Girum Documentary - አጠቃላዩ የሁለንተናችን ታሪክ - ከቢግ ባንግ፣ እስከዚህች ቅጽበት፣ እስከ መጨረሻው..

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 76

  • @hiwotasres-x6v
    @hiwotasres-x6v 15 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ነው ❤❤❤ ጊዜ ካለህ አስተያየት ስጠኝ አተራረኬን

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 16 วันที่ผ่านมา +5

    ደስ ይላል በርታ።
    አንዳንዶች ተረ ትች ቢሰጡህም ተዋቸው ስለ ምን እያወራህ እንደሆነ ስላልገባቸው ነው
    አንተ ግን በርታ

  • @mahg36
    @mahg36 16 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም እናመሰግናለን። ሌሎች የፊዚክስ ቪድዮዎችም ይሰራልን። much love!!

  • @JolaxFun
    @JolaxFun 17 วันที่ผ่านมา +6

    ግሩሜ እስኪ ስለ marie curie,charles darwin,Galileo Galilie,Rosalind Franklin ,stephen hawking,jane Goodall,carl sagan የተወሰነች ነገር ስራልን ከፈለክ የሁሉንም ቀንጨብ አድርገህ በ1 video

    • @Science_Chronicles
      @Science_Chronicles 17 วันที่ผ่านมา

      No, no bande baysera yishalal yehulunm tarik leyebicha bihon ayshalm

  • @abraham_menge
    @abraham_menge 17 วันที่ผ่านมา +5

    TH-cam ላይ ከምንም እና ከማንም በላይ ግሩሜን በማወቄ ነው የምደሰተው።

  • @GoodLake-c7i911
    @GoodLake-c7i911 16 วันที่ผ่านมา +15

    ግሩም ተበጀ እስቲ ወቅታዊ ጉዳይ የሆነ ስለ SERN ስለሚባለው ሲዊዘር ላንድ ስላለው ቴክኖሎጂ ንገረን ይህ ድርጅት ይፋ ያረገው ነገር ቢኖር ምድርን ከሌላ ዳይሜንሽ ጋር ለማገናኘት እንደሚሰሩ ተናግሯል የታሰሩ መናፍስት ለማስፈታት እንደሚሰሩ ገልጸዋል ። እውቀቱ ሳይሆን ድፍረቱ ካለህ እስቲ ይህን እውነታ አሳውቅ ለትውልድ ። በዛው አከባቢ ሲዊዝ ውስጥ በ2016 የባብር ታናሉን ሲያስመርቁ የታሰሩት ሴጣኖች ሲያስፈቱ በግልጽ አሳይተውናል የምርቃቱ ፕሮግራም ላይ እንድ ይህው እርግጠኛ ነኝ ድፍረቱ ካለህ እስቲ ይህን ሚስጥር ለትውልድ አሳውቅ።

    • @mulugetamelse2947
      @mulugetamelse2947 16 วันที่ผ่านมา

      CERN , it is a hadron collider and they discover" the higgs bosen" >that gives elementary particles their mass. And in thus near experiments , it descover how quarks bind together nd also new types of pentaquarks. However based on the particles accelerating speed approaching to the speed of light , it lead thoreticaly can create a warmhole , a portal to other dimensions or maybe a portal to open get way evil . This is just scientific fiction , a conspiracy theory that we can not get proof

    • @workunihne2048
      @workunihne2048 15 วันที่ผ่านมา +1

      እዚህ ፔጅ አሉሽ አሉሽ የሚመስል ተረት አይቀርብም😊

    • @hababesha3564
      @hababesha3564 12 วันที่ผ่านมา

      መተታም! ዝባዝንኬህን እዛው የለመድክበት ጋ ፈልግ

    • @GoodLake-c7i911
      @GoodLake-c7i911 11 วันที่ผ่านมา

      @hababesha3564 አተ ግብረ ሰዶም ቆሻሻ የፈጣሪ ስም ሲጠራ ትታመማለህ አደል የሰው ልጣጭ

    • @GoodLake-c7i911
      @GoodLake-c7i911 11 วันที่ผ่านมา +1

      @@hababesha3564 አተ የሀገር ሸክም ከእውቀት ነጻ ማንበብና መጻፍ ልመድ መጀመርያ ቆሻሻ የሰው ልጣጭ

  • @Haile-tn1qm
    @Haile-tn1qm 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩሜ ፖድካስቱን በጣም ወደነዋል ቀጥሉበት በጣም እውቀት ያስጨብጠናል በጣም እናመሰግናለን

  • @abrhamsiraw1214
    @abrhamsiraw1214 16 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም Astro physics Documentary 👍 እኔ አሁንም ይህ አለም በማይፈታ ቅኔ ውስጥ ነው እላለሁ ..

