የሳጥናኤል ጎል "ኢትዮጵያ"--ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @abby-mt8jw
    @abby-mt8jw ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ይሄን መጽሀፍ ማግኝት አልቻልኩም ነበር እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 9 หลายเดือนก่อน

      ጃዕፈር መጽሐፍ መደብር አለልህ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜን ጤና ይሰጥልን አሜን🙏🙏🤲🤲

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 9 หลายเดือนก่อน

      አዳምጡ እስከ መጨረሻ እባካቹህ ህሊናቹህ ሰብሰብ አድርጉ እና ተከታተሉት ከቻላቹህ መጽሐፉንም ግዙ እየተፈጸመ ያለ በምድር ኢትዮጵያ አሁናዊ ሴራ ነው እነ አጅሬ በሲአይኤ መልምለው ነው ኢትዮጵያን እንድትተረማመስ እየተባበሩት ያሉት ባንዳ ኢትዮጽያዊያን 😢

  • @FikirFikir-p6o
    @FikirFikir-p6o ปีที่แล้ว +1

    አንደኛው ነው በናትህ እስከ አራት ያለውን ብታነብልን ደስ ይለናል ያው ከይቅርታ ጋ ጊዜ ካለህ ነው ግን የጀመርከውን እግዚአብሔር ያስጨርስህ እናመሰግናለን

  • @abushalazer2296
    @abushalazer2296 13 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ክበርልን

  • @birtukanshegaw5477
    @birtukanshegaw5477 ปีที่แล้ว +2

    በተደጋጋሚ ሰምቼው አለሁ ደግሞ አንተ ስታነበው ልክ እነደ አድስ በጉጉት ነው አማዳምጠው

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 ปีที่แล้ว

    ለሌላ ትረካ አዳምጨዋለሁ እስከ ክፍል 17 ቁጥር 4 ግን ግን ግራ የገባ ነገር ነው ማንበብ ሳይሆን በደንብ የሚያስረዳ ያስፈልጋል እኔ ግራ ተጋብቻለሁ ትረካ ነው? ልብወለድ ነው? የሚያስረዳኝ አለ??? Day 7 ከአመታት በፊት እሱም አልገባኝም ብሎ የሰራውን አዳመጥኩ እሱ ግራ ከገባው ማንም ግራ ይገባዋል