ሰርግ በጉራጌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @atm5614
    @atm5614 2 ปีที่แล้ว +191

    WOW....ቃላት የለኝም በጣም ደስስስስ የሚል ነገር ነው ያየሁት ጉራጌ ምርጡ ኢትዮጲያዊ ፣ ታታሪው ኢትዮጲያዊ ፣ በሃገሩ ቀልድ የማያውቀው! ክብር ለጉራጌ ህዝብ 💓❤️❤️❤️ ኬሬሁንንንንንን ❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏

    • @lifetipsfromhome8243
      @lifetipsfromhome8243 2 ปีที่แล้ว +2

      ኬርርርርር

    • @Sara-ds8oy
      @Sara-ds8oy 2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሠግናለን እህት

    • @enattube1181
      @enattube1181 2 ปีที่แล้ว +3

      ጉራጌ ክልል ነዉ

    • @hikemanaser7747
      @hikemanaser7747 2 ปีที่แล้ว

      ዊይይይይይይ ደስ ስል የገጠር ልጅ በመሆኔ መቀባባት መካካል በቃ በተፈጥሮ ምልካቸው

    • @bitsehitkelile6768
      @bitsehitkelile6768 2 ปีที่แล้ว

      ene ezi lay mnm des yemil neger weym tkklegna yeserg sreat alayehum

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 2 ปีที่แล้ว +55

    የተከበራችሁ ስራ ወዳድና ታታሪ የአንድነት የሰላምና የፍቅር ምሳሌ የሆናችሁ ምርጥ ኢትዮጵያውያን የጉራጌ ህዝቦች እንወዳችኋለን ሰላማችሁ ይብዛ❤🙏

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 ปีที่แล้ว +233

    እናትሽ ማሽአላህ ረጂም እድሜ ለመክሊት እናት ለእኔም ለእናንተም እናት በአለም ላሉት እናቶች 😊🙏❤❤❤

    • @amanibelay6199
      @amanibelay6199 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏

    • @Beka_G
      @Beka_G 2 ปีที่แล้ว +1

      Habibi Come To Beko Reacts🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @zena-beti
      @zena-beti 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @userautbe7047
      @userautbe7047 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @Ethio-
    @Ethio- 2 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ይገርማል ጉራጌኛ እና ግዕዝ በጣም ይመሣሠላሉ ልበል::
    የዋህ ሀዝብ :አቦ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን::

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 2 ปีที่แล้ว +79

    ደስ ሲል እኛ ጉራጌዎች እኮ ፍቅር ነን 🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹❤️

    • @ሀቢባ-ለ3ደ
      @ሀቢባ-ለ3ደ 2 ปีที่แล้ว +1

      አማራም ፍቅር ነዉ ስልጤም ፍቅር ነዉ ሁሉም ሀገር ፍቅር ነዉ ሙሽ ጉራጌ ብቻ

    • @mareyammareyam-gp4kl
      @mareyammareyam-gp4kl 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀቢባ-ለ3ደ ሀቢቢቲ እና ማግልተ በስ ጉራጌ ኪላ ኢትዮጵያ ፍቅር ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

    • @KalilSaad-s9d
      @KalilSaad-s9d 5 หลายเดือนก่อน

      Siwadchu kifati yemayi awqi hizobii❤❤❤❤❤🥰🥰🙌

    • @KalilSaad-s9d
      @KalilSaad-s9d 5 หลายเดือนก่อน

      Yenatee agari❤❤❤❤😢

  • @strfoomarioo9518
    @strfoomarioo9518 2 ปีที่แล้ว +38

    I'm Amhara, though I love so much Gurage people, they are the most hard worker, peacefull and lovely people as well as the community has developed a cooperative culture. I'm so proud to our Gurage brothers and sisters. 🙏🙏

  • @seidadier4767
    @seidadier4767 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው መክሊት ክበሪልን በጣም ነው ደስ ያለኝ ከስንት ጊዜ በሃላ እየጠፋ የመጣውን የአግርቤት ሰርግ ምንም ሰይበለዝ እንደነበረ ስላሳይሽን ክብር ይገባል
    ሙሽራውም ጀግና ነው በጣም

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +65

    ቁንጂና ከማማ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለእናታችሁ እንዲሁም ለኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ እረ ለአለሙ ሁሉ 😍😍😍

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @محمدعواتي-ذ2ف
    @محمدعواتي-ذ2ف 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት በጣም ደስ የሚልና የሚያኮራ ባህል ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ከጉራጌ ባህል ስለተዋወቅሁ በጣም ደስ ብሎኛል እወድዋቸዋለሁ 💚
    ኢትዮጵያ በደግ ህዝብዋ ለዘልአለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    Mohamed Awatta Eritrean 🇪🇷

  • @ሊድያያ
    @ሊድያያ 2 ปีที่แล้ว +19

    ጉራጌ እንዴት ደስ ይላል ስወዳቹ🙌❤😍መክሌትየ የኔ ቅመም❤😍😘😘

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว +20

    I Love Gurage people so much I am Eritrean grown up with Gurage people thanks for sharing i will visit one day congratulations to the Groom and bride ❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +11

    ጉራጌዎች ፍቅር እኮ ናቸው ምን አለ ጉራጌ ባል ባገኝ🤣🤣🤣ማዘርዬ ደስሲሉ❤😘

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 2 ปีที่แล้ว +55

    እፍፍፍ እዴት ደስ እደሚል እኛ ጉራጌዎች እኮ ፍቅር ነን ሁሉ ነገራችን ወብ የሰዉ ፍቅር ያለን ደሞ በልጅነቴ ሙሽሮች እየሄኩ የማሳልፈዉ ሁሉ ባህላችን ትዝ አስባለኝ ትዳራቹሁ ፈጣረ የባርክላቹሁ❤

    • @ruthh.9069
      @ruthh.9069 2 ปีที่แล้ว

      ❤️

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sultanmusam7914
      @sultanmusam7914 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት አንደምታስጠል

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስየሚለው የገጠር ሙሽራ ከሜካፕ የፀዳ ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ዋው መክሊት ቆንጆ 😘😘😘ጉራጌ ፍቅር ናቸው እኔም አንድቀን እጎበኘዋለሁ

  • @מהריסנדקה
    @מהריסנדקה 2 ปีที่แล้ว +8

    ከምንም በላይ ነው የተደሰትኩኝ ይህን ፕሮግራም በማየቴ ከእሥራኤል ሀገር ሁኘ ዋው ዋው ደስ ሲል

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +56

    ባህል ቢባል ሰርግ ለቅሶው የሚደምቅበት አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላሟን ያብዛላት

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 ปีที่แล้ว +27

    እደዚህ ነው እንጂ ሰርግ እዴት ደስ እደሚል ብኖር ብየ ተመኘሁ love you ጉራጌ 😊

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว

      እራስሽ ላቭው😂💞💞💞💞

    • @qonjo6613
      @qonjo6613 2 ปีที่แล้ว

      @@ኤማንዳቲናTH-cam and u 😁😍

  • @maryashene4176
    @maryashene4176 2 ปีที่แล้ว +42

    I just want to tell you that your videos regularly brighten my day and and others. Thank you so much for sharing this amazing culture. Love from Canada

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mensursrbaro3475
    @mensursrbaro3475 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም የሚያምር ሰርግ እና የህዝቡ ፍቅር ብቻ ምን አለፋቹ ከጅምር እስከ መጨረሻው ያምራል ስንወድሽ እኮ በምክንያት ነው

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
    @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጉራጌዎች ሁሉ ነገራችሁ ልዩ ነው በጣም ደሥ ይላል ባል ፈልጉልኝ

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 ปีที่แล้ว +44

    ሰሞኑን አርቲስቱም ዮቱበሩም በደ ጉራጌ አቀናሳ አደራ አታበላሿቸው በሰላም በፍቅር የሚኖሩ የደቡብ ህዝቦች ናቸው እኛ ለ3ሁነን መስማማት አቅቶናል እነሱ57 ሁነው በሰላም ይኖራሉ

    • @meramadem9871
      @meramadem9871 2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ለሁላችንም ፍቅር ሰላም ይስጠን

