“ከ4 ኪሎ መለስ ድርድር የለም” | “እስክንድር ነጋ ድርድር ጀምሯል” | የአዲስ አበባው ሰራዊት ስምሪት ምስጢር | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 188

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ስልጣን አይገበዉም ይመስላል ጭቅጭቁ ልናይ ገና ነዉ መልሱ። አማራ ጠል ስርዓት ዘርግተህ አማራን ሌሎችንም በባርነት እንገዛለን አይሰራም።

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 2 หลายเดือนก่อน

      ከአሁን በሃላ የኦሮሞ ህዝብ ካልፈቀደ ወይም ካልመረጠ ማንም ዘሎ ኢትዮጵያን ልመራ አይችልም ።ኦሮሚያ የኢትዮጵያ ግንድ ነው ሌላው ቅርንጫፍ ነው ሆኖም ግን በመስማማት የማይሆን የለም ።አሃዳዊ ይጥፋ እብረብሔራዊ ይለምልም

  • @yilaktaye
    @yilaktaye 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከዛሬዉ ይልቅ የነገዉ ያሰፈራል!!!
    ሁኔታዉ ሁሉ ተስፋ ያለዉ አይመስልም፡፡
    በደሀ ሀገር ስልጣን ጉልበት፣ ድሎት፣ ምቾት፣ሀይል፣ ሀብት ነዉ!!!!
    የተገበረዉ የሚገበረዉ የደሀ ልጅ ህይወት ለግለሰቦች ሀሴት ና ከፍታ እንጅ ለመለዉ ህዝብ አልሆነም የሚሆንም አይመስልም፡፡ ኢትዮጵያ ሊጠቅሟት የሚችሉ (መሪወቿ፣ ሙሁሯኖቿ፣ ዉሃ ሃብቷ ) ወደሚጠቅሙበት ሳይሆን ወደ ሚቀላቸዉ በመፍሰሳቸዉ ምክንያት ኢትዮጵያ ልትጠቀምበት ከምትችለዉ ሳትጠቀም ቀርታለች መጭዉ ዘመንም ለዉጥ ያለዉ አይመስልም፡፡

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለውጥማ አለ:: ወያኔና ኦነግ በ 50 አመት ያልገነቡት ሃይል እየተገነባ ነው ያለው:: ዛሬላይቆመን የሚቀጥለውን አመት ስናይ እንደ አጀማመሩ ብልፅግናናአብይ አህመድ አቧራ ይሆናሉ::

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 2 หลายเดือนก่อน

      Seconded

  • @MimiAbe-l3y
    @MimiAbe-l3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአፍ ዳገት የለው:: ተቀደድ::
    እንጅ ምርጫ እስኪደረግ ማን ነው አገር የሚመራው? ማነው ምርጫውን የሚያስፈጽመው?
    ምርጫም ለማስኪያድ ስልጣኑን መያዝ ያስፈልጋል::

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +3

    ላይመለስ ተነስቷል የአማራ ህዝብ
    ማንም አያቆመዉም ከሰማይ በታች ይህን ትዉልድ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🤛

  • @alemuworkneh5649
    @alemuworkneh5649 2 หลายเดือนก่อน +1

    Aman ❤

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 2 หลายเดือนก่อน +3

    የወያኔ ጊዜ የጭለማው ጊዜ? ብርሃንና ጭለማ አትለይም እንዴ? ብርሀንህ ላይ ችግር አለብህ?

  • @menutube7647
    @menutube7647 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማኑኤል ዛሬ ምን ሆነህ ነው ወይስ ለክርክር ለፕሮግራሙ ድምቀት ነው 😁 የፋኖ ን አላማ እና ግብ ጠንቅቀህ ስለምታውቅ ብዬ ነው ድል 👉ለፋኖ ለህዝብ ልጅ ❤️💪

  • @tsadikzebir463
    @tsadikzebir463 2 หลายเดือนก่อน

    "ኑና ስልጣን ተረከቡኝ የሚባል ድርድር አለ ወይ" ያልከውን ወድጄዋለሁ አማኑኤል።

    • @abeyo2535
      @abeyo2535 2 หลายเดือนก่อน

      Abiy got the PM position for free. He used the military that TPLF built to destroy its opponents.

