕት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናሕ 💚💛❤ 💒💒

  • @julpay9898
    @julpay9898 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንንእልልልልልልልል

  • @Abatech2
    @Abatech2 ปีที่แล้ว +1

    Zemari meleaketen yasemalen

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +16

    ለብርሀነ መሰቀሉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ህሊናዘ-ተዋሕዶ
    @ህሊናዘ-ተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว +9

    መስቀል መዳኛችን የአዳም አንድምታ
    የትውልድ ዝማሬ የሲኦል ዝምታ
    የአምላክን ውለታ ፍቅሩን መዘከሪያ
    መዝራእት ቤዛችን መመኪያ መክበሪያ
    ✟✟✟ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ጥኡመ ዜማን ያሠማልን

  • @samri23
    @samri23 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእምዬ የተዋሕዶ ልጆች የድንግል ማርያም ወዳጆች💞
    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✝️
    መስቀል ሀይላችን ነው
    መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው ✝️✝️✝️
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    እልልልልልልልልልልልልልልል👏🌿👏🌿👏🌿
    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምን በእድሜ በጤና ያቆይልን 💞✝️

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 2 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን ለብርሀን መስቀሉ በሰላም አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!

    • @hanadaslan8477
      @hanadaslan8477 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ለብርሀነ መስቀል በሰላም አደረሳቸ የተዋህዶ ልጅች ዝማሬ መላክትንብያሰማልን እልልልልልል

  • @emu7270
    @emu7270 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 2 ปีที่แล้ว +1

    ameenAmeen Ameenzemarimilkityasemaling tesgahun yabizalachu

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว +6

    አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለወድሞቻችን ለህታችን ፀጋዉን ያብዛላቹ ዘበናቹ በቤቱ ይለቅ

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን አሜን

  • @trango1115
    @trango1115 2 ปีที่แล้ว +1

    መስቀል ሀይላችነው እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም በጤና አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 2 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ አንዱየ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኛ እንቁዎች ዘመናችሁ ይባረክ✝️♥️🙏

  • @beniraseta7782
    @beniraseta7782 2 ปีที่แล้ว +1

    Wendema demetek btm yameral

  • @tiruaynetkelem9753
    @tiruaynetkelem9753 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው፡፡ ፍሬያችሁን በጥበብ በሞገስ እና በመንፈስ ቅዱስ ያሳድግላችሁ፡፡

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    የመስቀሉ ፍቅር የደርብን

  • @ወለተማርያምየአርሴማቅድስ
    @ወለተማርያምየአርሴማቅድስ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለመስቀል ብርሀኑ በሠላም በጤና አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እናቴ ኪዳነምህረት እኛ ስደተኛ ልጆችሽን በ ሠላም በጤና ለደጂሽ ያብቃን እናቴ ኪዳነ ምህረ ት የስደት ስንቃችን

  • @አይኖቲዩብ
    @አይኖቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና እንኳን አብሮ አደረሰን መስቀል መዳኛችን መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሪ መእላክት ያሰማልን እልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💒💒💒💗💗💗💗💗💐

  • @selamenegatu8979
    @selamenegatu8979 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር

  • @tube5169
    @tube5169 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
    እንኳን ደህና መጣህ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከቤቱ አይለይብን

  • @mekdesmekdes4677
    @mekdesmekdes4677 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏👏👏👏❤👍💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ ዉድ የተዋህዶ ልጆች

  • @እህተየድግልልጅ
    @እህተየድግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዲያቆን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @samsungj6plus400
    @samsungj6plus400 ปีที่แล้ว +1

    Amen elllllllllllll❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
    @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹ መስቀሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን መልካም መስቀል

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን ለሀገራችን ሰላሟን ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌼🌼

  • @genichane1415
    @genichane1415 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረስን አጥነት የሚያለም ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @Pourtugala123
    @Pourtugala123 25 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን ውድ የተዋህዶ ልጆች ዲያቆን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @mekdesyoutube2073
    @mekdesyoutube2073 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ👏👏💙🌹🌼🌼

  • @betiasefa4463
    @betiasefa4463 9 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙርወችህን በጣም ነው የምወድለት ዳቆን ዘማሪ ወንድማችን እንዳለ ደረጀ

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @kareemaj2444
    @kareemaj2444 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉይይ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ ከዚህ በላይ ጸዉን ያብዛልህ አንዱዬ ጥበብን ያብዛልህ👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልመሰቀል ሀይላችን ነው
    ሀይላችን መስቀል ነው
    የሚያፀናን መስቀል ነው
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው
    አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን
    ያመንነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም
    💚💛❤️💒ተዋህዶ ሀገር ናት 💚💛❤🙏💒🤲✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Selam46445
    @Selam46445 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ⛪⛪⛪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏 በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ✝️

    • @tsyonfddghtg1093
      @tsyonfddghtg1093 2 ปีที่แล้ว

      Faruu ergamotaa siin haa dhagesisuu👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

    • @huwaeiy7727
      @huwaeiy7727 2 ปีที่แล้ว

      Ameenameenameenameenameenameeen.ameenameenameeameenameenameenameenameenamee.ameenameenameenamee.eeen

  • @sameraalso2004
    @sameraalso2004 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሣችሁ የተዋህዶልጆች
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @እናቴማርያም-ሐ8ኀ
    @እናቴማርያም-ሐ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀል አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን 🙏🙏

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለ ብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቺው ውድ የተዋህዶ ልጆች
    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልእክት ያሰማልና💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏

  • @ተስፋኣለኒዘማሪትክኸውን
    @ተስፋኣለኒዘማሪትክኸውን 2 ปีที่แล้ว +1

    "ጥበብ ጠቢባን ከጥፍእ እየ፡ ምስትውዓል እቶም ኣስተውዓልቲውን ከፍርስ እየ፡ ዚብል ጽሑፍ እዩ እሞ፡ ቃል መስቀል ነቶም ዚጠፍኡ ዕሽነት እዩ፡ ንኣና ንንድሕን ግና ሓይሊ ኣምላኽ እዩ።"
    _1ይ ቆሮንቶስ 18-19
    እንኳን ኣደረሳቹ ኣደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ የተዋህዶ ልጆች❣️😇
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቆንጆ ዝማሬ❣️😇

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረስችሁ የተዋህዶ ልጅ የመስቀሉ ፍቅር በልባችን ይደርብን መስቀል የህይወት መዳኛችን ነው. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጅ ዝማሬችሁን እግዚአብሔር ።አምላክ የመንግስቱ መውረሻ ይድርግልን በእውነት አሜን አሜን አሜን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀል በሰላም አደረሳቹህ። ሀገራችንን ሰላም አድርግልን። ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ በርታልን በቤቱ ይጠብቅህ።

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +2

    መስቀል ሃይላችን
    መስቀል ቤዛችን
    መስቀል መዳኛችን አሜን ፫ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ እንኳ አደረሳችሁ እልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @እናቴማርያም-ቐ5ቸ
    @እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጅች መስቀል ሀይላችን ነው

  • @zinashymaramiliji3567
    @zinashymaramiliji3567 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ የፅነቹ ፀጋዉን የበዘለቹ በረቱልን

  • @batriketema9061
    @batriketema9061 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
    በወንጌሉ ያመናችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች
    😍😍😍💒💒💒💒💒💒

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማራ መልአክ ያሰማልን እዴት ደስ ይላል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 ปีที่แล้ว

    ለብርሃነ መስቀሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የእግዚአብሔር ብተሰቦች እንኳን አደረሳቹ የምትሉ አሜን በእውነት እንኳን አብሮሮ አደረሰንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐🌷🌾🌼🌸🌷💐🌼🌸🌺🌷💐🌼🌼🌸🌸🌼💐🥰🌷🌼🌼🌼☘️🌿🌸🌺ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም የመስቀል ባአል ያድርግልን አምላካችን አሜን፫🤲

  • @mekdinegusu7629
    @mekdinegusu7629 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒❤❤❤❤❤💝💝💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ዬሰማልን
    መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ብዛችን ነው መስቀል የነብሳችን መዳኛነው አይሁድ ይክዱታል እኛ እናምናለን ያመነውም እድናለን ድነናልም አሜን
    እንኮን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችች

  • @amelwerkalie5351
    @amelwerkalie5351 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
    እንኳን ለብርሀነ መሰቀሉ በሰላም አደርሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @ጓልተዋህዶ-ለ8ፀ
    @ጓልተዋህዶ-ለ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደሰ የሚብል መዝሙር ፀጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሔር አምላካችን
    እንኳን አደረሳቹ የተ የተዋህዶ ልጆች

  • @azitiaziyetube6514
    @azitiaziyetube6514 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ሰዎች ይህንን ቀን ለማየት ያልታደሉ አሉ እናንተ ግን አንድ ቀን በስጦታ መልክ ተሰጥቶአችኋል እ/ር ይመስገን በሉ መልካሞ በዓል እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችውሁ
    እልል
    ልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እህት ወድሞችን🌻🌻😘😘❤❤

  • @Mነኝየሴሜንሸዋልጅ
    @Mነኝየሴሜንሸዋልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ አምላኬሆይ እደፍቃድህ እደቸርነትህ አኑረን በስደትም ባገረም ያላችሁ እንኳን ለብረሀኑ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @orasemoche405
    @orasemoche405 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalyoti yasemaleni idimehi zemeni yibareki amen Amen Amen 🙏🏻 🙏🏻🙏🏻👏👏👏⛪💯💚💛❤🤲🤲🤲

  • @urltube7298
    @urltube7298 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @haleeemhk9580
    @haleeemhk9580 2 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለብርሀኑ መሰቀሉ አደረሳችሁ 💚💛❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏

  • @bonchalopa6390
    @bonchalopa6390 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ዝማሬ ልብን ሚመስጥ ቅዱስ እግዚአብሔር ከፍቅረ ነዋይ፣ከከንቱ ዉዳሴ ይጠብቅህ።

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 8 หลายเดือนก่อน

    Amen!Enquan Liberhani Meskilu Beselam Adderesacheu Wegenochea Bemulu 🎉❤Zemare Meliaktin Yasemalin!

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 2 ปีที่แล้ว +2

    መተናል ባለማሀተቦች አለን ይክበር ይመስገን ሰላም ውድና የተከበራቹህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀኑ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳቹህ አደረሰን አሜን እኛም ያሰብነው ተሳክቶ ለመጭው በሀገራችን እንድናከብር ይርዳን አሜን ሰላምለሀገሬ ይሁን🥰🥰🥰💚💚💛💛❤️❤️🌻🌻🌻🌹🌹

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን እንቁ ያገር ልጆች ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ለዝህ ሰአት ያደረሰን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለመስቀል ብረሀኑ አደረሳችሁ 🇪🇹🙏🙏🙏

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ 2 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደርሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን