Ethiopia - የቆንጆዋ ሴትና የመኪናዋ ትንቅንቅ ፖሊስ አምርሯል! ሰረቀች ወይስ ስሟ ጠፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 81

  • @HhGgg-ol6zr
    @HhGgg-ol6zr 3 หลายเดือนก่อน +22

    ለመሆኑ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጲያ ውስጥ ህግ አለ ወይ?

  • @smsm3968
    @smsm3968 3 หลายเดือนก่อน +34

    በጣም የገረመኝ ደግሞ:- ለሌብነቷ ማስተባበያ የአባቷ ኃብታም መሆን እንደምክንያት መጠቀሱ ነው። ሲጀምር ሌብነት የእጅ አመል እንጂ፣ መንስኤው ድህነት ሊሆን አይችልም። ይህ እንዳለ ሆኖ፣ አብዛኛው ድሃ ማህበረሰብ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላውና የሠው ሀቅ የማይፈልግ መሆኑ እየታወቀ ሌብነትን ከማጣት ጋር ማያያዝ በራሱ ወንጀል ነው።
    እውነቲን እንነጋገር ከተባለ የሀገራችን ባለ ኃብቶችም ሆኑ ሹመኛ ባለስልጣናት በዝርፊያ፣ በቅሚያ እና በውንብድና አይደል እንዴ የሚታወቁት?

    • @samsom1388
      @samsom1388 3 หลายเดือนก่อน

      ልጅቷ ሱስ ውስጥ ትሆናለች

    • @soud986
      @soud986 3 หลายเดือนก่อน

      sew tebsachu be injera be dabo yemitilu gudoch feriha egzaber??

    • @dofteart
      @dofteart 3 หลายเดือนก่อน +1

      you speak my mind. thank you dear

    • @smsm3968
      @smsm3968 3 หลายเดือนก่อน

      @@soud986 እሱንማ እናንተው ስታደርጉት አለም ሁሉ አይቷችኋል

    • @smsm3968
      @smsm3968 3 หลายเดือนก่อน

      @@dofteart me too

  • @StrangeFavour
    @StrangeFavour 3 หลายเดือนก่อน +12

    ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገርመኝ ሰው የገደለ ሰው photo በmedia አይታይም...በስርቆት የተጠረጠረ ሰው ግን በሁሉም media እንዲታይ መደረጉ አግባብነት አለው ?

    • @getufeyyisa7630
      @getufeyyisa7630 3 หลายเดือนก่อน

      Minew leleba ashkabetk

  • @hirutegetnet5416
    @hirutegetnet5416 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስንት ነፍስ ገለውና ስንት ህጻን ደፍረው እንኳን ምስላቸውን መለጠፍና በቅጥ እንኳን ፍርድ አይሰጠውም። እሷላይ በልሆነነገር ለምን?

  • @halom3886
    @halom3886 3 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ ወንጀል የሰሩ ህፃናት የደፈሩ ፊት እየሸፈኑ የሷን ያልሸፈኑት ምክንያቱን አልገባኝም

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 หลายเดือนก่อน +4

    እና ሀገርችን ስንት ችግር እያለ ኮተታታኮተት መዘገብ ምነው ስንት ግፍ ግድያ አትዘግቡም በሰላም ነው ግን

  • @TsegaShimelis
    @TsegaShimelis 3 หลายเดือนก่อน +2

    ባለ መኪናው ፍቅረኛዋ ሊሆን ይችላል ሊበቀላት ይሆናል

  • @getachewtesfaye277
    @getachewtesfaye277 3 หลายเดือนก่อน +4

    እጅ ከፍንጅ ከተያዘች ጉዳዩን ለህግ ብንተው ይሻላል። ዝም ብሎ መፈትፈት ስሜት አይሰጥም።

    • @guregna2127
      @guregna2127 3 หลายเดือนก่อน

      የቱ ህግ?🙄

  • @diehard0155
    @diehard0155 3 หลายเดือนก่อน +4

    I don't get the point of echoing about someone's personal appearance when there is some kind of wrongdoing.

  • @abel8835
    @abel8835 3 หลายเดือนก่อน +2

    ችግር ዳዲዋ ነው ገዝቶላት ነው መታሰር ያለበት ሽማግሌው ነው❤

  • @aberabeyene179
    @aberabeyene179 3 หลายเดือนก่อน +2

    የቆንጆ አባ የለም ያለው ማነው ???? ዉስጥ ጭቃ ውጪ ንፁ መስሎ ስንቱነዉ ሀገር እየሸጠ ......