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነገር ከተናገርከው ነገር አ. አበባ የሚያሰጋ ነገር የለም የምትለዋ ነች ለጽንፈኛው ባልንጀራህ አመጽ አመጽ ለሚለው ለመሳይ ሮቶ ንገርልኝ ሚስተር ፋኖ ::

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 2 หลายเดือนก่อน

    ሰሞኑን አዲስ አበባ ውስጥ የምታዯቸው ሰላም አስከባሪዎች: በአዲስ አበቤዎች ላይ ስነ ልቦና ፍራቻ ለማምጣት ነው:: መንግስት ቢያደርግ ጥሩ የሚሆነው ትክክለኛ ሰላምና ለህዝቦች እና ብዙ ምርቶችን በኢትዮጵያ ውስጥ ማምረት ምግቦችም ሆነቁሶችን ማምረት ማምረት አሁንም ማምረት: አሊያ ግን ብዙ ነገሮች እንደ መዳኒት የልጅ ዳይፐር የመሳስሉትን ከምትልከው በላይ የምታስገባው import ከበለጠ በዛላይ ህዝብ ውስጡ ሰላም ካልተሰማው ለመንግስት ቅዠት ነው የሚሆንበት:: በእውነት መንግስታችን አሳዘነኝ:: እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባ ፀሎቴ ነው::

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 2 หลายเดือนก่อน

    የባንግላዲሽ ና የኬንያው በረከት በመከራ ለምትናጠው ኢትዮጵያና እንዳይተነፍስ ለተደረገው የኢትዮጵያ ህዝብ ይድረሰውና ከዚህ አረመኔ ከሆነው አብይ አሕመድ ይገላግለን! አሜን!

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 หลายเดือนก่อน +1

    28:28 ማን አልገባህም የኔ ውንድም እሱ ዘመነ ካሴ እነዚህ ባልጌዎች እያበሳጬት ነው ዘመነ አራት ኪሎን አይፈልግም ለምን ከአፉ ላይ ትወስዳለህ ፋኖ ብሎል ሁላችንም ሃላፊዎች ነን ብለዋል የሚያዳምጣቸው አጡ እኮ ❤❤❤

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 2 หลายเดือนก่อน

      አ ማኑኤል ተሳስተሃል ዘመንን የማትወደው ትመስላለህ አባቶቻችን ስማይ ለተቀማቭ ቅርብ ነው ይላሉ አየህ ይሄ ያለው እወናባጅ ጠ/ሚኒስተር አደገኛ ከፋፋለ ግዛ እየተጠቀመ ነው አየኽው እነ እስክንድር ናቸው ለባርነት የሚጣደፋት ዘመነ ወታደር የለው ቦንብ የለው ለምን ፈራችሁት ለእውነት ነው መቆም ያለባችሁ ያለው መውረድ አለበት የህዝብ ደም እ ጅ ላይ ነው አራችን ተበጥብጦል ወንድማማቾች ተጋድለዋል. ውሽታም አሳፋሪ ነው ለራሱ እንዳይገደል ፈርቶ ነው አማራን ኦሮሞን በድሮን እያስገደለ ከርሞ አሁን ወታደር ማስልጠን ለራሱ እየፈራ ነው ህዝቡ ምንም ቢያስቃየው በዘር በሃይማኖት በባንዲራ ስንቱ ይነገራል እግዚአብሔር በቃ ብሎ ያጥፋልን ❤

  • @Efgtrv4Vtcrg
    @Efgtrv4Vtcrg 2 หลายเดือนก่อน

    አማኑኤል ትክክለኛ ሀሳብ ነዉ ።አስረግጠህ ንገረው ።

  • @etefietsegaw8940
    @etefietsegaw8940 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ እንድሆኑ አየሰራን ነው መባሉና በሚስጥር እየተደራደርን ነው አይጋጭም?

  • @abanav57
    @abanav57 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጫ በትክክል የተካሄደ የለም።
    ማንኛውም ትግል ቁልፍ ጥያቄው የመንግስት ስልጣንን መያዝ ነው።
    ጠያቂው በደብ ተንትኖ በትክክል አስቀምጦለሃል ለምን እንዳልገባህ አይገባኝም።
    ነገሮችን አጣሞ ማየት ከፈለግህ አጣመህ ማየት ከፈለግህ አጣመህ ማየት ትችላለህ።
    ይሁን እና የመሰለኽን alternative ሃሳብ አቅርብ።