    • @ምኞትተስፍኛዋ
      @ምኞትተስፍኛዋ 2 ปีที่แล้ว

      በተክክል ሀቀ ነው አይዋሽም

    • @ምኞትተስፍኛዋ
      @ምኞትተስፍኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀግራችን ሰላም ናፈቆናል ፍትህ ወለጋ ላሉት ስለነሱ ሳስብ ኢሰማኛል

    • @ምኞትተስፍኛዋ
      @ምኞትተስፍኛዋ 2 ปีที่แล้ว

      በተናግሩሹ ነግር ተንሽ አዘንኩ ኢቶፒያላይ 80 ቤሄሩ ቁጨብሎ 3 ስሱቱ ቤሄር ወደማተመለስበተ ግደል እክተቱዋት ነው

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 ปีที่แล้ว +15

    መክሊትዬዬ የምወድሽ ልጅ ዘመዴ ሆነሽ ትገኘሽ😱 ዘረኛ እንዳታስብይኝ ደሞ የኔ ጉራጌ ጉራጌ ነሽ ለካ 🤔 በጣም ደስ የሚል ሰርግ ወይ ጉድ እኛ ጉራጊዎች እንደዚህ ቀለል ያንን ሰዎች ነን ለካ🤔 ከሰርጉ ሁሉ ያሳዘነኝ በእውነት እንባዬ ነው የመጣው አህያው ሲያለቅስ ስንት አመት ሙሉ ደነዝ አህያ የሚባለው ስህተት እንደሆነ አወኩ እድሜ ላንቺ ደነዝ እማ አደለም በዘር ባይገናኙም ያው እንስሳ በመሆኑ ብቻ አዝኖ አለቀሰ መክሊትዬ በእውነት ይሄ ለኢትዬጵያ ህዝብ ትልቅ መልእክት አለው አህያና በሬ አንድ ዘር አደሉም ግን እንስሳ ናቸው ሳይነጋገሩ መግባቢያ ቃል ሳይኖራቸው በእንስሳነታቸው ብቻ አዝኖ አለቀሰ ማልቀስ እራሱ ግርም ነው ያለኝ ልቡ ተነክቶ እኮ ነው ምስኪን😣

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว

      ዘር በአባት ነው በአባቷ ምን እንደሆነች ምን አሳወቃቹ

    • @e-zeek-2502
      @e-zeek-2502 2 ปีที่แล้ว

      @@zemassefa1397 tadia mech zere nesh ale.. zemede new yalew.

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว

      @@e-zeek-2502 የኔ ጉራጌ ጉራጌ ነሽ ለካ ሚል ፅሁፍ አይታይሽም😂

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +89

    ዋው በጣም ደስ ይላል አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏💚💛❤

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 2 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔኔኔኔ መክሊትዪ እውነት ልክ እንደ ፊልም ነው ተመስጬ ያዩኋቹ እጅግ በጣም ደስስስስስ የሚል ሰርግ ነው ተባረኪ መልካም ጋብቻ ያድርግላቸው የገጠር ማንኛውንም ፕሮግራም ሳይ ደስ ይለኛል ኢትዩጵያዊነትን ስለሚያሳይ እናመሰግናለን መክሊትዩ

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @myownoasis
    @myownoasis 2 ปีที่แล้ว +26

    The language sounds like Geez and ትግርኛ. I hear some ትግርኛ. Enjoyed watching it. many appreciations for sharing with us. Love you from Eri🇪🇷

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +1

      Yes, it is like Bilen Language and bit of Tigray as well.

    • @myownoasis
      @myownoasis 2 ปีที่แล้ว +5

      @@Black-lioness the rhythm the dance is same as በሌን but the dialect and the language is sound Tigrina

    • @e-zeek-2502
      @e-zeek-2502 2 ปีที่แล้ว +3

      @@myownoasis cause they are all western branch of the South Semitic languages.

