ከዶሮ ጋር የተደባደበውና ከወለዳቸው 4 ልጆቹ አንዷ ወደ ሸረሪት እንደተቀየረች የሚናገረው ነብይ ወንጌል ሲነገረው ያለውን ተከታተሉ::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Funny-video‪@hailuyohannes4657‬ s

ความคิดเห็น • 515

  • @BurukGetahun-k2b
    @BurukGetahun-k2b 6 หลายเดือนก่อน +5

    እብድ ማቅረብ ጀመርክ እሱ እብድ ነው ለምን ወደ አማኑኤል አትወስደውም አረ ምን ጉድ መጣብን

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሀይሉሻ ከሁሉ የተሻለ አንተ አደረክ መስማት የሚገባውን በጥበብ ነግረኸዋል ፍቅር እንደሚያሸንፍ አሳይተሀል ይኼ ልጅ እኮ አትከራከሩኝ አጠይቁኝ ሲል ነበር የምሰማው ዛሬ ግን ደስ ያለህን ጠይቀኝ ሲል ሰማሁ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 8 หลายเดือนก่อน +18

    😂😂😂😂😂ጥርስ አልስቅ አይልም የእግዚአብሔር እኛን መታገሱ!!!!!

    • @bettyyayeabatwa
      @bettyyayeabatwa 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lifelove1621
    @lifelove1621 8 หลายเดือนก่อน +19

    የተመለከትኩት ነገር ኢየሱስን ያውቃል ግን ስሙ ሲጠራበት ይጨንቀዋል ... ጌታ የመዳንን ቀን ያሳየው 🙏

    • @asamnbelay3352
      @asamnbelay3352 6 หลายเดือนก่อน

      በመንፈስ ነው የተመለከትከው 🤔

  • @anteneh41
    @anteneh41 8 หลายเดือนก่อน +5

    ምን ጨው ሲልስ ነው እንዴ የዋለው ዝም ብሎ የሚጠጣው😅😅😅😅

  • @Jadd90
    @Jadd90 26 วันที่ผ่านมา

    enezi sewoch beyebotaw eyegabezu yihen eminet asawekulet. lemin tigabizutalachihu. lemin tikuret endiyagegn tagizutalachihu. lib endisemaw aregachihut.

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለእብድ ቦታ መስጠትዎ ገርሞኛል ።😢 ይሄ ሀይማኖትም አይደለም ቅጀት ነው። ለእውቅና የሚያብዱ ሰውች ጋር ተቀምጠው እራስን ማሳነስ ተገቢ አይደለም።🤗

  • @JesusTribe-r6p
    @JesusTribe-r6p 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጩሆ ማይወጣ ነገር ።

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 8 หลายเดือนก่อน +7

    በቃ አሁን ገባኝ ሽንትቤት ነው የተለከፍከው ሆሆ😂😂😂ካሱ ፋኩ😂😂

  • @danielmathewos5993
    @danielmathewos5993 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሉ ዩሐንስ አዝናለሁ ይህን የሐሰት ነብይ ትልቅ ሰዉ ብለህ ማቅረብህ

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዱርዬው ነብይና አወዛጋቢው መምህር ፤ ብትለው ርዕሱን 😮 ሃሃሃ

  • @richa1186
    @richa1186 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ አልልም አል! ማንም መንፈስ ቅዱስ ካልረዳው በቀር ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት የሚችል የለም:: ድንቅ ስም ::