  • @bogalekassaye5747
    @bogalekassaye5747 2 หลายเดือนก่อน

    አማን የሚለው ትክክል ነው። ዘመነ ልቡም ጭንቅለቱም ተደፍነዋል።

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማን ጀግና አሳቢ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው ብልፅግና አምኖ ሚደራደረው? የሚታመን ስላልሆነ
    ድርድር ግን በራሱ መልካም ነው በኔ እምነት

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +1

    እደ ዜጋ እየሰማዋችሁ ነዉ ጋዜጠኛዉ ተመችተህኛል ግን ዘመነ የተናገረዉ ነገር ምንም አቃቂር አታወጡለትም ምንም ብልፅግና ካልሆናችሁ

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 หลายเดือนก่อน

    አማን እሚናገረው በጣም ግልጽና እውነታውን ነው። እንዴት ነው ይሄ ሊገባህ ያልቻለው? ይመስለኛል ከልብ ሆነህ ስለማታደምጥ ነው።
    በእርግጥ ጋዜጠኛ ማውራት እንጂ የማድመጥ ችሎታ ብዙ የላቸውም ይባላል። ይህን አባባል እያረጋገጥክልን ነው።
    ፋኖ ለስልጣን ነው እምታገለው ብሎ በዘመነ አማካኝነት ተናግሯል። ይሄ አባባሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ፋኖን እንዳይቀበለው ያደርገዋል።
    እኔ እራሴ እንዲህ አይነት አመለካከት ያለውን ፋኖ በፍጹም ልቀበለው አልችልም።
    ይሄ አይነቱ አኪያሄድ ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ህዝብ እማይታደግ ነው። ለዚ ለዚማ ህወአት ምን አረገ፣ ብልጽግናስ ምን አደረገ። አንተን በተራ ጫንቃችን ላይ ለመጫን ምን ብለን ነው የምንደግፍው?

  • @leoulwoldegiorgis7015
    @leoulwoldegiorgis7015 2 หลายเดือนก่อน +1

    Unequivocal incapacitated discussion, I appreciated the guest's rather than the facilitator . I mean the person with white shirt and red neck tie is magnificen !!

  • @minshalema6886
    @minshalema6886 2 หลายเดือนก่อน +3

    ባክህ አትዛባርቅ ዘሜ ኪንግ ነው

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 หลายเดือนก่อน

      አዎን ዘመነ ጎበዝ ነው:: ይሁን እንጂትግሉ በመሠረቱ መተማመን ያለበት በፋኖ ነው:: ምክንያቱም ፋኖ የመሪዎች ምንጭ ነው:: በግለስብ ላይ ከተንጠለጠለ ችግር ላይ ይወድቃል:: ተመልከት መለስ ሲሞት ወያኔ አበቃለት::

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 2 หลายเดือนก่อน

    እየው ሂሳቡኮ ግልጽ ነዉ።አማራው ንቃት ቢያንሰውም የተሻለ ቀዳሚ በመሆኑ በሁሉም እሱን ያገለለ መንግስት ለሁላችንም አይበጅም ነው ነጥቡ። 8:28 8:31 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abonehAtoaboneh
    @abonehAtoaboneh 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአፍሪካ ህዝብ የስልጣን ባለቤት ሆኖ አያውቅም!

  • @AlemayehuAbeje
    @AlemayehuAbeje 2 หลายเดือนก่อน

    ብአዴን አይደለንም እኛ እንደ ብአዴን ጠጠላታችን አንግሰን የምንመለ

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው ሚዛኒያዊ ለመሆን ምትመክሩት

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 2 หลายเดือนก่อน

    የመርጥናቸው ቤት ስንደርስ አምባገነን እየሆኑብን ስለሆነ ስልጣኑን ይዘን እኛው እናነጣጥፈዋለን ነው ያለህ።

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ነጋ ወደ መጣህበት ተመለስ አንተ የአማራ ህዝብን አትወክልም

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 2 หลายเดือนก่อน

    አማኖኤል መንግስቴ ዛሬ ቅመህ ነዉ እዴ የመጣህዉ ደህና ሰዉ አለበርክም እዴ ተዉ
    እጅ ምን አስበህ ነዉ አብይ አብዷል አገራችንን ሸጧታል

  • @mumuye5
    @mumuye5 2 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ሕዝብ ነፃነቱን የሚያገኘው ልጆቹ ስልጣኑን ሲይዙ ነው ሕዝብ ማለት ፋኖ ነው ፋኖ ማለት ሕዝብ ነው። አማኑኤል ዘረኝነት አጥቅቶህ ካልሆነ በስተቀር እውነታውን መካድ አትችልም

  • @brooks4778
    @brooks4778 2 หลายเดือนก่อน

    I admire the journalist. He asked what other TH-camrs were scared to ask.