    • @myownoasis
      @myownoasis 2 ปีที่แล้ว

      @@e-zeek-2502 yeah

    • @shiferawgadile5337
      @shiferawgadile5337 11 หลายเดือนก่อน

      Didn't they migrate from gura or somewhere b/!n Eritrea and Ethiopia? Isn't that their origin?​@@myownoasis

  • @ሜሪየናሆም
    @ሜሪየናሆም 2 ปีที่แล้ว +23

    ጉራጌ ከሆንሽ መክሊት ታድለሽ ጥሎቡኝ ጉራጌ አወዳለዉ አርሴማን ባገባ እራሱ ደስስስስስ ይለኛል ጉራጌዉች ዉስጤጤጤማርያምን😍😍😍😘

    • @ethioayushyoutube7834
      @ethioayushyoutube7834 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ታገብያለሽ

    • @RukiaSeid-n1e
      @RukiaSeid-n1e 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ደስ ይሉኛል እኔኳን ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ

    • @RukiaSeid-n1e
      @RukiaSeid-n1e 5 หลายเดือนก่อน

      ግን ከመውደዴ ሁልግዜፕሮግራማቸውን እከታተላለሁ

  • @amareeeyob8619
    @amareeeyob8619 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው :: አንቺም ቤተስቦችሽ ደስ ትላላቹ👍

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 ปีที่แล้ว +31

    በጣም ነዉ ባህላችን ደስ የሚለዉ ጉራጌ ኩሩ ነዉ ሐገሩን ይወዳል ህብረተሰቡን ያከብራል ክብር ለጉራጌ መክሊቲዬዬዬ የኔ እብድ የተንቢ❤❤❤

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +20

    አንቺ ቀውስ 😆😆😆😆መልካም ጋብቻ ለሙሽሮቹ አቦ ጉራጌ😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @ethio6198
    @ethio6198 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን የኛ ሆንሽ🥰………ይሉሽ ነበር ሌሎች ብሄሮች ቢሆኑ 😂😂anyways proud gurage 🛖🤎💪

  • @እየሩሳሌም-ቀ6ለ
    @እየሩሳሌም-ቀ6ለ 2 ปีที่แล้ว +12

    This is better than any documentary Meklit you did great, love to Gurage! Ker Yihun!💚💛❤

  • @selamnekr6045
    @selamnekr6045 2 ปีที่แล้ว +10

    መክሊትዬ የኔ ማር ሀገሬ ስላሳየሽኝ በጣም ደስ ብሎኛል ጉራጌ ይህን ፍቅር ሀገር ነው ዘረኝነት ምቀኝነት የለሌበት ሀገር❤❤❤❤

  • @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ
    @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ ይላል የፍቅር የሰላም አገር ጉራጌ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +6

    I love ጉራጌ ፡ ጉራጌ ውስጤ ነው ፡ ጉራጌ ፍቅር ነው ፡ ጉራጌ ስራ ወዳድ ነው ፡ ድል ለሀገሪ ✊🐅🇪🇹🐅💪💪💪 ሞት 👉 ለጠላቶቿ ለነ ወያኔ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +10

    ቆንጅዬ እናትና ቤተሰብ ሙሽሪት በጣም ቆንጆ ነች ቤቱ ራሱ ሲያምሮ

  • @Asdffvghbbhjj
    @Asdffvghbbhjj 2 ปีที่แล้ว +3

    መክሊትዪ ደስ የሚል ባህል ስላሳየሽን እናመሰግናለን። አዩ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ መሲም ሁላችሁም እናመሰግናለን።

  • @ፊፋዩትዩብ
    @ፊፋዩትዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ቦኸል እኮነው ያለን ጉራጌ በመሆዴ ደስ ይለኝል አቦ ጉራጌ ቦዠመባር ስቲ እዴት ደስ አለኘ መሰለሽ ሰፈሬን አሳየ እስኪ የቦዠቦር ልጆች እጅቹ ወደላይ ደሞ ሙህር በጣም ይመረዳል