  • @RuthHaile-kz8oe
    @RuthHaile-kz8oe 8 หลายเดือนก่อน +31

    ሃይልሻ ተባረክ ጥበበኞች የሳተውን በፍቅር ያቀናሉ።

    • @kassahungirma
      @kassahungirma 7 หลายเดือนก่อน

      ፓፓፓ ንግግር😮

  • @abdigemta3317
    @abdigemta3317 7 หลายเดือนก่อน +4

    የአህምሮ በሽተኛ ነዉ ልጁ ፀሎት ያስፈልገዋል።ስለ እየሱስ ሲነሳ መንፈሱ ይናደዳል።

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይገርማል የእየሱስን ስም መስማት አይችልም

  • @Professor_AD
    @Professor_AD 8 หลายเดือนก่อน +20

    ሀይልሻዬ ስወድክ
    ትሁት የእግዚአብሔር ሰው

  • @IsraelMimi-lm2ql
    @IsraelMimi-lm2ql 8 หลายเดือนก่อน +13

    The way he talk ergataw humble nw 😍 he's funny too🤩🤩

  • @treesofrighteousnessintcm3519
    @treesofrighteousnessintcm3519 8 หลายเดือนก่อน +1

    FOR ME THOSE WHO YOU SO CALLED PREACHER OR TEACHERS OF GOSPEL AND HAVE SHOW WITH THIS GUY.I REALLY DON'T UNDERSTAND WHAT IS YOUR KNOWLEDGE OF GOD'S WORD...BUT I AM SURE JUST TO MAKE THE TH-cam MONEY...

  • @yonatangetachew2636
    @yonatangetachew2636 6 หลายเดือนก่อน

    Lememsekr memokeru teru nw .... gin hulun aweqo lemiyaderg sew ..... bezi meleku melku maberariya mestet .... lela yeteneshafefe temehret endisera topic mestet nw ..... like Mohammeden nosticism menged lay endagegnute .....

  • @SamiBekele-x6o
    @SamiBekele-x6o 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ስይጥምን አታናግር

  • @Ramael19
    @Ramael19 8 หลายเดือนก่อน +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ይሄ ሰው መኖሩ በዚህ ሰአት አሪፍ ነው ጆሮን ከሚያጮሁ ፖለቲከኞች አላቆ ፈታ ያደርገናል አሪፍ ነው 🤣🤣👍👍

  • @robi4895
    @robi4895 2 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስ ፈላስፋ አይደለም እውነተኛ አምላክ የዘለአለም ሕይወት ነዉ ምሕረቱ ይጎብኛቹ

  • @tiguistteklu6127
    @tiguistteklu6127 8 หลายเดือนก่อน +2

    ውሸት ሥለማይደገም ነው በጣም እየተጠነቀቅህ አውራ (መነጽርህን አውልቀው ደግሞ አውቀህ ነው የምትዘባርቀው

  • @twrk87
    @twrk87 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ነቢይ ደምሳሽ ይመችህ.... ኣጠጣጥህ ስንቱን ኣሳሰበኝ🤔🤔🤔

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 7 หลายเดือนก่อน

    ሲናገር በጣም እንደሚያፌዝ በሰው እየቀለደ ይገርማል ቅዠታም

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 8 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅር ሲዝም ይመቸኛል ጌታን😂😂😂 ፈታ ያደርገናል

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 7 หลายเดือนก่อน

      አይ እንግዲህ፥ አርፈሽ ተቀመጭ።

  • @kemalali1832
    @kemalali1832 8 หลายเดือนก่อน +5

    Identical brothers, you both have a confused understanding of God.

  • @teg22345
    @teg22345 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ejun eytenkol lemetawk teret eyderg new 😳🤔 dramatic yehon sew egziyaber yeker😂yebelew

  • @yonasyonas9774
    @yonasyonas9774 6 หลายเดือนก่อน

    ሀይሉ በብዛት ጣቱን አየቀሰረ ፍ ማለት ጀምራል😂😂😂😂

  • @AlkaHailu
    @AlkaHailu 4 หลายเดือนก่อน

    ኀይሉ ይህን ሰዉ ማቅረብህ ዓላማህ ምንድነዉ
    ይሔ ሰዉ አዕምሮዉን ከሳተ ሰዉ ልዩነት የለዉም

  • @woini-j3l
    @woini-j3l 8 หลายเดือนก่อน +20

    በውነት በጣም ነዉ የሚገርመው የእውነቱን ከሆነ 🤔::ጌታ
    ኢየሱስ ይርዳው!! ጌታ እኛን ከጠፋንበት ፈልጎ እንዳገኘን እሱንም ያግኘው 🙏
    ወንድም ኃይልሻ ተባረክ🙏🙏🙏