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርመው ለመሆኑ የብልጽግና መንግሥት በከፍተኛ ሁኔታ አማራውን ከኢትዮጲያ ምድር ለማጥፋት እየሠራ ነው:: ድርድርን እያወራ ንጹሃንን ያለ እረፍት እየጨፈጨፈ የምን ድርድር ነው

  • @sisaykinfemwoldem7700
    @sisaykinfemwoldem7700 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ መደራደር አለበት ነገርግን ጠንካራ የተጠና መደራደሪያ ና 3"ኛ ወገን ባለበተት ያለተለዚያ በሀይል ከአማራ ከልል ወጪ መንቀሳቀስ አይየችልም አልደራደር ለፖለቲካው አሠራም

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 2 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ የሚገርመኝ አይናችሁን ጨፍኑና እናሞኛችሁ እኮ ነው የበዛው።

  • @etefietsegaw8940
    @etefietsegaw8940 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስልጣን የሕዝብ ነው የሚለው የቅንጦት አለያም ጭንብል የለበሰ ሃሳብ ነው፤ ስልጣን የሕዝብ ሆኖ አያውቅም

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب 2 หลายเดือนก่อน +1

    ,አማን..ኤርምያስ..ለገሰን..መሠልህኚ..እታገቱ..ሐመኖር..መታል..አይሻልም

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan 2 หลายเดือนก่อน

    ነገ በዚህ እድሜህ የሚሆነውን በተግባር ስታይ ታፍራለህ ስለማታነብ ነው ወራዳበድምፅ ተረጋግቸ ማብራራት እፈልጋለሁ ስልክ ላኩልኝ

  • @biruktegegn5375
    @biruktegegn5375 2 หลายเดือนก่อน +2

    በአንተ አፍ ዘመነ ሲባል ሲያስጠላ! ቢያንስ አርበኛ ዘመነ ካሴ በል

    • @derejetsegaye9797
      @derejetsegaye9797 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄን የመንደር አዉደልዳይ ምን ሊባል ትፈልጋለህ ይህ አማራን ይዋረደ ሰገጤ

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 2 หลายเดือนก่อน +1

    When we compare Zemene Kassie is closer to Ato Abiyot Kassaye than Eskinder Nega, because he used to work with Be'aden. Where as when we come to Eskinder Nega he never worked with PP & Be'aden, his profile doesn't show like that & he never compromised with Ato Abiyot Kassaye unless otherwise he started now. If this is the case he put Amhara struggle on Auction. According to me Eskinder Nega would rather choose to die instead of doing such a nasty thing. This is all about defamation. As I know someone who did good things to his people next of Jesus Christ & condemned with his people is Eskinder Nega. Don't give me wrong, I am not comparing Eskinder Nega with Jesus Christ just to show the truth. Thank You!!!

  • @AlemayehuAbeje
    @AlemayehuAbeje 2 หลายเดือนก่อน

    አማኑኤል ስርአቱን እናፈርሰዋለን :: እርግጠኛ ሁኘ ነው የምነግርህ

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 2 หลายเดือนก่อน

    ስልጣንን በምርጫ ስም የወስዱ እንኳን አምባገነን በሆኑባት አገር መስራያ ይዞ እኔ ስልጣን እያዛለሁ ማለት ከአሁኑ የህዝብን የስልጣን ባለቤትነት አለመቀበል ነው።

  • @bay8666
    @bay8666 2 หลายเดือนก่อน

    My ppl , we are not ready to have a democracy system where political views and ideas are winners . The focus should be on economic policies that can improve the quality of the mass and other social pillars( Education , Healthcare and Justice system) should be prioritized as well.

  • @gizelekuluh6286
    @gizelekuluh6286 2 หลายเดือนก่อน

    Emmanuel is reading from the book entitled The ART OF CONVINCE, CONFUSE AND COERCE By Abichu and Co.