  • @Yidnekachew-go4lo
    @Yidnekachew-go4lo 3 หลายเดือนก่อน +2

    feta dail ቆንጆ ነው

    • @demek53
      @demek53 3 หลายเดือนก่อน

      ተራ ዜጎች ላይ ህግ አለ። እነ አብዮት አህመድና የኦሮሙማ ባለሥልጣናት ላይ ህጉ አይሠራም።

  • @AlemayehuyewnetuKebere
    @AlemayehuyewnetuKebere 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ ቆንጆ እዚች ምድር ላይ ምንም አዲስ ነገር የለም ጉድ አንድ ሰሞን ነው እሺ እራስሽን ጠብቅ ፖሊሱም ሙስና በልቶ ነው እንጂ ፎቶሽን የለጠፈው እንኩንም ሰረቅሽ ደሞ እኔም አገር ስመጣ መኪና ነው እምሰርቀው

    • @martaalyalew1816
      @martaalyalew1816 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂ትመቸኝ አቦ

  • @AderawDesiybelew
    @AderawDesiybelew 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወቅቱን ተጠቅመው ንብረቷን ሊነጥቋት ነው ።

  • @girma834
    @girma834 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ጊዜ ዳኛው መንግስት በሌለበት ስለህግ ስናወራ ይገርመኛል

  • @AradomBerri
    @AradomBerri 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት መሆኑን በምን ተረጋግጦ ነው ፎተዋ በመገናኛ ብዙሃን ተለጥፎ እንዲበተን የተፈቀደው ? :
    ፈቃጁስ ማን ነው ? ::
    ፍርድ ቤት አረጋግጠዋል ? ::

  • @YohannesAyalew-o4c
    @YohannesAyalew-o4c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ayzosh

  • @estibelenyew9187
    @estibelenyew9187 3 หลายเดือนก่อน

    A presumption of innocence-any defendant in a criminal trial is assumed to be innocent until they have been proven guilty

  • @abdalaamsalu5558
    @abdalaamsalu5558 3 หลายเดือนก่อน

    ዌይ።ምስት

  • @AlemayehuyewnetuKebere
    @AlemayehuyewnetuKebere 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሸርሙጣ ሽ ማግሌ ሊከካ ገዝቶላት እምቢ ስትለው ስም ማጥፋት ይደብራል እሥኪ የትኛዋ ሴት ናት በስማ ቤት ያላት

  • @Bokime-tube
    @Bokime-tube 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይኤ ጋዜጠኛ በእውቀቱ ስዩም ነው እንዴ?

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ከሰሽ ነገሩ ለማን ትከሻለሽ እ/ር የስራቸውን ይስጣቸው።

  • @oumerhamid3469
    @oumerhamid3469 3 หลายเดือนก่อน

    ሌብነት ለደሃ ብቻ የተሰጠ አደተጉት

  • @hashimgulta6526
    @hashimgulta6526 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሐሰት ለሰው የምትተርፍናት ከበቂ በላይ አላት ፈጣሪን ፍሩ

    • @alushakemal
      @alushakemal 3 หลายเดือนก่อน

      😂 😂 ታድያ መኪናውን ለምን ወሰደችው ?

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 3 หลายเดือนก่อน +1

    menalebat wusebseb wenjele yihonale
    abatua habtam kehon telate buzu yihonale weyim le poletica litekemuachew yihonale allahu allem

  • @Niguse-s6u
    @Niguse-s6u 3 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ከእውነት ጋር ስትቆሙ ታማኒነት ታተርፋላችሂ

  • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
    @اللهاكبر-ل7ح7ذ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሀብታም ልጅ ስለሆነች አሽቃበጣችሁ እስከዛሬ የስንቱ መኪና ሲሰረቅ. ቃል ተንፍሳችሁ አታውቁም. ይሄው ትላንት የየቲሞች አባት ኡስታዝ ቱርኪ መኪናው ተሰርቋል አንድ ነገር አልዘገባችሁ. ሰለሞኑ የሚባለው አሽቃባጭ የሆነ ነገር ተገጭቶት ነው

  • @yoyomohammedalsudany8834
    @yoyomohammedalsudany8834 3 หลายเดือนก่อน +1

    abate,melene,yehoene,sarkone,kabatene,sarkotene,yelamadche

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kunjenawa 😂😂😂😂😂 sijemer konjo aydelechim,siketel demo konjo ayserkim yalew manew?

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያአሽቃባጩ ብዛት መቸም ልክ የለውም። ሰው ገዘብ አለው ከተባለ ወይንም ቆንጆ ከሆነ ማሽቃበጥ ይወደል ይህ ድንቁርና የተጣባው ህዝብ። መፈራረስ ይሚገባው አጨብጫቢ ብቻ ነው !!! መብት መብት ትላለህ ።የትኛውን መብት ነው የምታወራው ቀልማዳ ቱልቱላ!!