    • @EliasEejigu
      @EliasEejigu 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @nigussintayehu6027
    @nigussintayehu6027 8 หลายเดือนก่อน

    ሀይልሻ የበሰለ ክርስቲያን መሆንህን አሳይተሀል

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የወንጌል ጀግና ምነው ዛሬ ይክ ፍጡር በጣም ምክር ህክምና ይፈልጋል ትውልድ ያሰናክላል

  • @HenaMan-r6o
    @HenaMan-r6o 8 หลายเดือนก่อน

    የማይሆን ሰው ለምን ትጋብዛላቸችሁ?
    ለምንስ ይሄ አጋንንታዊ ትምህርት ለምን እንዲያስተላልፍ ታረጋላችሁ ያሳዝናል

  • @HenaMan-r6o
    @HenaMan-r6o 8 หลายเดือนก่อน

    የማይሆን ሰው ለምን ትጋብዛላቸችሁ?
    ለምንስ ይሄ አጋንንታዊ ትምህርት ለምን እንዲያስተላልፍ ታረጋላችሁ ያሳዝናል

  • @samuelmengsteab1822
    @samuelmengsteab1822 6 หลายเดือนก่อน

    እንደዚ ሚናገሩ ብዙዎች የኣእምሮ በሽተኞች ናቸው

  • @Nicolas27821
    @Nicolas27821 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተርቧል አጠጣጡ ራሱ ኢትዮጵያዊ ሥነምግባር የለውም ።

  • @naniadhanom
    @naniadhanom 7 หลายเดือนก่อน

    ምንድን ነው የሚጠጣው 🤔ቀምቅሞ አድሮ የመጨረሻ ጠምቶታል😂😂😂

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 8 หลายเดือนก่อน

    መቅረብ አነበረበትም ምክንያቱም ጤነኛ አይደለም ቦታም መስጠት አልነበረብህም

  • @Kidanemihret1990
    @Kidanemihret1990 6 หลายเดือนก่อน

    ነገ, ነጠላህን ለብሰህ ማሪኝ እናቴ ቤተክርስቲያን ማሪኝ ስትል እንደምናይህ ነው እነግዲህ።

  • @ወልቃይቴው-ቨ1ሠ
    @ወልቃይቴው-ቨ1ሠ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥልቅ እንግዳ ይላል ትልቅ ሰይጣን እንጂ 😊

  • @sisaymulugeta4241
    @sisaymulugeta4241 7 หลายเดือนก่อน

    የምር ግን ይህንን ሰውዬ በጣም እውቅና እየተሰጠው እንደሆነ አስተውላቹታል

  • @Lala-rd6vl
    @Lala-rd6vl 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይኸን ሰውዬ አያፌመሳችሁት ነዉ እንጂ እያዳናችሁት አይደለም ሀይልሻ ለብቻ ብትመሰክርለትና ብትጸልይለት የተሻለ ነዉ ከማሳቅና ከማዝናናት ውጪ ምንም ፍሬ የለዉም

    • @ninatadele622
      @ninatadele622 8 หลายเดือนก่อน

      እዉነት

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u 8 หลายเดือนก่อน +2

    አውቆ ነው ውሸቱን ነው ታዋቂ ለመሆንና ገንዘብ ለማግኘት አዲስ ፈጠራ ፈጥሮ ነው የሚያወራው

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e 8 หลายเดือนก่อน

      በዛዉ ቢቀጥልስ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 5 หลายเดือนก่อน

    ጅል የሆናችሁ ነዉ ሚመስለኝ!...አንተ ሃይሉ ምን ነክቶህ ነዉ?

  • @zelalemgirma2559
    @zelalemgirma2559 6 หลายเดือนก่อน

    ሀይልሻ: ለዚህ እብድ ፀሎት ነው የሚያስፈልገው!! እያስቀመቀምክ ነው እንዴ የምትጠይቀው??😅

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 7 หลายเดือนก่อน

    አንዳንዴም አልታከምም ካለ ዕብድ ጋር ለመዝናናት የሚደረግ የቀልድ ቃለ መጠይቅ ነው 😂😂ቀላል አሳቀኝ😂😂ሸረሪት ልጅ😂😂ቁቅ ያለችው ቀይ ዶሮዋ😂ኸረ በሳቅ ልሞት ነው 😂😂ደንበኛ ኮሜዲያን😂😂😂

  • @akramseid4855
    @akramseid4855 6 หลายเดือนก่อน

    ሀይሉ ምነካህ ወንድሜ ..የሚመጥንህን ሰው አውራጂ ይሄ የሳተ ሰው ነውኮ

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ ይሄ እንዴ? በደህና ጊዜ በመጨለልህ ከዚህ አሥቀያሚ ጊዜ አስከፊነት ተርፈሃል በሉት

  • @gospelsingersamueladelloof7369
    @gospelsingersamueladelloof7369 8 หลายเดือนก่อน +13

    This is gospel you are blessed haylish❤

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 7 หลายเดือนก่อน

    ሃይሉ ምነው አንተ ደሞ እብድ ትሰበስባለህ

  • @paulyemane1309
    @paulyemane1309 6 หลายเดือนก่อน

    እንግዳህ አክብሮ መጥቶ እንዲህ መሳለቅ ልክ አይደለም::

  • @habtamugetachew3773
    @habtamugetachew3773 7 หลายเดือนก่อน

    አንተ ከእሱ አትሻልም
    መንፈሳዊነትን ትተህ ዘቀጥክ

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 7 หลายเดือนก่อน

    ጻታን ስለመቀየር ለማበረታት ነው የዚህ ልጅ አሳብ ንቁበት

  • @Israel5T
    @Israel5T 7 หลายเดือนก่อน

    መቸስ አንቴም ባለጌ ነህ። እስቲ አሁንም አልፎ አልፎ ትበዳለህ ብለህ አትጠይቀዉም።

  • @admasugebere
    @admasugebere 8 หลายเดือนก่อน +6

    የጨለማ ክፋት እውነት መስሎ መቅረብነው ሀይልሽ ተባረክ

  • @WanaWana-gb4jf
    @WanaWana-gb4jf 6 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ምን ነካህ ሃይልሻየ 😢😢😢😢 ኣሳዝነሀኛል ይቅርታ መጠየቅ ኣለቅህ

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 6 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ይዝም በራሡ መብት የራሡን ሀይማኖት የፈጠረ ብቸኛ ሠዉ

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 8 หลายเดือนก่อน

    ከሰይጣን አገልጋይ አዕምሮዉን ከሳተ ሰዉ ጋር ታወራለህ?

  • @بهيجازهري
    @بهيجازهري หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው ውሸት መቻሉ አምላክ ሂድ ብሎኝ ነው አላለም 😂😂😂😂😂 ሡበሃን አሏህ

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 7 หลายเดือนก่อน

    አንተ ደህና ሰው አልነበርህም ምነው ተጃጃልህ ። ከጠጣዉ አረቄ ብዛት ጁሱን እንዴት እንደሚጨልጠዉ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በእሳቱ ውስጥህ ያለ መንፈስ ያቃጥለው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን 🙏

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ደምሳሽ መቼም የሀገሬ ልጅ ስለሆንክ ነው ውንድም የምልህ። እባክህ ይሄ የወደቁ መልእክቶች አሰራር ነው❗ ሴጣን ውሸታም ነው አንተ የምትለው ነገር ብዙ ሰዋች ቀልድ ይመስላችዋል ግን አይደለም በነዚህ አጋንቶች ተይዘህ ነው። ብዙ በእስራት ውስጥ የነበሩ ሰዋች ያንተን አይነት ነገር ሲመሰክሩ ሰምቻለው ያንተ ለየት የሚያደርገው ልጅ የሆነው ነው መሰለኝ የለከፈህ። እናም ደምሳሽ ይሄ ሂወት የሌለውን ነገር ትተህ እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን እየሱስ ክርስቶስን ተቀበል🙏 አብሳላትም በመነናፍስቱ አለም የተያዘች ስለሆነች ነው እዛ ላይ ያያት ብዙ የምትናገረውን ያስተዋለ ሰው ይሄ ይገባዋል ለሁሉም መፍትሄው ክርስቶስ እየሱስ ነው🙏🙏🙏 ሀይልሻ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ሳትንቀው አግኝተህ እንደዚህ እውነቱን ስለነገርከው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @nowisthetime7496
    @nowisthetime7496 7 หลายเดือนก่อน

    ደምሳሽ ከክርስቲያኖችና እስላሞች የተሻለ ነው ቢያንስ የራሱን ነገር ይዞ ቀርቧል። የሮማ እና የአረብ ፕሮፖጋንዳ ሳይሆን።

  • @YeshinehMisganaw
    @YeshinehMisganaw 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቶሎ ቶሎ ሙላለት ይጠጣ አሪፍ እየሰከረ ነው።በደንብ እዲያስቀን ጠላ ጨምርለት።

  • @AmanAyele-o1f
    @AmanAyele-o1f 6 หลายเดือนก่อน

    አፈርጠጣ ምን አይነት ችጋራም ነህ ቀስ ብትል ምንአለበት 😂😂ተርጋግተህ ብትጠጣ እኔህፃን ሆኘ እንኳን ምሪንዳ ሲገዛልኝ እንደዚህ አልጠጣም አፈርጠጣ

  • @AberashWol
    @AberashWol 7 หลายเดือนก่อน

    ሀይሉ ሌላው ሰፎንያስ ሆንክ ኧረ ተረጋጉ ሚድያ ላይ የማይወጣ ለጌታ ክብር የማይሆን አታውጡ

  • @eyerusalemtekeba3781
    @eyerusalemtekeba3781 8 หลายเดือนก่อน +23

    ሀይልሻ ለልጁ ለማስረዳት የተጠቀምከው ጥበብ ቅፅበታዊ ጥንቃቄን የተሞላ እና አብይ መልዕክቱን ያልዘነጋ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል! ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ ልጁንም ለጌታ የሱስ የታመኑ እጆች አሳልፈን በፀሎት ሰጠን አሜን!

    • @beyim4545
      @beyim4545 7 หลายเดือนก่อน

      Tew bakih??😂😂😂😂😂😂

    • @skt-dt9nn
      @skt-dt9nn 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው እግዚአብሔር ይርዳው አንተንም ሀይሉ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ

  • @lewiaman
    @lewiaman 7 หลายเดือนก่อน

    አልታወቀህም እንጂ በመጀመሪያ ፍጥረትህ አንተ አውራ ዶሮ ሆነ የተፈጠርክ ይመስለኛል። በአንተ ፍልስፍና ማለት ነው

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ይህ ሰውዬ ግን የዘለለው ክትባት አለ ወይም መድኃኒቱን መከታተል አቁሞዋል ።

  • @YonasBm
    @YonasBm 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkkk yoni...ስላቀረብከው አመሰግናለሁ
    አዝናንቶኛል ...ቀጣይ ሴት ሁኝ እንደምፈጠረ በመስማቴ ክክክክክ ደስተኛ ነኝ

  • @monabonger
    @monabonger 8 หลายเดือนก่อน

    ያስተዋልኩት የኢየሱስን ስም መስማት አይፈልግም

  • @AbinetDaniel-gh6mf
    @AbinetDaniel-gh6mf 8 หลายเดือนก่อน

    ዶሮዋ ሰው ሆናች ሁለተኛ ምህረትአብ

  • @BekiTsige-h5c
    @BekiTsige-h5c 6 หลายเดือนก่อน

    ሀይሉ ልጀ የእግዛብሄሪ ሰዉ ነህ እደዚ የለዉ መሰከረ ልቀቀዉ

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 8 หลายเดือนก่อน

    በቃ ለዩቱብ ሽቀላ አንተም ገባህበት!እበት ለ እበት።ማፈርያ ሁላ!