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zemene said since abyie comtted😢genocide against amara we can't make peace with abyie he said

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 2 หลายเดือนก่อน

    በየቦታው እየተፈለገ የሚጨፈጨፈውን የሚገደለውን የሚፈናቀለውን ንብረቱ የሚወረሰውን የአማራ ህዝብን ወክሎ ነው ዘመነ የህልውና ትግል የሚያደርገው ለዚህ ማህበረሰብ ወክሎ ነው የሚናገረው ስለቀጠዩማ ከኢትዮጵያን ጋር በመነጋገር ነው የሚመጀውን የምንነጋገረው ብሎ በቃለ መጠየቁ አብራርቶታል

  • @MahmmudmdYesuf
    @MahmmudmdYesuf 2 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ውይይት ነገር እኔን ጨንቆኛል እናንተን እልጨነቃችሁ ?

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 หลายเดือนก่อน

    በክት የህልውና አደጋ ምንነት የመኖር አለመኖር ነው እያረድክ. ምርጫ አርግ የሚባል ነገር የለም. የአማራ ህዝብ. እኮ ነው የሚዋጋው በክቱ ።
    ስለሆነም ማሸነፉፉ ግዴታው ነው ወራሪውን.
    ስለሆነም ውይይት ምርጫ የሚባል. መስጠት የምትለው ውዳቂ የትግሬ ውመግስት የኦሮሞውምመግስት. ነፃአውጭ. ጋር ማጋት ማለት ነው እሱማ. ከረመበት. ኖረበት ሀምሳመት ስል ስንት. ይህ አላዋጣም. ስለሆነም ተጋድሜ አልታረድም አላልቅም ያለ ህዝብ ነወ የገጠመው ።
    የአለም አቀፉ ያገር የምትለው በህይወት አይወስንም ቀውላሌ. እሱማ. የትግሬውን ወራሪም ይሁን የኦሮሞውን ያስቀመጠው እሱ ነው. ይህ ማለት. ህዝብ በቃ ካለ አይመለከታቸውም. ይገባህ እደሆን. እነዚህ ግን ገረዶች. ስለሆኑ ተልኮ ወስደው
    አማራን ኦርቶዶክስን. ኢትዮጵያ ማትፉት ማድረስ የሚሆነው አማራን በማጥፉት ነው የሆነው ይህ ነው ።
    ስለሆነም የማይገናኝ ከሚገናኝ. አታተፉትፉ ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፉኖ መሩ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን እንዲህ አይነት ጋዜጠኛ ይኖራል ብሎ ማን ያስባል የሞተ

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 2 หลายเดือนก่อน

    Off course ለስልጣን ነው ፋኖ የሚታገለው:: አማን ስለዚ በዚ ቅር ልትሰኝ አይግባክ:: ስልጣን ማለት በነገሮች ላይ መወሰን አዲስ ህግ ማውጣት የተለያዩ ሪፍርሞችን ማድረግ መቻል ማለት ነው:: ስለዚ ለስልጣን ትዋጋና ስልጣኑ በእጅክ ሲገባ ትክክል ነው የምትለውን ለመስራት ትሄዳለክ: ምርጫንም ጨምሮ ማለት ነው:: አማኑኤል ዛሬ ጆሮክ ሌላ ሀሳብ ለመስማት ፍቃደኛ አልነበረም:: ዘመነ ካሴ ለስልጣን ነው አለም አላለም ፋኖ ለስልጣን ነው የሚታገለው ከዛ በስልጣኑ ማንም እየመጣ አማራን ከነበረበት የሚያስነሳው የሚገድለውን ሁሉ ስርአት ያሲዛል::

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 2 หลายเดือนก่อน

    አንደኛው ጋዜጠኛ ስለ ዲሞክራሲና የህዝብ የስልጣን ባለቤትነት የገባው አይመስልም። እንደ ጋዜጠኛ ዝናን የሚከታተል ከሆነ በምርጭ ስም በስልጣን ያለውን የባንግላደሽ መንግሥትን ህዝቡ በስላማዋ አመጽ ትግል ጥሎአል። ይህንን ህዝብ ያደረገው ምርጫውንም በትክክል አላሽንፍክም ፤ አስተዳደርህም ህዝብህን ይጮቊናል ብሎ ተነስቶ ከስልጣን ያበረረው።

  • @zerut7264
    @zerut7264 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እንደተረጎምከው አይደለም::

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ አንድ ነው፣ምን አገባህ

  • @FekadeTsegaselassie
    @FekadeTsegaselassie 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድ ጥየቃ ከውጭ የሚመጣ ሰው ጸጉረ ልውጥ ተብሎ ሊጉላላ ነው ወይ ?

