🌻አዲሱን አመት በሳቅ እንጀምረው🤣 ( ክርስቶስ ወደገነት ወሰደው ፣ የጆሽዋ ትርፍራፊዎች፣ ጨቅላ ነብያት፣ አንፍር ቲክቶኮች ፣ የከሸፈው የዳንሳ ትንቢት )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 205

  • @miku_et
    @miku_et  4 หลายเดือนก่อน +55

    ሰላም ወገኖች እንኳን አደረሳችሁ ፣ መልካም አመት ይሁንላችሁ🌻🌻

    • @dollar225
      @dollar225 4 หลายเดือนก่อน +3

      ወንድሜ እንኳን ከደረሰህ

    • @Hana-3838
      @Hana-3838 4 หลายเดือนก่อน +1

      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 4 หลายเดือนก่อน +1

      🌼🌼እንኳን አብሮ አደረሰን🌼🌼

    • @NomorehgdefEzgharya
      @NomorehgdefEzgharya 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን ኣሕቢሩ❤❤❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ሚኪ የት ጠፋክ በሰላም ነው የሳቃችን ንጉሰ ❤❤❤❤❤

  • @robelNega-z7b
    @robelNega-z7b 4 หลายเดือนก่อน +27

    ሚኩ አንተ አዝግ የሆንክ ልጅ ይሄን ጨፍጋጋ አዲስ ዓመት በሳቅ ስላስጀመርከኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
    ከምር ግን በዚህ ዘመን ኮሚዲያኑ በከንቱ መፍጋታቸው ያሳዝናል🤣🤣🤣

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ 🤣 መልካም አዲስ አመት

  • @WegenTadese
    @WegenTadese 4 หลายเดือนก่อน +15

    ሚኪ የ አውነት በጣም ነው የምትመቸኝ ብቻ በርታልን😍😍😍😍😍

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ሚኪዬ የአምሰት አመት ልጅ አሰርገዘ ወይኔ እየሱሰ ላይ ተዛለቁበት ይቅር ይበላቹ እናንተ ሰይጣን ተላላኪ 666 አባላት ሁላ

  • @mitkierafera4099
    @mitkierafera4099 4 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም የሚያሳዝኑኝ የእነዚህ ተከታዮች ናቸዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ሁሉም ነገር በገሀድ ዉሸት መሆኑ ይታወቃል ግን....ሰዉ..

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 4 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚ አብሄር ማረን ይቅር በለን እሂ ነዉ ማት ሚአመጣብን እግዞ የሚያሰኚ ጊዜ ነዉ

  • @yonasberhanu4859
    @yonasberhanu4859 4 หลายเดือนก่อน +8

    ብዙዙዙዙዙ የገማ የተግማማማማ ነገር አይቻለሁ እንደ ጴንጤ ግን የግማት ማስተር አላየሁም ።‼️

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኪኪኪኪ ፓስተር ቸሬን አይተህ እነኝህን ስታይ እሱ እራሱ ይቀልድባቸዋል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የተለያየ ጴንጤ አለ ማለት ነው? እነኝህ ነውረኞች

  • @Godislove482
    @Godislove482 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪዬ እገዚአብሄር ይጠብቅህ
    እያዝናናህ ህዝቡን የምታስተምርበት መንገድ ልዩ ነው
    ልብ ያለው ልብ ይበል
    ለነገሩ ህዝቡ ደንዝዟል
    እግዚአብሔር ያንቃው
    አንተም በርታ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏 አሜን

  • @haddishagos1674
    @haddishagos1674 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው። ያእቆብ 1፡26

  • @makiass2554
    @makiass2554 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሚኪያችን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን አረሰህ ።አሁን ደግሞ አሜን እያሉ ለሚጃጃሉ የህሊና ፀሎት እናድርግላቸው😂😂😂😂😂

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም የሳቃችን ንጉሰ ትችላለክ ሚኪ በሰላም ነው የጠፋከው❤❤❤

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 4 หลายเดือนก่อน +7

    አምስት መቶ ቢሊየን አላለም እንኳን አንድ ግለሰብ የኢትዮጵያ መንግስት እንኳን የሌለውን😂😂😂😂😂😂

  • @FirahiwotAlemneh
    @FirahiwotAlemneh 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን አቀራረብህ በጣም ደስ ነው እሚለው😂😂😂😂