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 6 หลายเดือนก่อน

    ኃይልሻ:- ዛሬ ቢጤህን አገኘህ። ምንም አትለያዩም።

  • @KidaKidaman
    @KidaKidaman 7 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው እስካሁን ፍቅርሲዝምን ሲጠይቁ እየነቀፉት ነው እሱ ደሞ ያንን አይፈልግም እምነቱ ትክክል ቢሆንም ባይሆንም ሀሳቡን አዳምጦ መንቀፍ ይቻላል

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 6 หลายเดือนก่อน

    ደምሳሽ!!
    እውነትም ደምሳሽ
    የአማራ ፖለቲካ መምጫው ብዙ ነው
    የአማራ ልእልናን አላስጠበቀም ብሎ ያሰበውን መለስ ዜናውን ይጠላል!
    አጃኢብ ነው
    "ነብይ ነኝ ባዩ ደምሳሽ" ዋና አላማው በሀይማኖት ጭምብል የብሔሩን ልእልና ማረጋገጥ ነው!!!

  • @helina5990
    @helina5990 6 หลายเดือนก่อน

    ለሰማይ የከበደውን ሰው ለሰማይ የራቀው ሊቃውንት አቀረበው 😂😂😂

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 7 หลายเดือนก่อน

    ከሱ አትሻልም አንተም ምነው ሰው የሚያንፅ ነገር አጣህ ጌታ ያስብህ

  • @Hanimar1221
    @Hanimar1221 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ሰውየውን መምከር ከፈለክ ቤትህ ውስጥ ምከረው...እንጂ የማንንም ከንቱ ወደ ሚዲያ አታምጣ.ግራ ተጋብቶ ግራ የሚያጋባ ከንቱ ፍጥረት!!

  • @fes592
    @fes592 6 หลายเดือนก่อน

    እራሱን አምላክ ማድረግ የሚፈልግ የሰይጣን ጭፍራ ነው። ይሄ ትውልድን የሚያስት መርገም ነው። ሰው ብላችሁ ከዚህ ሰውጋ ጊዜን ማጥፋት አይገባኝም። ስንት መሠራት ያለበት እያለ ይሄ አውቆ እራሱን የሸጠ ሰው ነው።

  • @messiye6573
    @messiye6573 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ወንድሜ ሀይሉ ከዚህ እብድ ምን ጠብቀህ ነው የሄድከው እግዚአብሔር ባለበት ቦታ ያድርቀው ለክብሩ ሲል

  • @yeneneshtadde2252
    @yeneneshtadde2252 6 หลายเดือนก่อน

    አረ እሄ እብድ ቤተሰብ ካለው ለምን አያፀልዩበትም የዚ ልጅ ጀርባ ኢሉምናቲ ነው የጨለማውን (የወደቀው)መላእክት ተጠናውቆታል

  • @Altayedesta573
    @Altayedesta573 6 หลายเดือนก่อน

    Mengest men alha goteto asegebetot eske wetha asayhen mhalet nber....

  • @brookhailu6646
    @brookhailu6646 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጲያው ውስጥ እኮ ለምን በነጠላ ጫማ አታምንም ተከታይ አታጣም 😅😊

  • @SamiBekele-x6o
    @SamiBekele-x6o 8 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እባክህ ዳግም አታናግረው

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 6 หลายเดือนก่อน

    ያዉ ናችሁ። የሁለታችሁም እምነት ህዝብን ማደንዘዣ ድራግ ነዉ‼...እየሱስ ምናምን እያላችሁ እየዘለላችሁ ሴትን እየደፈራችሁ ትዳርን እያፈረሣችሁ ሃብትን እየዘረፋችሁ የሃሰት ነብይነትን እየሰበካችሁ ከተንጣለለ ቤት እየኖራችሁ ህዝብን የምታታልሉ ናችሁ።( protistant)