  • @younesabdullah6564
    @younesabdullah6564 2 หลายเดือนก่อน

    የደቦ ፍርድ (Mob Justice) በብዛት እየተወሰደ መሆኑን ባየን ጊዜ አቶ በረከት ስምኦን ከሁለት አመት በፊት የተናገሩት ነገር ትዝ አለኝ።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 หลายเดือนก่อน

    ማን መረጠዉ ማን ወከለዉ ይህ በወገን ተወሽቆ ለከርስ ወገኔን የሚያጎሳቅል የተገዛ

  • @alemdamte9918
    @alemdamte9918 2 หลายเดือนก่อน

    አማኑኤል ተራ መስጠት አለብሀ።

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 2 หลายเดือนก่อน

    ፋንድያው ዘመነ የጎጃም ጫካ ጠ/ሚ የዘመነ ዳይበሮች ቢንጫጩ ምን ያስደንቃል?????

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እመለው አብይአህመድ አማራን ለማጥፋት ጦርነትየከፈተ አራሱአይደል ፋኖንበ3ወር ሱሪአስፈታለሁብሎየተነሳአብይአይደል አሁን እዴት ደርድርፈለገ

  • @ራስዱሜራሚድያ
    @ራስዱሜራሚድያ 2 หลายเดือนก่อน

    Guys relax , Zeme is saying 4 kilo University for further Education.

    • @abrhamease6175
      @abrhamease6175 2 หลายเดือนก่อน

      No we all Ethiopians support fano abiy Ahmed zeriga new I am not amhara but how many innocent amhara women and children killed by oromo

    • @ራስዱሜራሚድያ
      @ራስዱሜራሚድያ 2 หลายเดือนก่อน

      @@abrhamease6175 what about the Tigrayans killed by Amhara? The Gumuz Killed by Amhara ? The list goes on … stop playing that card . Just everyone take the lesson and move forward. Don’t act like you are the only victim, and blame others .

  • @gizawgedlu1927
    @gizawgedlu1927 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሚዲያ የት ሆኖ ነው የሚለፈልፈው፣ፀረ ኢትዮጵያ ነው። አሜሪካ neighbourhod watch በእየመንደሩ አለ።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 2 หลายเดือนก่อน

    ይኸ ሰውዬ እየቃዠ ነው። ዘመነ ሌሎች እየተደራደሩ ነዉ አላለም።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 หลายเดือนก่อน

    እናንተም ሙሚድያም ስላራም ትግልም አታዉርዉብን ነዉ ምንላችሁ እርፕፍዉልን ንናምንትያችሁንም አፋችሁንም ዝግዉልንም እርቅም ምትልዉትም ግማታም በደም አማራም እየዋኛችሁንም ባስቸካይም አዋጅም አሳዉጃችሁም ጦርነትም ከፍታችሁንም ቅድዎች የሆናችሁም ምትቀደድዉትም በደም ህዝብንም አማራም ምትዋኝዉትም ሚድያም ናችሁ እያወቃችሁንም እናንተም የጋላም ዝፕርንም ቢሄርንም ጠላትም ህዝብንም አማራም ገዳይም ባማራም ደም ምትዋኝዉትም ጋላዎችም ናችሁም ገጥመናልም ግንባርዉ ግንባርዉ። እየተባባለም ነዋ ጅግናም ድርድርዉንም ይህነዉ በጥይትም መመታታም ነዉ ግንባርዉ እያልክም በጥይትም ነዉ ድርድርዉንም እድካዲስንም አበባም እስከቢተመንግስትም ነዉ የጥይትም መመታታትም ድርድርንም አማራም ፋኖም ይህነዉ ድርድራችንም ምንላችሁ። ያለነም ጠላትማ ጠላትም ነዉ መነጋገርያችንም ድርድራችንም በጥይም ባስቸካይም አዋጅም ተዋዉጀንም ገጥመንም እየተነፋፋነም ነንም ድርድርዉንም። ይህንም ነዉ ምንላችሁ። እረፍዉ መገደልም ካለባችሁም ትገደላላችሁ ገዳይዎቻችንም ናችሁም እናም።
    በሰላማዊይንም ሰልፍንም ስለጠለቀም ነዉ አማራም ክልልም ባስቸካይም አዋጅም በጦርነይም እንፈታኣለንም ለአማሪካም መንግስትም ያልዉትም ይህንም በትግልም በሀይልም በክንድህም ፍታም ትግልም ከገባነም በሻላም መንጫጫትም መፍትሄንም የለዉም ጥይትም ይፈታዋልም ትግላችንም እስከቀራኑዉንም ነዉ ያማራም ህዝብንም እልዊትም ትግልም እጅንም በእጅም በሳንጃም ነዉም ሙፈታዉም።