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 4 หลายเดือนก่อน +7

    Pente Ye diabilos feresoch😢😢😢

  • @zelalemendeshaw4101
    @zelalemendeshaw4101 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሚኩ ጠፋህብን እንኳን አደረሰህ ጎበዝ ስናይVPN እየለኮስን🙏🙏🙏

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏 አመስግኛለሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይለያል ዘንድሮ የነብዩ ታምር ወደው አይሥቁ 😮😮😂😂😂😂😂😂

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr 4 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም አዲስ አመት ብሮ ቶሎ ቶሎ ከች የምትልበት አመት ይሁንልን 2017🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulukenyalew7481
    @mulukenyalew7481 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yasazinal ene esu adelem emigermegn esun eyetekebelu amen emilut sewoch yigermugnal koy eza sihedu ayimiruachew endayisera yidereg yihon mndinew negeru befetari.

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 4 หลายเดือนก่อน +4

    እነዚህን ሀሰተኛ ነቢያትን እያፈሰ ወደ እስር የሚጥል መንግስት በመጥፋቱ ገና ብዙ እናያለን !!!

  • @AmenhMuhamd
    @AmenhMuhamd 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ዱኒያ አላህ ይስትር😅😅😅

  • @KiburSewTv
    @KiburSewTv 4 หลายเดือนก่อน +2

    የቦክስ አሰልጥኙን ምክር ሰምተናል 😂😂 4፥10

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 4 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂አረ የኔም አካውንት ማግኔት ይሁንልኝ😂
    ሚኪ እንኳን አደረሰህ መልካም አመት🙏♥️

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      🤣 ወግቼልሻለው

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናችን በርታ እስቲ እደዚ አስቀን😂😂😂😂

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ አካውንቶች ገንዘብን ይስባሉ ብሎ ዝም ዘሩ ቀለጠ እማማ ዝናሽ ገደሉኝ ይሄንን ያቀነባበርከው አመቱን ሙሉ ሳቅ

  • @LiyuSetagn
    @LiyuSetagn 4 หลายเดือนก่อน +2

    Miku. indamin nahu? betam newo ikow mitasekagn. Hahahaha😂😂😂😂.

  • @botboy2457
    @botboy2457 4 หลายเดือนก่อน +1

    More videos like this please, I love this sort of content from you. Love from California 🙏🏽

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏thank you

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 4 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም ነው የምትመቸኝ በርታ ወዶምችን

  • @yayahala615
    @yayahala615 4 หลายเดือนก่อน +2

    መሳቅ ሰፈልግ ወደ አንተ ቤት የምገባው ።።።😁😁😁😁😁😁👌

  • @Kuruhabesha-s6m
    @Kuruhabesha-s6m 4 หลายเดือนก่อน +3

    Ere Miku atetfaben tolo tolo lekeklen enji 🎉🎉🎉 Happy new year 🎆🎈🎊

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน +1

      happyy new year. እሺ

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    ወግቼ ወጋሁት ትርጉሙ የገባው አለ😳😳😳

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      እንጃ ፣ ምኑን እንደሚወጉ 🤣

  • @honey48757
    @honey48757 4 หลายเดือนก่อน +2

    Miku edmek Yirzem 😂😂😂😂😂 Yihen batametalin bemin enisik neber 😂😂😂😂😂😂

  • @smret.6783
    @smret.6783 4 หลายเดือนก่อน

    Egzio meharene Christos 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
    Dnzuz teketayochachew nachew yemiyasazinung. Libona yistachew 🙏

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ሚኩ ሆዴ ቆሰለ እኮ😂😂😂😂😂

  • @esubalewseyoum8831
    @esubalewseyoum8831 4 หลายเดือนก่อน +2

    Happy new year Miku !!!! አዲሱ ዓመት የተሻለ የሚንስቅበት ይሁንልን፡፡

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      👊ለሁላችን

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 4 หลายเดือนก่อน +2

    Enquan aderesek melkam addis amet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mikooooooo enkwan abro adersen
    May you get rich in 2017 ..Amen 🙏

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን🤣 🙏🙏

    • @DavidKal-wy4sp
      @DavidKal-wy4sp 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@miku_et 🙏🙏🙏🙏😁

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደፋሮች 😂😂😂😂

  • @TamratFikadu-no6jt
    @TamratFikadu-no6jt 4 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ሰዎች እየሱስን እንኳን ግራ አጋብተዉታል