    • @mehbubelyase6491
      @mehbubelyase6491 2 ปีที่แล้ว

      ቦዠባር ማለት የት ነዉ

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว +16

    Beautiful family and beautiful Gurage region🥰🥰🥰🥰

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @epheremdaniel215
    @epheremdaniel215 2 ปีที่แล้ว +8

    a people rich in culture❤❤❤❤❤❤ may GOD bless gurage people with love and joys

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 ปีที่แล้ว +27

    እዮ እዮ የተንቢ መክሊት😍 የገጠር ሰርግ ግን እንደ ድሮ አለ እንዴ በጣም ደስ ይላል ኬር ይሁን ገነንዳ ኬር ይሁን ኢትዮጵያ

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 ปีที่แล้ว +8

    መክሊት ደስ የሚል የሰርግ ስረአት ዋው ❤👍❤👍❤👍

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 ปีที่แล้ว +48

    ያአላህ በሬዉ ሲታረድ አህያዉ አለቀሰ እሰሶቹ በለጡን በእዝነት

  • @gediotilahun9261
    @gediotilahun9261 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow በጣም ነው ደስ የሚለው የሚገርመው ነገር ያገሬን ልጆች አየሁ የጅጅጋ ልጆች ❤❤❤

  • @tedkassaye825
    @tedkassaye825 2 ปีที่แล้ว +3

    Gurage is so adorable people, love you more and more. God bless Gurage, thanks for sharing Meklit

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 2 ปีที่แล้ว +8

    Baby come to Uganda ደስ ይሚል ቤተስብ ማዘርን ስላም በይልኝ እሳቸውም እንደናንተ ፍልቅልቅ ናቸው

  • @desstadessta
    @desstadessta 2 ปีที่แล้ว +1

    My Kistane people እንኳን ሰርጉ ለቅሶው ያምራል፡፡ የዲ ቅሙጬ በርቺ!

  • @መስቃንቡታጅራቱዩብ
    @መስቃንቡታጅራቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +9

    ጉራጌ ከወደዳቹ ቆጮና ክትፎ መብላት ብቻ ሳይሆን መንግስት ጉራጌ የመበታተን ሴራ እንዲያቆም ጠይቁ ምስራቅ ምእራብ እያለ እየከፋፈለነው

    • @ethioayushyoutube7834
      @ethioayushyoutube7834 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ሁሉም እንዳንቺ በሆነ አንዳንድ የመስቃን ልጆች እየከፋፈሉን ነው 😭

  • @matusala8322
    @matusala8322 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ እንዴት ያምራል ❤️
    አደራ ይሄ ባህል እንዳይጠፋ በደምብ ያዙት

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sadadghusein8430
    @sadadghusein8430 2 ปีที่แล้ว +16

    ይሄን ቦታ የሚያሳየኝ ዘመድ የሚሆነኝ ጉራጌ ከየት ላግኝ ከወሎ በጣም ነው ምወዳችሁ 😍💚💛💓

    • @mbintj6530
      @mbintj6530 2 ปีที่แล้ว +3

      አኔ አሳይሻለሁኝ

    • @stube3914
      @stube3914 2 ปีที่แล้ว

      አብሽር እናሳይሽ አለን አንቺ ብቻነይ እሺ

    • @HasnaHasna-nr2vi
      @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว

      አንቺ ብቻ ለመምጣት ያብቃሽ የኔ ዉድ እኔ አሳይ አሻ ለሁ

    • @ያልፋል-ጰ4ለ
      @ያልፋል-ጰ4ለ 2 ปีที่แล้ว

      እኔን ነይ የኔዉድ እኔ አሳይሻለሁ የሰባት ቤት ልጅነኝ ፈጣሪ ካለ የሚመጣዉ እገባለሁ ቁጥረሸ አሰቀምጪልኝ

    • @ምኞትተስፍኛዋ
      @ምኞትተስፍኛዋ 2 ปีที่แล้ว

      እር አብሽር አቺቢቻ ተዘጋጂ ችግር የለዉም ማማዬ እኔ አለሁ

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit 2 ปีที่แล้ว +11

    አይ ጉራጌ! I love you guys.
    I wish you translate the Shimagule ሽማግሌ speech’s.
    😂እናናዬ እናናዬ 😜

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 2 ปีที่แล้ว +20

    ኦርጅናል ኢትዮጵያን በጣም ድስ ይላል መልካም ስርግ

  • @lollola989
    @lollola989 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ሸዋ ኦሮሞዎች እና ጉራጌዎች የሚያመሳስሉን ነገሮች አሉ እደማየው ከሆነ ❤🌳❤&💛💚