  • @HiwotAyalew-m4f
    @HiwotAyalew-m4f 2 หลายเดือนก่อน

    ገና አርዕስትህን ሳየው ሳቄ ይመጣል ከአንድ ሰአት በፊት ተፈራ ማሞ ድርድር ጀምሯል የሚል አነበብኩ አሁን እስክንድር ድርድር ጀምሯል የሚል አነበብኩ ከአንድ ሰአት በኋላ ዘመነ ድርድር ጀምሯል ትላለህ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @sirgotasima860
    @sirgotasima860 2 หลายเดือนก่อน

    Cement said after liberating the Amhara from oppression then we talk with other Ethiopians to build Ethiopia.

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 2 หลายเดือนก่อน

    To save you and the Ethiopian people need a new Government to lead the country.

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 หลายเดือนก่อน

    ለምንድን ነው የሰላም ሰራዊት መጥፎነቱ ዝርፊያና ጋጠወጥነትን ለመከላከል ከሆነ?

  • @AlemayehuAbeje
    @AlemayehuAbeje 2 หลายเดือนก่อน

    አትድከም አራጆቻችንን እንደብአዴን አናነግስም

  • @biruktegegn5375
    @biruktegegn5375 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሽንታም ተብታባ አንተ ስለዘመነ ታወራለህ። ዘሜ ንጉሳችን ነው!!

    • @tegegnemersha4233
      @tegegnemersha4233 2 หลายเดือนก่อน

      ዘረኛ የማናውቅ መሰለው እኮ .

  • @GarumaDada
    @GarumaDada 2 หลายเดือนก่อน

    እናንት አርፋችሁ አትቀመጡም ይህንን ከፋፋይ ስራ በፋኖ ላይ አታቆሙም መከፋፈል አቁሙ

  • @hagereselamkiremi9916
    @hagereselamkiremi9916 2 หลายเดือนก่อน

    አቶ አብርሃም 4ክላሽ ይዘው የሚንከራተቱ ምናምን ሲል አልነበር እንዴ በቅርቡ አሁን ከማን ጋር ነው በሚስጥር ሚደራደረው
    አይ እይ አብይ

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 2 หลายเดือนก่อน

    Aman my opinion you guys ideas very true and interesting but our poltician culture it doesn't work .

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 2 หลายเดือนก่อน

    በሉ ደህና ሁኑ። ድሮም ይህ ሚዲያ ቅጥረኛ መሆኑን እናውቃለን።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ አማን የምትባል ሰውየ ሀሳብ የጠፋብህ ደንባራ በቅሎ ሁነሀል ስለፋኖ የሰጠከው ሀሳብ አርቲቡርቲ ሁኖብሀል

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 หลายเดือนก่อน

    አመፅ ለራሱ ሲል እንጅ በቅስቀሳማ ለዘመናት ተሰምቶት አያቅም። ሕዝብ ለራሱ መች አወቀ? ስልጣን መጨበጥ የመጀመሪያው ነው። ቀጥሎ አስመራጭ ኮሚሽን ይከተላል።

  • @menkirtilahun2188
    @menkirtilahun2188 2 หลายเดือนก่อน

    ትግሉ የህዝብ ስለሆነ ህዝብ ስልጣን ለመያዝ ነው አየታገልን ያለበት ለማለት ነው ጋሸ

  • @seidahmed772
    @seidahmed772 2 หลายเดือนก่อน

    ምድረ ደነዝ መሰንን ለመሸወድ ነው ድል ለፋኖ

  • @حسنا-ص1س
    @حسنا-ص1س 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ያለው ያማራን ህልውና ለማስከበር እና ከኢትዮጵያውያን ጋር ተደራድረን አማራ በስፋቱና እና በወርዱ ስልጣን እንይዛለን እንጂ ያለው አንተ በምትለው ልክ አደለም

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 2 หลายเดือนก่อน +1

    የትግራይ ጥላቻ ነበር ሁሉንም ኣሰባስቦ አንድ ያደረገው ሆኖም ውጤቱ አንድ የሆነው ህዝብ ብዙ ሲሆን ኣየን ። ኣብይ በኦሮማራ ሰበብ ያሰባሰበውን ኣጋሰስ ቆይቶ በኦሮሴራ ሿ ፤ ሿ ሰራው ።❤

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 หลายเดือนก่อน +1

      የጥላቻ አባት ማን ሆነና? የደደቢትን ሰነድ አሰታውስ!

