Ethiopian Drink/Cooking "How to Make Nug Wuha" የኑግ ውሃ መጠጥ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @yemitaenat3101
    @yemitaenat3101 7 ปีที่แล้ว +1

    እናትየ
    በጣም እናመሰግናል በርቱ እድሜና ጤና ይስጥልን
    የዘይት አሰራሩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @khadigahahmad8225
    @khadigahahmad8225 7 ปีที่แล้ว +2

    እድሜወ ይርዠምምም ማማየ።ሽኩረን ጀዛኩምላህ ኸይረን

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑርየድን
    @ተዋህዶለዘላለምትኑርየድን 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን እማይዮ

  • @ayshabintislam7457
    @ayshabintislam7457 7 ปีที่แล้ว +6

    ማዘርዬ እናመሰግናለን የኛ አስተማሪ በተለይ ስደት ላይ ላለነው በደንብ እያስተማሩን ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ
    @እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እማማየ

  • @hayukonjo785
    @hayukonjo785 7 ปีที่แล้ว +1

    mameya enamesegenalen

  • @abenan71
    @abenan71 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for making this video . I have gotten better at making ethiopian food thanks to you

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ
    @ማርያምማርያምእላታለሁ 7 ปีที่แล้ว +3

    እማየ እንኳን ደህና መጡ ፈጣሪ በድሜና በፀጋ የቆየወት#ውድድድድድድድድድድድድ ነው እማረገወት

  • @KuwaitKuwait-pk8ov
    @KuwaitKuwait-pk8ov 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሚ ስላምሽ ይብዛልኝ ስታስረጂ ደስ በሚል ለስው የምታረጂበት መንገድ ደስ ይላል ማሚ ውድድድድድድ

  • @s.h.9640
    @s.h.9640 7 ปีที่แล้ว

    It looks good 👌

  • @alem6447
    @alem6447 7 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እናመሰግናለን።እናታችን።እጃት።ይባረክ ።ኑግ በእንግሊዘኛ።ምን።እንደሚባል.የሚያውቅ ካለ.አረብ።ሀገር።ብዙም።አይታይ
    ዘይቱም ቢገኝ።አሪፍ ነው

  • @love-fy4xi
    @love-fy4xi 7 ปีที่แล้ว +1

    ረዝም አድሜና ጤና ይሰጥልን እማ አሪፍነው በርቱልን

  • @beautifulflower7659
    @beautifulflower7659 7 ปีที่แล้ว +1

    💚💛💖mame edmena tena ysetlen , enmsegnalen egote yebarke💚💛💖

  • @mekdesbabisso2896
    @mekdesbabisso2896 7 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ በጣም እናመስግናለን ጥቅሞ ምን እንደሆነ ቢነገረን ጥሪ ነው።

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሚ በጣም እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ። ግን ጥቅሙ ምን የክል ይሁን አላቅም

  • @ethiopiamegbethiopiafood542
    @ethiopiamegbethiopiafood542 7 ปีที่แล้ว

    enatwa edmana tena yestwat betam telk muya eystmarun naw nurulne matherya

  • @ZaharUomer
    @ZaharUomer ปีที่แล้ว

    ብጣም ናመሰግናለን እኔ አደት ኣረገ አደመሰራ ኣለቅም ነብር ኑግ ኣለኝ ኣሀን ግን ከእናተችን ተመረለው ቀለል ያለ ኣሰራር እደና ጠና ይሰጥልን ማማ

  • @helensolomon5462
    @helensolomon5462 7 ปีที่แล้ว

    tanks Mamiye

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑጉ ይታመሳል ወይስ ጥሬዉ ነዉ ኑጉ ሚፈጨዉ ማሚዬ መልሺልኝ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      ሰላም Astek, ይታወሳል ብላለች ጠይቄያት

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልኝ ማማዬ የኑጉን አፈጫጭ እንዴት ማግኘት እችላለው ?

  • @nigistgmadhen1818
    @nigistgmadhen1818 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
    ግን በተቻለ መጠን ካሜራሽን ለማስጠጋት ብትሞክሪ ።

  • @leba22
    @leba22 4 ปีที่แล้ว +1

    Nug is there any name in english?

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 7 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ያኑረወት እኛን ለመኝቀም እኛን ለማስተማር የሚጥሩትን ጥረት በጣም ደስ ይላል ኮሜንታተሮች እሳቸው ላይክ አርጉኝ ሰብስክርክይብ ጣጣ ስለማያበዙ የሳቸውን ቨዲዮ የሚያይ ሁሉ ላይክ ብናደርግ ጥሩ ነው ብዙ ነገር እየተማርንበት ስለሆነ

    • @haikmhakim4307
      @haikmhakim4307 7 ปีที่แล้ว

      እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፍቅር የሆኖ እናት ኖት

    • @haikmhakim4307
      @haikmhakim4307 7 ปีที่แล้ว

      እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፍቅር የሆኖ እናት ኖት

  • @ayshaayshaa388
    @ayshaayshaa388 7 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድ አመሰግናለሁ

  • @amanueleyassu6841
    @amanueleyassu6841 4 ปีที่แล้ว

    ኑጉ ተቆልትዋል ወይ?

  • @halimaajemaalhalimaajemaal7454
    @halimaajemaalhalimaajemaal7454 7 ปีที่แล้ว +1

    mame ♡♡😍😍

  • @helensolomon5462
    @helensolomon5462 4 ปีที่แล้ว

    Nug be English min yibalal ??

  • @አለሀምድልለህአለሀም-መ6ጸ
    @አለሀምድልለህአለሀም-መ6ጸ 7 ปีที่แล้ว

    ኑግ ምንድነው

  • @yallayallah4452
    @yallayallah4452 5 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ ኑግ ባረበይ ንገሩይ

    • @Babmy
      @Babmy 5 ปีที่แล้ว

      በእንግሊዘኛ Niger seed ይባላል አሜሪካ የወፍ ምግብ ተብሎ ነው የሚታወቀው የሚገኜውም የአዋፍት ምግብ የሚሸጥበት ቦታ ነው። በአረብኛ አረብኛ ስለማልችል አላውቀውም እንግሊዘኛውን ወደ አረብኛ እንዲቀይርልሽ ጉግል ላይ ጻፊው

  • @Hibbaba
    @Hibbaba 3 ปีที่แล้ว

    ቅባኑግ

  • @martabiru444
    @martabiru444 7 ปีที่แล้ว

    enamsasgnalne

  • @fatmhw1175
    @fatmhw1175 7 ปีที่แล้ว +1

    mama ❤❤💋💋💋💋💋❤👌👈