ቀን 331 - ህዳር 17 የአንድ አመት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ || Day 331 - Nov 26 || One year bible reading plan

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 วันที่ผ่านมา +1

    God is too good ❤❤❤

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቀን331፦“ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥8

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 2 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ፀጋህ ይርዳኝ አንተ ባትረዳኝ ኖሮ እጠፋ ነበር አንተ ከያዝክ አትለቅ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ይኸው ቃልህ በየቀኑ ይሰራኛል ያበረተኛል ተስፋም ይሰጠኛል ብርሃኔ ነህ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @millenyemane
    @millenyemane 3 วันที่ผ่านมา

    🔥#ቃልም_ሥጋ_ሆነ፣👈💖
    💥 ቀን.331📖
    26/11/2024
    #ለረዳኝ_ለጌታችን_አምላካችን_እግዚአብሔር
    #አምላክ_ክብር_ምሰጋና_ይሁን
    #ብርታትና_አቅም_የሆንከኝ
    #እግዚአብሔር_
    #አምላካችን_ስምህ_ይክበር_ይቀደስ🙏
    #በቸርነትህና_በምሕረትህ_በከበረ_ሰረገላ_ወጥቻለሁ🙏🔥
    #ወደ_ሙሉ_ህይወት_
    #የሚመራው_መንገድ_በብርታትህ_በውሰጤ_
    #በሚሰራው_እቀጥላለሁ
    📖💡አሜን!
    💥🌻#የምሰጋናና_የውዳሴ_ኣመታችን🙏
    🌼የመጨመር_አመት_ወደ፣አዲሰ፣ከፍታ፣የመውጣት_ዘመን_አሜን🙏

  • @Getenesh-oe3sw
    @Getenesh-oe3sw 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብርና ምስጋናም ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።❤❤❤

  • @eyerusbb
    @eyerusbb 2 วันที่ผ่านมา

    May God the Father of our Lord Christ bless you!!!
    Thank you beloved brothers for sharing the Word of God

  • @matewosberhane1814
    @matewosberhane1814 2 วันที่ผ่านมา

    Zmenachu ybark ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን!!!
    የእግዚአብሔር ቃል ያበረታል

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ፤ ጊዜያችሁን፡ ለእኛ፡ ቃሉን፡ እንድናውቅ፡ ስለምታነቡልን፡ ተባረኩ!!!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ፀጋውንም ያብዛላችሁ

  • @rebeccamolla4884
    @rebeccamolla4884 3 วันที่ผ่านมา

    Amen amen GETA EYESUS YEBARKAHU CM CHURCH !

  • @BETINATi-l6b
    @BETINATi-l6b 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤❤

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን !!! 🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonaszewdu-j6j
    @yonaszewdu-j6j 3 วันที่ผ่านมา +1

    ስለቃሉ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን

  • @bizbelay2988
    @bizbelay2988 3 วันที่ผ่านมา

    ተባርካችኋል

  • @rahelsuard758
    @rahelsuard758 3 วันที่ผ่านมา

    Tebarkeu 🙏

  • @MenbereKebedeHabtegeorgis
    @MenbereKebedeHabtegeorgis 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላኬ እና አባቴ ሆይ ስለ ቅዱሱ አስተማሪው ቃልህ አመሰግንሀለሁ ስምህንም ከፍ አደርጋለሁ ቃልህ እንዳስተማረኝ እንድኖር እርዳኝ ማስተዋልን ስጠኝ አባ ተመስገን 🙏🏽

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 วันที่ผ่านมา

    God bless you all🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 3 วันที่ผ่านมา

    Haleluyaaaaaaaaaaa

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 3 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 วันที่ผ่านมา

    “ፍቅር ብዙ ኀጢአትን ይሸፍናልና፣ ከሁሉ በላይ እርስ በርሳችሁ ከልብ ተዋደዱ፤”
    ‭‭1 ጴጥሮስ‬ ‭4‬:‭8‬ ‭NASV‬‬
    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you 🙏🙏🙏💕

  • @millenyemane
    @millenyemane 3 วันที่ผ่านมา

    እወዳቹኣለሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በቃሉ ሰረገላ ተሳፍሬ በምህረቱ እድል አግኝቼ በቃሉ እየተባረኩ ቀን 331 ደረስኩ። ተበረኩ❤❤❤ 1ኛ የዼጥሮስ መልእክት 4:8

  • @AzebBekele-c3z
    @AzebBekele-c3z 3 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏

  • @alemeshetu8063
    @alemeshetu8063 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤🙏❤
    “ነገር ግን ጸጋን አብልጦ ይሰጣል፤ ስለዚህ፦ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል።”
    - ያዕቆብ 4፥6

  • @serawitkebede6299
    @serawitkebede6299 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 3 วันที่ผ่านมา

    Geta yemesgen

  • @Absalat700
    @Absalat700 3 วันที่ผ่านมา

    ቀን _331❤
    _1ጴጥ4.8 ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።

  • @selamawitgebrekida9653
    @selamawitgebrekida9653 3 วันที่ผ่านมา

    Zwcqrg