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 4 หลายเดือนก่อน +1

    Sola ገንዘብ 🤣🤣miko ምርጥ ልጅ እንኳን አደረሰህ 🥰

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰

  • @KsaKaa-qn7ql
    @KsaKaa-qn7ql 4 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሚኪ❤❤❤

  • @genetmeaza1038
    @genetmeaza1038 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሰህ ሚኩ ❤
    እንኳን አደረሳችኹ ኹላችኹ 🙏

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @diakon_zelalem_taye
    @diakon_zelalem_taye 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅባት ሲኖርብህ አላለም😂😂 Michael Jackson rasu ነብይ ነበር ማለት ነው

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዥታቸውን ሁሉ እዚህ ምስኪን ሕዝብ ላይ ይጭናሉ 😏

  • @berhanahmad3880
    @berhanahmad3880 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወዳጀ ይመችህ
    መልካም አዲሰ አመት

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኮዬ😂😂😂😂ደንበጫዬን😂😂😂ለቀቅ😂😂😂

  • @honey48757
    @honey48757 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ay Pente 😂😂😂😂😂😂😂😂
    Yenesu Gud Tewerto Ayalkm Eko🤭🤭 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Darkson_24
    @Darkson_24 4 หลายเดือนก่อน +1

    Miki be Addis amet chemiresh meteshal. Editing 🔥 🔥
    Big respect

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      👊tnx bro

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 4 หลายเดือนก่อน +2

    Miko my best tefah beselam naw? 😊😊😊😊😊❤❤

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      አለው ፣ በአዲሱ አመት በደምብ እመጣለሁ ከፈጣሪ ጋር ።

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 4 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም አዲስ ዓመት ሚኪ🎉ለተተኪያቸው ሌብነት ማውረስ😅

  • @husenali4882
    @husenali4882 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሄቨን የሚለው የኛ ሰፈሯን የጋሽ በቀለን ልጅ ሄቨንን ነው ወይስ ዱከም የሚገኘውን ሄቨን ሆቴል🤔😄😂😂

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣 እኮ

  • @BereketAbraha-n1j
    @BereketAbraha-n1j 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኣይ ፌንጤ😂

  • @TsionDawit-uc7sw
    @TsionDawit-uc7sw 4 หลายเดือนก่อน +1

    Awedadeqachew yegermal❤❤❤

  • @كريمةاثيوبيا
    @كريمةاثيوبيا 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 berta bro

  • @DemisewWelde
    @DemisewWelde 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከሁሉም በላይ የሚገረሰሙኝ እነሱን እየተከተሉ አሜን! የሚሉት ሰዎች ናቸው ግን? ኢየሱስን አገኘሁት ሱላቸው እነኳ አይነቁም?

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅንብሩ ዋዉ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ ትውልዱን ባዶ አደረጉት😢 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @haddishagos5224
      @haddishagos5224 2 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ሀሰተኛ ነብያት ይነሳሉ፣ ብዙ ሰዎችንም ያስታሉ። ማትዮስ 24 : 11

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 4 หลายเดือนก่อน +3

    መንግሥት ግን ለምን ዝም አለ? ሕግ ለማስከበር ለባ አጨበርባሪዎችን ለማጥፋት እየታገልን እየደማን ህዝ😂ስዘረፍ ዝም ማለት ለምንድነው በሁሉም ኃይማኖት ብዙ ማጨበርበሮችእየሰማን ግን ለምን ዝም ተባሌ

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ሰዉ መንቃት አለበት ፣ ያው ኦርቶዶክስ ውስጥ ሆና እምትዘርፍ ሴትዮንም አቅርቤ ነበር ፣ በአጃቢዎቿ አስጠፋችው ፣ በቅርቡ ይመለሳል ብዬ አስባለው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማን ለቀቃቸው አባት ሌባ ልጅ ቀማኛ ኦኦኦኦ እማማ ዝናሸ ተመቹኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @smret.6783
      @smret.6783 4 หลายเดือนก่อน +2

      መንግስት ጴንጤ ስለሆነ ነዋ

  • @TsedaleAhmed
    @TsedaleAhmed 4 หลายเดือนก่อน +1

    መግማት መግማት እኔ ተከታይ
    ዮቹ አይምሮ ማጣታቸው

  • @አፎሚያ
    @አፎሚያ หลายเดือนก่อน

    ኧረ በሳቅ ሞትህ የሰማይ ቋንቋ አላለም ኧረ ፈጣሪዬ ለይተህ ምታ 😂😂😂

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb หลายเดือนก่อน

    የሳቄ ምጭ እመሰግናለው😂😂😂

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ ሰዉ እየተጃጃለ ነው

    • @smoothdejavu
      @smoothdejavu 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እንጂ 😮 ያኔ ነበር ቦንኬ ቦንኬ የተባለ ግዜ መንቃት፤ አሁንማ ረፈፈፈፈፈፈደ፣ ሰዉም ድንዙዝዝዝዝዝ ሆነ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน

      ቆዩ እኮ ከተጃጃሉ😂😂😂😂😂 ምድር ጭባ ኮልኮሌያም😂😂

    • @smret.6783
      @smret.6783 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@TigistTeklehaymanotGebreselass ቲጂየ ከተጃጃሉ መቆየታቸው ብቻ ኣይደለም፣ ቀባሪ አጥተው ነው እንጂ ሙተዋል... ከሞቱ ቆይተዋል...

  • @haddishagos5224
    @haddishagos5224 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ሀሰተኛ ነብያት ይነሳሉ፣ ብዙ ሰዎችንም ያስታሉ። ማትዮስ 24 : 11

  • @kiyaye4314
    @kiyaye4314 หลายเดือนก่อน

    እዝጎ ጴንጤ ባትኖሩ እንዴት እንዝናና ነበር 😄😄😄😄

  • @EstifanosMedi
    @EstifanosMedi 3 วันที่ผ่านมา

    Gobez nek bro gn enezhin sewoch sebsbo megref neber

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ፈጣሪየ ምን ጉድ ናቸው😂😢

  • @smoothdejavu
    @smoothdejavu 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘይት የተወደደው ምንም ሆኖ አይደለም፤ በየቦታው እየፈፈሰሰ ነው ለካ 🤦 እስኪ መጀመሪያ ወጥ መስሪያ ይኑረን፣ ደግሞ የወይራ ነው እንዳትሉ 😅

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 ማሙሸ መጀመሪያ ዳቦ ብላ መጥኔ ለቤተሰብክ ጭቃ ጭንቅላት ናቸው ጆጋደን ጆጋዴን😂😂😂😂 ወይኔ ሆዴን አመመኝ ሚኪ 😂😂😂😂😂😂

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 หลายเดือนก่อน

      ኪኪኪ

  • @ismaelseid6658
    @ismaelseid6658 4 หลายเดือนก่อน

    አልሐምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ 👏👏👏

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 4 หลายเดือนก่อน

    የት ነው የምትጠፋው እረፍ አትጥፋ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw 4 หลายเดือนก่อน +2

    ነብይ ነን የሚሉት ስራቸው ነው ህዝቡ እንዴት የዚህን ያህል ማስተዋል ያቅተዋል

    • @haddishagos5224
      @haddishagos5224 2 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ሀሰተኛ ነብያት ይነሳሉ፣ ብዙ ሰዎችንም ያስታሉ። ማትዮስ 24 : 11

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 4 หลายเดือนก่อน

    ሚኪዬ መልካም አዲስ አመት🎉🎉🎉

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቀኔን በደስታ አስጀመርከኝ ❤❤❤❤❤

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      👊👊

  • @SemiraHussen-cu5xy
    @SemiraHussen-cu5xy 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የሚያሳዝነው ህዝቡ ነው ለነሱስ ቢዝነስ ነው

  • @AwolIbnIbrahim-bz9nm
    @AwolIbnIbrahim-bz9nm 3 หลายเดือนก่อน

    Gerami nesh yemir

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉን አሜን አትበሉ 😂😂😂😂 መጀመሪያ ስሙ😂😂

  • @solomontadele2023
    @solomontadele2023 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኩ እንኳን ደህና መጣህ

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ቸግሮናል😂😂😂😂😂

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ይመች አንተ ሰው ክክክክክክ😅😅😅😅😅😅

  • @TsionDawit-uc7sw
    @TsionDawit-uc7sw 4 หลายเดือนก่อน

    Awedadeqachew yegermal❤❤❤😅

  • @wendmagegnasefa1420
    @wendmagegnasefa1420 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ አንድኛ ነክ ማርያምን በጣም የሚያምር ቀንብር ነው ።ምክንያቱም ያለእነሱኮ ሶሻል ሚዲያ አያምርም

