በ 16 ዓመቴ ሁሉንም ሱስ እጠቀም ነበር...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2024
  • ታዳጊ ናሮቢካ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን የብሬክስሩ ስልጠና ከመውሰዱ በፊት፤ ከ 10 - 13 ወራት ያህል በከባድ ሱሶች የተጠመደ እንደነበር፣ መሸታ ቤቶች የሚያዘወትር እንደነበር፣ እንዲሁም ከቤተሰቦቹ ጋር የማይስማማ ነበር።
    ታዳጊ ናሮቢካ የብሬክስሩን ስልጠና በወንድሙ አማካኝነት ሊወስድ የቻለ ሲሆን ስለ ስልጠናችን ትልቅ ሚና በሂወቱ ላይ መፍጠሩን እና ማንነቱን ያገኘበት መሆኑን ገልጿል።
    እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን ይመልከቱ 👉👉

ความคิดเห็น •