  • @MiessaMamo
    @MiessaMamo 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው ዜናው ሁሉ ቅጥ እና መሠረት አጣ? አሁን ያ የእሥረኛ ቪዲዮ እሱዋን ይመስላል? የትኛው የኢትዮጵያ እሥር ቤት ነው እንዲህ የጸዳ አንሶላና ትራስ ለታሳሪዎቹ የሚያቀርበው? ከሚሊዮን በላይ ሳብስክራይበርን መናቅ ይባላል ይሄ።

  • @eliasasefa1990
    @eliasasefa1990 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ ፋኖ አትሎም ፈታላ ዴይሊዎች የአሸባሪ ጠበቃ ይችን ፋኖ ነው የላካት😂

    • @Yidnekachew-go4lo
      @Yidnekachew-go4lo 3 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ሰው

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 3 หลายเดือนก่อน

      @eliasasefa1990 እናትህ ትበዳ አንተ ጥንብ ቦቲያም ፋኖ ጀግና ነው ትቀዝነዋለክ አንተ የውሻ ልጅ

  • @tsegayewoldemariam
    @tsegayewoldemariam 3 หลายเดือนก่อน +21

    ሲጀመር አንድ ወንጀለኛ ጥፋተኛ መሆኑ ሳይረጋገጥ ተጠርጣሪ ሆኖ እያለለ የተጠርጣሪውን ፎቶ ወንጀሉን ፈጻሚ አድርጓ መልቅ ህግ ካለ በህግ ያስጠይቃል

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ይጠበቃል ሀገር በግምት ከሚመሩ😔

    • @EndashawEnde
      @EndashawEnde 3 หลายเดือนก่อน

      ደደቦች መኪናውን ንፈስ ወሰደው ተዳስ
      እጅ ከፍ ንጅ ተይዛ

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@EndashawEnde ተርጉምልኝ የፃፍከውን😂

  • @salomongemaneh4976
    @salomongemaneh4976 3 หลายเดือนก่อน +32

    የደሃ ልጅ ብትሆን ኖሮ ስንት ውርጂብኝ ይደርስባት ነበር።የኛ ህዝብ የሃብታም ጅራ መሆንና ማጨብጨብ ያቅበታል።እጅ ከፍንጅ ከተያዘች ምን ማስረጃ ይምጣ።

    • @abiottedla
      @abiottedla 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድም እጅ ከፍንጅ መሆኑን አረጋግጦ ውሳኔ የሚሰጠው ፍርድ ቤት ነው።

    • @ia6750
      @ia6750 3 หลายเดือนก่อน

      Meterter zena meche new yehone

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 หลายเดือนก่อน +3

    በቃ ሰርቃ ለች የምን ማሽቃበጥ ነው ህግ ይፍረድ እርፋችሁ ተቀመጡ!!

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet3223 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሰው የገደለን ፊቱን እየሸፈናቹ ሌሎች ሌቦችን ፊታቸውን እየሸፈናቹ ምነው እሷላይ በረታቹ ይጣራልን የግል ፀብ ሳይኖራቹ አይቀርም

    • @halom3886
      @halom3886 3 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው ለምን በሷ።ጠና

  • @dawubie4131
    @dawubie4131 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፖሊስ ጋር ተሰረቅሁ ብለህ ሄደህ የሰረቀች ሴት ከሆነችና እሷ ጥፋቷን ለመሸፋፈን ያው የተለመደውን ማስተባበያ ካለች በምንም ታምር በፖሊስ በተለይ በሴት ፖሊስ አስተሳሰብ አንተ ጥፋተኛ ተደርገህ ነው የምትቆጠረው/የምትፈረጀው። ይሄ አስተሳሰብ ዳኞችም ጋር ይስተዋላል። አሁን እየተደረገ ያለው ነገር ይበል የሚያስብል ነው። ሁሉም ሰው በህግ ፊት እኩል ነው። ጥፋተኛነትን በጾታ ልንለየው አንችልም። "ሴት አታጠፋም ወንድ ግን ያጠፋል" ከየት የመጣ አስተሳሰብ ነው?