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you Gurume...I know you like Physics!

  • @ቢኒያምብርሃኑቢኒ
    @ቢኒያምብርሃኑቢኒ 15 วันที่ผ่านมา +1

    በነገራችን ላይ ታላቁ ፍንዳታ ያስተነፈስኩት እኔ ነኝ እንዴት ያለ ፍንዳታ መሰላቹ ብቻ በጣም ዱርዬ ነበር

  • @BahranG-s4q
    @BahranG-s4q 11 วันที่ผ่านมา +2

    ግሩሜ በእናትህ የNicolas teslan ታሪክ ጠለቅ ብለህ ስራልን

  • @bereketadugna1178
    @bereketadugna1178 17 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር መልካም ድምፅ ሰጥቶሀል...በጣም ነው ትረካህን የምወደው እና የማደንቀው...በይበልጥ እና በተለይም ስለ ተፅእኖ ፈጣሪ እና ብሩህ አእምሮ ስላላቸው ሰዎች ያዘጋጀሀቸው እና የምታዘጋጃቸው ስለ ህይወታቸው ስላጋጠማቸው ፈተና እንዲሁም ስኬቶቻቸው ላይ የምታቀርባቸው ትረካዎች ከሌሎች በበለጠ በጣም ብዙ ምልከታ አግኝተዋል:: በጣምም ካንተ አቀራረብ ጋር የሚሄዱ ናቸው ከዚህ በተረፈ ለሌሎችም ጥሩ የመነሳሳት እድል ይፈጥራሉ.. እና እነዚህ ላይ ብታተኩር...በተሰጠህ መክሊት እንክርዳድን ላለማጨድ..ሰውንም ወደ ስህተት መንገድ ራስንም ወደ ሞት ላለመምራት ...እንደነዚህ ያሉ ዝግጅቶችን ባታቀርብ, እና ከላይ የጠቆምኩህ ላይ ብታተኩር ወንድማዊ ምክሬ ነው::
    ከአድናቂህ

    • @goferewshifta
      @goferewshifta 16 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @goferewshifta
      @goferewshifta 16 วันที่ผ่านมา +1

      ጅል😂😂😂😂😂😂

    • @goferewshifta
      @goferewshifta 16 วันที่ผ่านมา +1

      ጅል😂😂😂😂

    • @bereketadugna1178
      @bereketadugna1178 16 วันที่ผ่านมา

      @@goferewshifta amesegnalew wendme🙏🏼 like adrgelhalw des endilh

  • @Fikruzabarga
    @Fikruzabarga 17 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ወድም ግሩም የኛ የውቀት ምጭ እንካን በሰላም መጣህ

  • @Abafixabaas
    @Abafixabaas 17 วันที่ผ่านมา

    እናማግናለን ግሩሜ ባጉጉት ናው ምንጣብቂቅ ❤❤❤❤

  • @TewodrosGete
    @TewodrosGete 9 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ነው!

  • @EyobGmeskel-oh9ww
    @EyobGmeskel-oh9ww 13 วันที่ผ่านมา +1

    የ ሳይንቲስቶች ህይወት ታሪክ ስራልን

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 16 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ 💚 ስጠብቅ ነበር🙏🙏

  • @blatasenadr
    @blatasenadr 16 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ በጣም አሪፍ ነው። ሳይንስ ራሱ ያስቃል ተረት የሚመስል ነገር አለው

  • @Peace-Anything
    @Peace-Anything 16 วันที่ผ่านมา +1

    ende semeh grum neh!!!👌👍

  • @jemalali8372
    @jemalali8372 16 วันที่ผ่านมา

    Girume thank you 🙏🙏🙏

  • @birknehbirk3461
    @birknehbirk3461 17 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ ሁልግዜም አቅርብልን እደዚህ❤

  • @mengule
    @mengule 16 วันที่ผ่านมา

    Interesting 😊

  • @tomay_tube
    @tomay_tube 15 วันที่ผ่านมา

    best

  • @TemesgenBesuFekad
    @TemesgenBesuFekad 16 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ፣ አልገባኝም!!!! ከስንተኛ ክፍል ልጀምር? ከሶስት?!