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏 ልቦና ይስጣቸው፣ በጸሎት እናስባቸው

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 4 หลายเดือนก่อน +1

    በሚኒስትሪ ስም ልጆችን ተጠቅሞ ሽቀላ በትንሹ Marjoe Gonther በ1930ዎቹ (1940s) ነው የተጀመረው. አሜሪካን ሃገር ድሮ የቀረው ጉድ ቅርብ ግዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰርጎ ገባ እንጂ. ለማንኛውም, እንኳን አደረሰን🌼🌼🌼

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ አይተሽልኛል

  • @MOVIEKNIGHtt
    @MOVIEKNIGHtt 4 หลายเดือนก่อน +1

    Pastorochus yegebi minchachew new amen yemilew hizb 😂😂😂gin enja min malet endalebgn alawkm bicha fetari yirdachew egnanm yirdan

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 4 หลายเดือนก่อน

    እርሰ በርሳቸው ቻርጅ ይደራረጋሉ ክክክክክ😅😅😅😅

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
    @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤Happy new year

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      🙏 አሜን ለሁላችን

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 4 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @almazzewde5358
    @almazzewde5358 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ መምህር ግርማና ልጃቸው ማለት ነው ወይ ምን አይነት ዘመን ነው የመጣብን በ2017 ይህንን ድራማ የማናይበት ደግ ደጉን የምንሰማበት ያድርግልን

    • @mihretdegemu8801
      @mihretdegemu8801 4 หลายเดือนก่อน +2

      Memhr grmana egna ljochachewma yeandit ntsht orthodox haymanot amagnoch nen besm bcha sayhon betegbar!!!! Enezihgnochu ande leytolachew beadebabay abdetachewn khdetachewn awjewal Gn yenanten enja zmblachu ayer lay tensafachuhal and ken endemtkesekesu endatterateru lk bemetshaf kdus endalew meseriw smon, lbona ystachu demo yhen Kal atrsu" egna bezich mdr eskalen wgiachn sgana atnt kalew gar sayhon kemenafst gar new" yhe yemetshaf kdus Kal new hawariatum abatochachnm yenorut kemenfes gar eyetewagu tewahdon haymanot tebkew legna astelalfewal egnam endezaw!!!!! Lbona ystachu!!!!

  • @abdiwendmu4463
    @abdiwendmu4463 4 หลายเดือนก่อน +1

    አምሥት መቶ ቢሊየን የዛሬ 3 አመት በፓርላማ ለኢትዮፕያ የፀደቀው አጠቃላይ ባጀት እኮ አራት መቶ ሠባ ሰባት ቢሊየን ነው እኮ
    ኧረ ግራ ገባኝ

  • @HelenTerefe-ux1wn
    @HelenTerefe-ux1wn 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @wubiealem714
    @wubiealem714 4 หลายเดือนก่อน

    Subscriber and
    Like እና ሸር አድርጌያለሁ

  • @KalidMohammed-bq7pu
    @KalidMohammed-bq7pu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ብቻ ትመቸኛለህ bro

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      👊👊

  • @wondenigatu140
    @wondenigatu140 4 หลายเดือนก่อน +1

    View.... እና Like 🎉እንድርግ

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏አመስግኛለሁ

  • @MelasAbeti
    @MelasAbeti 4 หลายเดือนก่อน

    Miku👍

  • @AndualemAssefa-r8x
    @AndualemAssefa-r8x 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Naniyemikaellij
    @Naniyemikaellij 4 หลายเดือนก่อน

    Beka Ahun eko business hone

  • @SarahSarahSarartuj
    @SarahSarahSarartuj 4 หลายเดือนก่อน +2

    Miku sewdek enkon adersk

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 4 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 4 หลายเดือนก่อน +1

    Miku ማሳቅ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው:: የምትለቃቸውን ቪዲዮዎች በማየት የሚነቁ ሰዎች ይኖራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::

  • @WediBabo-f1l
    @WediBabo-f1l 4 หลายเดือนก่อน +1

    Pente malat ande saw masab siyakom yamigabat hayemanot naw 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ebed kalahonk endet ezi yegabal

  • @kalebekal-fr6zd
    @kalebekal-fr6zd 4 หลายเดือนก่อน

    አለም አቀፋ ደፍር😂😂😂

  • @Natiman12213
    @Natiman12213 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 editing ያበደ ነው በተለይ የሰማይ ቋንቋው 😂😂😂

    • @miku_et
      @miku_et  4 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ተርጉሙልን 🤣

  • @AbenezerAbene-u3h
    @AbenezerAbene-u3h 3 หลายเดือนก่อน

    Mugesa beza atchlm endi nw edit mdergew adngt endbrta nw