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 2 ปีที่แล้ว +5

    መኪታታታ❤😅ይመችሽ አቦ ጉራጌ ውድድ ውይ ማሚዬ ቆንጆ ናቸው ስሟን ባላውቀውም ቀይዋይን እህትሽን ነው የሚመስሉት

  • @አይመኖርደጉ
    @አይመኖርደጉ 2 ปีที่แล้ว +30

    እኔ ጉራጌ ባህል ስወድ በፈጣሪ ደቡቦች እኮ ፍቅር ናቸው

    • @ethiojole
      @ethiojole 2 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ነይ እንቀበላለን እንግዳ

  • @sofieayman6006
    @sofieayman6006 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ መኩዬ ለካ ጉራጌ ነሽ ለዛዉም መስቃን ዋዉ ቡታጅራ ሀገሬ😍😍😍😍

    • @gghh2265
      @gghh2265 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ ቡታ ጅራ መስቃን አይደለም ለዛውም 7 ቤት ሙህር ቦዠበር የሚባል ቦታ ነው ።

    • @sofieayman6006
      @sofieayman6006 2 ปีที่แล้ว

      @@gghh2265 ያው አንድ ነው ጉራጌ ጉራጌ ነው

    • @gghh2265
      @gghh2265 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sofieayman6006 መስቃን የሀዲያ ገረድ ከ7 ጉራጌ አንድ ሊሆን አይችልም😏

  • @tamirathusen7848
    @tamirathusen7848 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የጉራጌን የጋብቻ ስነ ስርአት ስላሳየሽን በጣም ደስ ይላል

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutf8228
    @hirutf8228 2 ปีที่แล้ว +20

    Abo Gurraga,,,💚💛❤👍 i love Gurraga tradtion 🥰

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 2 ปีที่แล้ว

    ምስኪን የአህያው መጮህ አይገርምም ትንፋስ ስትወጣ እህህህህህህ ለማንኛውም በጣም ደስ ይላል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 ปีที่แล้ว +5

    መክሊትዬ ባህላችን ስላሳየሽልን ውድድድድ Txs

  • @marthagetachew1919
    @marthagetachew1919 2 ปีที่แล้ว +10

    የገረመኝ ነገር በሬው ሲታረድ አህያው ማልቀሱ እንሰሳ ሆነው እኛ ደሞ በዘር እንገዳደላለን እንስሳ ይብለጠን

    • @ምኞትተስፍኛዋ
      @ምኞትተስፍኛዋ 2 ปีที่แล้ว

      ሀቀነዉ የተናግረሹ ምን የደርግ የማን ያልህ ብለን እንጩህ ስሚ ያጣ ጩህት ወደዉስጠ ነው እባ ሚፈሰዉ😣😥

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ እድሜ እና ጤና ትስጥልሽ የኔ ቆንጆ

  • @በድርያጓልሽረ
    @በድርያጓልሽረ 2 ปีที่แล้ว +1

    አየ ምን አለ ይሄ ውበታችን በተረዳን እንዴት እንደምናምር ተው ግዜ ተመለስ 😥😪

  • @aterera1047
    @aterera1047 2 ปีที่แล้ว +6

    I love your sense of humor ❤❤❤

  • @tekolagartew
    @tekolagartew ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እማመሰግነው 🙏የሚያምር ደስ የሚል ባህል ነው 👏 ተባረኩ!

  • @hananyehya7005
    @hananyehya7005 2 ปีที่แล้ว +10

    ጎበዝ ነዉ ወንድምሽ ጉራጌ ፍቅር ይበቃል ይላል 😂😂😂

  • @worldwide8668
    @worldwide8668 2 ปีที่แล้ว

    @@meklit 👌 amazing documentary 👏 🙌 👌 keep it on up

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 2 ปีที่แล้ว +13

    My grandpa's city brings back a lot of memories more videos from gurage please Meklitye🤗😘😘

  • @sisayworku9053
    @sisayworku9053 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል የእናቴ ሰፈር ብርዱ ከባድ ቢሆንም ለህመም አይዳርግም አቀራረብሽ ደስ ይላል

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሽምግልናውም ሰርጉም አንድ ቀን እንዴት ይሆናል እምቢ ቢባል የተደገሰው ድግስስ!??