  • @AradaRas
    @AradaRas 6 หลายเดือนก่อน

    ምአይነት ምታስቅ ሰው ነህ አተ አራሱ 😳😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ እንግዳ ስትለው አንተ ትንሽ ሰው ነህ 🤑🤑🤑 መመርያው መፅሐፍ የትኛው ነው /??? ይሄንን ሀይማኖት መነሻው ከየት ነው መሪው ማን ነው ????? አምላክ የሚለው ዙሮ ዙሮ አጋንንቱ ነው 100%::!!!!

  • @sadkedirhassen8972
    @sadkedirhassen8972 8 หลายเดือนก่อน

    ከ እስልምና ውጪ መዳኛ መንገድ የለም ስለሙ ሳትሠልሙ ከሞታቹ ሁለታቹም በ እሳት ዘውታሪ ሆናቹ ትቃጠላላቹ

  • @bitanyaamen-5469
    @bitanyaamen-5469 4 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገው ያሳዝናል

  • @magisobbo
    @magisobbo 7 หลายเดือนก่อน

    Mnm enkuan tmhrtochihn balkebelachew thtinahn wedewalew...yihen sewuye bante menged yaweraw sew yelem

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 6 หลายเดือนก่อน

    አቅራቢውም እንግዳወሰም ሌቦች ማን ይሰማችሁዃል ? ደግሞ አሰኮ አለባበሳችሁ የፀጉር እስታይላችሁ ለሐሳዊነታችሁ በቂ ምስክር ነው፤ከዚሕ በላይ ምን ነገር ሊመጣ ።

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 7 หลายเดือนก่อน

    ያሮጊቶች ተረት እያለ ሐዋርያው ጳውሎስ ያስተማረው እንደዚህ አይነቱን ነው
    ግን ወንድም ዩሐንስ ሌላም ኮሜድያን መጋበዝ ቀጥልበት አንዳንዴ ፈታ በሉ እያልከን ስለሆነ

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 8 หลายเดือนก่อน

    👉 አይ ኃይሉ_ ዕይታ ስታጣ በዚል መንገድ የሚሰማህ ፍለጋ ወጣህ?

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 6 หลายเดือนก่อน

    ይኼ የእየሱስን ስም ፈፅሞ መጥራት አይፈልግም ምክንያቱም ይኼ የሉሲፈር ፈረስ ነው 666 ነው በሌላ መንገድ ነው የተገለፀው በሌላ ቻናል ላይ ኢንተርቪው ተደርጎ ታያላችሁ ከትንሽ ጊዜ በኋላ አለምን እንሞላለን እያለ ነበር በጌታ በእየሱስ ስም እቅዳቸው ይፍረስ ይኼ ጨለማ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 6 หลายเดือนก่อน

    ልጁ አመራመራለሁ ብሎ እየወባረቀ ነው

  • @efalata806
    @efalata806 7 หลายเดือนก่อน

    እንግዳ ለ interview ከጠራ በቁምነገር በቅደም ተከተል ጥያቄ ጥያቄህ ፤ መጨረሻ ላይ ትክክለኛውን የ አንተን እምነት መናገር ነበረብህ። ማፈዝ ይደብራል

  • @bizuategaw
    @bizuategaw 8 หลายเดือนก่อน

    ....የነገሮች ግጭትን የሚጠላ/ባይሆን ብሎ የሚመኝ/ የሚፈራ እና ከልጅነቱ ጀምሮ ሴታሴትነትን የሚመኝ፤ የመሸነጋገል ተረቶችን የሚለማመድ ውሸታም ነው፡፡
    አንድ እውነት ግን አለ፡ ይኸውም ሰይጣን ሰውየው የተቀረፀበትን ባህሪ ተከትሎ ገብቶበታል፡፡