ክበር ንገስ (Kibir Negas) Mehret Eteffa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 6 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ ጭሱ ይቅር የአለም መንፈሰ አታሰገቡ መንፈሰ ቅዱሰ በቂ ነዉ ፖሰተር ዘነበ እባክህ ማዝ ትችላለ።

  • @FikireJorge
    @FikireJorge 4 หลายเดือนก่อน

    Lemn tekorete muluwn ylekek are be egziabher

  • @misganawthomas5414
    @misganawthomas5414 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን !! የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይክበር❤❤❤

  • @naturetizu
    @naturetizu 6 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደድሽ ዘማሪት ምህረት ኢተፋ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል 94 አካባቢ ትምህርት ቤት ውስጥ የምንዘምረውን መቼም አልረሳውም ይህ ክበር ንገስ አንዱ ነው ፡፡ እንወድሻለን

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ከ30 አመታት በፊት ነበረ እኔም መዝሙሮቿን እየሰማሁ ያደኩኝ ድምጿ ያምራል…..

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ የተበረኩት❤❤❤❤❤ ምህረት ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 6 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you 🙏 prasie the Lord 🙏🙌🙏🙏💕

  • @adnewabicho298
    @adnewabicho298 6 หลายเดือนก่อน

    ሚሪዬ እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ።
    እጅግ በጣም ብዙ ነው በዝማሬዎችሽ የምባረክባቸው።
    👏👏👏❤❤❤

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hallelujah ❤✝️✝️✝️✝️✝️🌹🙏🙏🌹🌹

  • @hailu7799
    @hailu7799 6 หลายเดือนก่อน

    Bexam des yelal

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንን ተበራክ ❤❤❤

  • @birukkefyalew2478
    @birukkefyalew2478 6 หลายเดือนก่อน

    እንወድሻለን ተባረክ !!!

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 6 หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙሩን በጣም እወደዋለሁ ግን እኮ አልጨረሳችሁም ምነው ? በሠላም ነው ወይስ አልታወቃችሁም 🤔

  • @tirfuketema5569
    @tirfuketema5569 6 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeen yene konjo❤❤❤

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 6 หลายเดือนก่อน

    Mire mirewa 🎉🎉🎉❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ በእዉነት እናንተ ዘምሩ ጨዋ የአባቴ ባሪያ ❤🎉❤🎉❤ የተረጋጋሽ

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 6 หลายเดือนก่อน

    Night club ይመስለዋል ባልሳሳት !!መዝሙሩ ጥሩ ነው😮

  • @Mintesnot-b7b
    @Mintesnot-b7b 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @TamiratSenbeto
    @TamiratSenbeto 6 หลายเดือนก่อน

    Mercye ስወድሽ❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 6 หลายเดือนก่อน

    "Amen."!!🙌💓✅️
    God bless you all abundantly.
    Singer Mercy.
    You are blessed.
    ✝️📖💓👍✅️
    🎹🎸🎻🎺🎷🪗🎤🔊💓👍✅️

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 6 หลายเดือนก่อน

    ምሕረት የትነውየሌች፡?

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YibletHailu
    @YibletHailu 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉❤🎉❤

  • @DavedawaYejisus
    @DavedawaYejisus 3 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ኮመንት ምትጽፉ ሰዎች ጭስ ለምን ታያችሁ መዝሙሩን በመንፈስ አትሰሙም ለዛ ነው

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 6 หลายเดือนก่อน

    ፓርቲ ቤት መሠለ

  • @GoottaleeGalataaMedia
    @GoottaleeGalataaMedia 6 หลายเดือนก่อน

    misganayibzayibza yetal

  • @samrockmark9614
    @samrockmark9614 2 หลายเดือนก่อน

    Afan oromo farfana kee nuf gadhisi

  • @abayabay690
    @abayabay690 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ጭስ በየመድረኩ Normal ሆነ በቃ ! እንድንለምደዉ ለማድረግ የምናከብራችሁ ሰባኪዎችም እየሞከራችሁ ነዉ ጌታ በጅራፍ ይምጣባችሁ።

  • @DeboraAsfaw
    @DeboraAsfaw 6 หลายเดือนก่อน

    Betam yemiwedew Church neber I wish yehinin smoke bikeribachu min ale be Geta. It takes my concentration away from worshippin.

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly6152 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምህረት ኢተፋ መዘመር ከጀመርሽ 35 አመታት አለፈሽ መዘመር መልካም ሆኖ ሳለ ግን ለዚህ ከ70M በላይ ለሚሆን ህዝብሽ ግን አንድ የኦሮሚኛ ዝማሬ ሳታበረኪቺ መሸብሽ😢😢የበታችኝነት ስሜት ካንቺ ላይ የተሰበረ ይሁን🫵🏽👌🏾✊🏽 አንጋፋዎቸ‍ እነ ደረጀ ከበደ እነ ታምራት ኃይሌ እነ ዮሰፍ ካሳ
    እነ ኤፍረም አለሙ ወዘተ ኦሮሞ ሳይሆኑ
    ኦሮምኛን አጥነተው ዘምረዋል አንቺ ግን…..