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የተዝናናሁት ተባረኪልኝ ጉራጌ ምርጥ ነው ጠንካራ ሰራተኛ!

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 ปีที่แล้ว +5

    መክሊትዬ ሥወዳቹ ከቤተሠቦችሽ ጋር ማዘርሽ ደሥሥሢሉ እቅፍአርገሽ ሣሚልኝ ያቺም ሠርግ አሣይኝ

  • @ዜድሻyoutubeነኝየመዳምቅመ
    @ዜድሻyoutubeነኝየመዳምቅመ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ሲያምር አቦጉራጌ ደሥሢሉኝ እኮ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ጉራጌ ባሎን እኮ ይቆጨኝ ነበር ።መክሊዬ የተንቢ በይልኝ ለእናትሽ ደሞም በእናትሽ ጉራጌ ነሽ ዋው መክሊ

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ደስ የሚል አገር ባህል❤

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188
    @ihavefaithingod.godisgood.1188 2 ปีที่แล้ว +20

    I am proud to be gurage.God bless our country Ethiopia ❤😘😘😘

    • @TheDereTube
      @TheDereTube 2 ปีที่แล้ว +1

      Why you guys proud being a specific ethnic person? proud being a human!

    • @ihavefaithingod.godisgood.1188
      @ihavefaithingod.godisgood.1188 2 ปีที่แล้ว +1

      @@TheDereTube I’m human and that’s why I’m proud of it + gurage 🥰😉

    • @mhiretgebrahiwot3935
      @mhiretgebrahiwot3935 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @harege3552
      @harege3552 2 ปีที่แล้ว +2

      ​@@TheDereTube
      Thank you my brother and you are mutured enough person.

    • @harege3552
      @harege3552 2 ปีที่แล้ว +1

      @ I have....what about Birhanu nega the most stupid and Hager Shache Ye Gurage Delala.
      Gurage Asemesaye ye Hageritu Tetekami selfish.

  • @geni2791
    @geni2791 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ግን ጉራጌ መሆን መታደል ነው ጉራጌ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር 🥰🥰❤🥰❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful family god bless you

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 2 ปีที่แล้ว +21

    ጉራጌ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ ይላሉ ጉራጌ ባልሆን ልል ነበር ተውኩት 🥰🥰🥰 ግን በአሁን ሰዓት የምትሸፋፈን ሙሽሪት አለች እንዴ 😄

  • @saron20
    @saron20 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ምርቃታቸው ደስ ሲለኝ ባይገባኝም እስከ መጨረሻው ነው ምሰማቸው

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ መክሊት የሀገሬ የቦዠባር ልጅ ነሽ
    ያውም የሙህር

  • @samritame
    @samritame 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow beautiful culture thank you for sharing🙏❤️

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 2 ปีที่แล้ว +1

    በኛ ባህል እኮ ሰርግ በጣም ያምራል እንዶም እያቆራረጥሹ ስለሆነ ነው እንጂ መክሊትዬ እናመደግናለን

  • @temimatube5035
    @temimatube5035 2 ปีที่แล้ว +6

    እናትሽ🥰❤ረጅም እድሜ ይስጣቸው ሰፈሬ የብርድ አገር ነው በጣም ዊ

  • @enu16
    @enu16 2 ปีที่แล้ว +6

    Addis ababa .የተሸከመችው ጉራጌ ብቻ🥰💃

  • @beccarebecca3216
    @beccarebecca3216 2 ปีที่แล้ว +9

    I hope i marry a gurage some day and be a part of this beautiful culture😣💕💕💕💕

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @رحمةحسن-م9ذ
      @رحمةحسن-م9ذ 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ልዳርሽ ለወንድሜ