  • @semay9048
    @semay9048 2 หลายเดือนก่อน

    ዱስኩራቹ ይገባናል። ማስተባበያ ሊሰጥ የመጣ ነው። ፋኖ ወደ አራት ኪሎ። ባጠቃላይ አብይ እስከ ድርጅቱ አንፈልገውም ።

  • @melkamutebeje2783
    @melkamutebeje2783 2 หลายเดือนก่อน

    Aman let me ask you did Oromo people choose olf or shene or odp

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 2 หลายเดือนก่อน

    የስልጣን ምንጭ ህዝብ ነው ምንም ጥያቄ የለውም

  • @seyoumgebriye6226
    @seyoumgebriye6226 2 หลายเดือนก่อน

    ደም እና አጥንቱን ከስክሶ የመጣ ሰዉ አንተ ወንበር ላይ ተቀምጠህ የስልጣን ባለቤት ለመሆን ትፈልጋለህ ምን አይነት ገገብነት ነህ

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan 2 หลายเดือนก่อน

    እረ አማኑዔል እሂ ሰው መቸ ነው የኮሌጅ ትምህርቱን መቸ ነው የጨረሰው ምን አይነት ማፈሪያ ነው ማንበብ ካልቻለ ሰው እንኳን በወሬ መልክ መስማት አይፈልግም በስመዓብ

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማን ነው እስክድር የሚደራደረው ጥገኛ ነው እጁ ፋኖን መወከል አይችልም

  • @deresseayenachew2631
    @deresseayenachew2631 2 หลายเดือนก่อน

    አዎ። ግን አማኑኤል ሳይገባው ቀርቶ አይደለም።

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 2 หลายเดือนก่อน

    They are claiming that they are fighting for the survival of AMHARAS and according to them this will be accomplished when they assume the political power.

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ቢያልም ምኑን ነዉ ሀሳብ ተሸካሚ ሀሳብ የሌለህ በወገን ሰቆቃ የምትቀልድ ቡድን አንተ ማነህ? አይ ወገኔ

  • @FentayeDesta
    @FentayeDesta 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 2 หลายเดือนก่อน

    The internal community know it well and clear that they are fighting for power. Do you think they will give you place for people like you who are sitting aside and talking while they are shading their blood ⁉️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Misganew-u8y
    @Misganew-u8y 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት ሰው ፓለቲካ ተንታኝ የሆነባት አገር ነገሩ አንተን ማን ይሰማሀል

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነትክክልነዉ የምንመሽኮሮሞምነዉ

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ሰውየ ከእንግዴህ አናዳምጠው ብላክ !!!

  • @tadessealebachew3211
    @tadessealebachew3211 2 หลายเดือนก่อน

    Have all his sayings. He said we will no fight any more to make other dictator group in the power.

  • @yoha9614
    @yoha9614 2 หลายเดือนก่อน

    I think i should exit..thanks

  • @alem740
    @alem740 2 หลายเดือนก่อน

    ኦነግ የሚታገለው ለስልጣን ነው ሲል ምነው እንደዚህ አላለቀስክ ? በ 21 ክፍለ ዘመን እያለን ወደ 16 ኛው ክፍለዘመን አብይ ሲመልሰን ምነው አልከፋህ? የ ኦሮሞ መስፋፋት የ 16ኛው ክፍለ ዘመን ጥፋት እየው እና ስለ 21 ኛው ክፍለ ዘመን ትነማርኛለህ::

  • @Gedifewazmeraw3911
    @Gedifewazmeraw3911 2 หลายเดือนก่อน

    Why do u always start from aman sometimes start from derie.
    Otherwise you guys are great and i like you

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 2 หลายเดือนก่อน

    አማን ቀልደኛ ነህ ማን በሞተበት ማን ሊመራ ፈልገህ ነው😂😂😂

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው ከአማን እውነቱን ሲሰማ ኩም አለ አስተያየቱን እዪትም ::😂😂

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 2 หลายเดือนก่อน

    አማንለምን አውቀህ ፅራ ትሰነጥቃለህ። ማን ነው ብህዝብተወክሉ መታገል የጀመረው። ኦነግ ትህነግ አንተስ ማን መርጦህ ነው የምትለፈልፈው።