  • @tsegamegra5215
    @tsegamegra5215 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ፎቅ ሰርቀው ያልተዘገቡ አሉ ሆኖም ግን ሃብታም አባት አላት ለምትሉትም የሀብታም ልጅ ይብሳል ሲሰርቅ ከደሀ ልጅ ይልቅ ምክንያቱ ደሞ የሀብታም ልጅ ልማዱ ሱሱ ራሱ ከመኪና በላይ ያሰርቀዋል ግን ለአባትየውም ሀብት ይጣራል አብቹ ባለ መላው አዋጁን ዱቅ ሲያደርገው እናንተም ዩትዩብ ወሬ ያበቃል ስለ ባለ ሀብት ማራገብ ታቆማላችሁ. ፈታ ይመቻችሁ ለዘገባው

  • @Read1144
    @Read1144 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኛ ከመኪናው ባለቤት ጋር የግል ትውውቅ ይኑራቸው አይኑራቸው አናውቅም። ምንም ባልተረጋገጠ ነገር እንዲህ በየሚዲያው ላይ ማስጮኽ በፍፁም አግባብ አይደለም።

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 3 หลายเดือนก่อน +2

    በአሁኑ ሰዓት አስገዳይም ሰራቅም አሰራቂ ሴቶች ናቸው ዉበትና ተግባር ለየቅል ናቸው ቆንጆ አተሰርቅም ማለት የአስተሳሰብ ችግር ያለበት ሰው ነው።

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ተነተንከው
    በደህና ነው ??

    • @Maranatha212
      @Maranatha212 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @engdaworkzerihun6005
    @engdaworkzerihun6005 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሀብታም ልጅ ብሰርቅም ሰረቀ አትበሉ እየተባልን ነዉ በአቶ ሰለሞን አማረ በኩል, ገና ሌላ ገድ ይኖራል

  • @samuelt8120
    @samuelt8120 3 หลายเดือนก่อน +4

    I think you have run out of news, a bunch of nonsense.

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ሀገር ምን ህግ አሌና ነዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች ደሚሩኝ እስት 1:32

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 3 หลายเดือนก่อน

    ደህና 😮 ምነው ሰው የሚገሉትን እንድህ ፎቷቸውን ብትለጥፉና አስተሪ ቅጣት ቢሰጣቸው ?????????
    በሷ ሊጀመር ነው አይ አቲዮ............

  • @estibelenyew9187
    @estibelenyew9187 3 หลายเดือนก่อน

    በወንጀል ችሎት ውስጥ ያለ ማንኛውም ተከሳሽ ጥፋተኝነቱ እስካልተረጋገጠ ድረስ ንፁህ ነው ተብሎ ይታሰባል gn min yadergal metsehaf lay bicha new

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ዘመን ቆንጆ የሚባል የለም
    የህንድ ፀጉር የቻይና ቀለም ሁሉንም ቆንጆ አድርጎታል አካበዳችሁህ
    ሰለ ቁንጅና ሞጣ ቀራኒዬን ጠይቁት።

  • @NgussieYohannes-jh8jb
    @NgussieYohannes-jh8jb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሽዋ ሽዋ ተሰራባት

  • @vamossvamoss2468
    @vamossvamoss2468 3 หลายเดือนก่อน +1

    Police yalemasrja yesew photo melkek yetlemed honual yasaznal

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ የፍቅር ፀብ ነው

  • @dawubie4131
    @dawubie4131 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን አሁን እየተስተዋለ ያለ ነገር ሴት ከሰረቀች ወይም ሰህተት ከሰራች ጥፋቷን ለመሸፋፈን ወይም በሌላ/በወንዱ ለማላከክ የሚሯሯጡ በፌሚኒሰት የተለከፉ እና ሴታሴት ወንዶች ነገር ነው። በቃ ጥፋት ከሆን ጥፋት ነው በጾታ ሊለይ አይችልም። ሴት አታጠፋም አትበድልም ያለው ማን ነው? በጠቀስኳቸው አዕምሮ ውስጥ ካልሆነ በስተቀር።

  • @ZeynebBur
    @ZeynebBur 3 หลายเดือนก่อน +2

    እረ እደኔ ሉላን የመሰለችው ማነው

    • @እማ-ዘ1ቨ
      @እማ-ዘ1ቨ 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @haliebruk9094
    @haliebruk9094 3 หลายเดือนก่อน

    ገላ ከመሸጥ 100000 እጥፍ ይሻላል

  • @BiftuRegasa-w5t
    @BiftuRegasa-w5t 3 หลายเดือนก่อน

    ህጉ ለሌባ ይመቻል

  • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
    @የማመልከውአንዱንነውየምለ 3 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬው ዜና አይጥምም መልክቱ አንድ ቢሆንም ግን አንባቢው አልተመቸንም

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 3 หลายเดือนก่อน +1

    እና ቀይ ቱታ ለብሳ እስር ቤት ውስጥ በቀኝ ጎን የተኛችው እሷ ነች?የማካፋት አባዜ አለባችሁ