  • @thomasabrahamcalgary7086
    @thomasabrahamcalgary7086 2 ปีที่แล้ว +2

    That’s a beautiful culture May God bless Groom and bride

  • @tueamfereje2029
    @tueamfereje2029 2 ปีที่แล้ว +7

    የቡታጅራ ውሃ 💦በጣም ልዩ ነው 💓
    ኣንደኛ ነው ።

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +1

      አንደኛ ነው ከማማ ዝናሽ ሰምተሽ ነው ክክክክክ

    • @tueamfereje2029
      @tueamfereje2029 2 ปีที่แล้ว

      ወንድም ያስር ስምቼ ኣይደለም በስራ ጉዳይ
      ቡኢ_ ቡታጅራ _ሆሳና _ እስከ ወላይታ እመላለስ ነበር ለዛ ነው
      ከደቡብ ክልል የሚመቸኝ ውሃ የቡታጅራ ነው የምለው ።

  • @mekdialex5193
    @mekdialex5193 2 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ገደልሽኝ በሳቅ 😀😀😀እናናዬ በጣም ነው ምወድሽ ከነጓደኞችሽ 😍😍😍በርቺ

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 ปีที่แล้ว +4

    I Love it so much . Thank you for sharing . ✌️🇲🇱☝️❤️

  • @MareLemma
    @MareLemma ปีที่แล้ว

    Betam arif nw des yemil program nw!!Gin kechagula magist sergegnochu yemushirawa ye elifign beru yitateral eusum tikimu yeligu Abatina Enat enidihum yeakababiw be edime yegefu sewoch shint sitigeba sitiweta enidayayuat yitekimal yihen program binor arif neber!!!yetafawn bahil bemasayetish I'm appreciate you tnx!!!!!!

  • @hikmahassan1153
    @hikmahassan1153 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow wow really amazing yehon culture nw yasgobegneshennnn

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +2

    በሪው ሲታረድ ባለማሳየትሽ በጣም አመስግኜሻለሁ እሩህሩሁ ልብ ያለሽ እጅግ መልካም ሴት ነሽ

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 2 ปีที่แล้ว +1

      ዩቲዩብም አይፈቅድም ደም ምናም ማሳየት

  • @momlove3589
    @momlove3589 2 ปีที่แล้ว +14

    አቤት ዉበታችን ጉራጌ 🌺🌺🌺🌺

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 2 ปีที่แล้ว +11

    😲😲ሲያምር ጉራጌ ❤

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር የሆንሽ እብድ 👍👍👍

  • @uffvgcf2681
    @uffvgcf2681 2 ปีที่แล้ว +2

    መክሊት መልክትሽ ለነቢል ነው የሚመስለው ባጠቃላይ በጣም ደስ ትላላቹ መልካም የትዳር ዘመን በይልን ለዘመድሽ

  • @tube6107
    @tube6107 2 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያ ልጆችም ተጠናንተው ቀጎደኝነት ቆይቶ ነው ሼማግሌዎች ህግና ደንብ ለማክበር ነው አልፎ አልፎ ነው ታጫታ ትቆያለች በብዛት በአላት ሲኖር ነው ሚጋቡት ማለት ሳይተዋወቁ ቆይቶ አይደለም ጉራጌ ክልል ነው

  • @aleabwol2746
    @aleabwol2746 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ!ባህሉን ከምንጩ ምን እንደሚመስል ለማዬት እድሉን ፈጥረሽልናል።በርቺ!

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 2 ปีที่แล้ว +11

    ያምራል 😍ሀገራችን ሰላም ያምጣልን እኛም ለዚህ ያብቃን ቤተሰብ አርጉኝ ❤❤

    • @ምኞትተስፍኛዋ
      @ምኞትተስፍኛዋ 2 ปีที่แล้ว

      ሳሪ የሚመጣዉ አመት አሲቢበት አደላይ እኔዳልን የኔዉ የሚመጣዉ አመተ ነው እሺ

  • @multezemabdulbesir4189
    @multezemabdulbesir4189 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል፣ የሚሉትን ብንሰማ ደግሞ ብንሰማው አሪፍ ነበር።
    መክሊት እሲቲ ሽምግልናውን ተርጉሚልን፣ ምናለ እንግሊዘኛም ትደፍሪ የለ?