  • @MediAbel-bj8pw
    @MediAbel-bj8pw 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩሜ ምሽቴን አበራህልኝ አቦ 🙏🙏

  • @Wubalem-so5eu
    @Wubalem-so5eu 17 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen

  • @CajjiMohamed
    @CajjiMohamed 16 วันที่ผ่านมา

    wow😍😍😍😍😍😍

  • @babba-rm3uy
    @babba-rm3uy 12 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @Fikruzabarga
    @Fikruzabarga 14 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊሞች ስለዚ ነገራቶች ሁሉ 1445 አመት በፊት በቁራን አውነታው ማወቃቸው

  • @MaziGebre-vp4ky
    @MaziGebre-vp4ky 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @mnshi-si6ty
    @mnshi-si6ty 10 วันที่ผ่านมา

    በዚው ቀጣይ ስራልን

  • @Dade-h6o
    @Dade-h6o 11 วันที่ผ่านมา

    ግንባርክን በሳምኩክ

  • @DERASEBELATASilashe
    @DERASEBELATASilashe 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robabonso-do9vz
    @robabonso-do9vz 17 วันที่ผ่านมา

    መጣህ ደሞ ምሽቴን ልታሳምረው😊

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 17 วันที่ผ่านมา +2

    የተከበሩ ሀሳቦች መርጠው እራሳቸውን የሚያሳውቁህ ታላቁ የዘመኔ ግሩም አንተን ማወቄ እድለኛ ነኝ የምፈልጋቸውን ሀሳቦች ላይ እንዳተኮርክ ነው ። በግሌ አመሰግንሀለው ልስማ እና ደሞ ሁለተናው ባንተ በኩል እህስ ያለኝን እተነፍስልሀለው ።

    • @tommyleejohn.
      @tommyleejohn. 16 วันที่ผ่านมา

      Ejeg betam edlgna nen👍

  • @Khalid-r9h
    @Khalid-r9h 16 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ እስቲ ደሞ ከጥንት ቻይናውያን የማናቃቸውን ግሩም ሰዋች ብታስተዋውቀን ረዘም አርገህ ብታቀርብልን ባይ ነኘ።
    የዛሬውም ግሩም ነው

  • @bedruhamid4914
    @bedruhamid4914 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ግሩም።
    አጀብ እኮነው።

  • @Abafixabaas
    @Abafixabaas 17 วันที่ผ่านมา

    አንድ ቃን አግኝቼክ ባማሳግንቅ

  • @zolazola122
    @zolazola122 17 วันที่ผ่านมา +7

    ግሩም ተበጀ ሲጀመር የሚያመልከው ጣኦት ነው የነ ኦሾን የህንዶቹን ጣኦት። የዛሬው ፕሮግራምህ ደሞ ፈጣሪ የለም ምድርና የሰው ልጅ በኬሚካል ፍንዳታ ተፈጠረ የሚል የቢግ ባንግ ቲዋሪ ይዘህ መጣህ ከባድና አደገኛ ሰው ነህ ፈጣሪን ለመካድ በአደባባይ የመጣህ

    • @Khalid-r9h
      @Khalid-r9h 16 วันที่ผ่านมา +2

      Documentary ነው even ትርጉም ነው ተርጉሞ ያቀረበልህ ደነዝ

    • @KalidSaid-lp4rd
      @KalidSaid-lp4rd 16 วันที่ผ่านมา +2

      ቁርአን በሱረቱል አንቢያ Ch21 no 30 እንዲህ ይላል እነዚያ የካዱት "ሰማያትና ምድር የተጣበቁ የነበሩና የለያየናቸው መሆናችንን " አያውቁምን?

    • @downloadsshimelskebede1865
      @downloadsshimelskebede1865 16 วันที่ผ่านมา

      Ena min yihun

    • @KalidSaid-lp4rd
      @KalidSaid-lp4rd 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@downloadsshimelskebede1865እኔን ነው እንዴ?

    • @ZegeyeGetachew-g1j
      @ZegeyeGetachew-g1j 15 วันที่ผ่านมา +1

      ብሮ ጠቅላላ እውቀትን ተናገረ አንተ ለግንዛቤ ትወስዳለህ በእምነትህ ደካማ ከሆንክ ኦኬ ችግሩእሱነው እንጂ ግሩም ተራኪ ነው የፈለገውን ያቅርብ ከፈለክ አንተ ፅፈህ ይህ አንዲ ነው ብለህ አቅርብ ይተርክልሀል ዝም ብለህ ለመፍረድ አትነሳ ተግባባን?

  • @MuhidinSeda
    @MuhidinSeda 2 วันที่ผ่านมา

    ዩኒቨርስ አንድ ብቻ ነው?!

  • @amarnebso7274
    @amarnebso7274 16 วันที่ผ่านมา

    Grume ke wede msrak tarikochnm akatln xntawi ye japan china korea tarikochn

  • @tommyleejohn.
    @tommyleejohn. 16 วันที่ผ่านมา

    🙏10q

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 16 วันที่ผ่านมา

    13.7 B amet??🙄🙄😁😁😁😁 ere tewu gn😮😮

  • @HlinaGumata
    @HlinaGumata 16 วันที่ผ่านมา

    😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdimustefa-vh4ez
    @abdimustefa-vh4ez 17 วันที่ผ่านมา

    Please surah hadid read in the Qur'an before 1400 years