"አቤቱ የሆነብንን አስብ" ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ "abetu_yehonebinin_asib" Zemarit Tsedale Gobeze

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie ปีที่แล้ว +15

    ውድ እህታችን ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እንኳን ወደ ሀገርሽ መጣሽ።ይህ መዝሙር 1998 ዓ.ም በበሻሻ በሰማዕትነት ለተሰውት መታሰቢያ ነበር በድፍረት ይህን ዘምረሽ ።ዛሬም ይህ መዝሙር ዘመኑን የሚገልጽ ነው።
    ለውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን እግዚአብሔር ይሰጥልን።

  • @yeshitaye3362
    @yeshitaye3362 ปีที่แล้ว +9

    ያኔ ለሆነው ብቻ ሳይሆን ለዚህ ዘመንም ነበር የዘመርሽው አክባሪሽ ነኝ እግዚአብሔር ይሁነን

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew 10 หลายเดือนก่อน +2

    ብሰማው ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ...........አቤቱ የሆነብንን አስብህ ማረን ይቅር በለን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ......ሆይ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!!!

  • @AnaniyaAlemayehu-qw7om
    @AnaniyaAlemayehu-qw7om 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤አቤቱ😢

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 ปีที่แล้ว +3

    ዘማሪት ፀድዬ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ሁሌ አዲስ ሁልግዜ ስሰማው የበየቦታው የተሰውት ወገኖቼን ትዝ ይሉኛል ተባርኪ ::

  • @BayushSentaayoo1234-kh1px
    @BayushSentaayoo1234-kh1px ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሆነብንን አስብህ ማረን ይቅር ይቅር በለን አምላካችን ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizebeth1790
    @elizebeth1790 ปีที่แล้ว +1

    መዘምሪት ፀዳለ ጎበዜ የመላእክትን ጥዑመ ዜማ ያሰማልን!!!!!!!

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 9 หลายเดือนก่อน

    ማረን እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ዳቢሎሰን አጥፋልን ከእትዮጵያ ምድር🙏🙏🙏

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 8 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 9 หลายเดือนก่อน

    ዐቤቱ እግዚአብሔር የሆነብነነ አሰብ🙏🙏🙏😭😭😭

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክ ያሠማልን አቤቱ የሆነብንን አስብ😢

  • @mage325
    @mage325 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙራችን በተበረዘበት በዚ ወቅት ይኽንን የአባቶቻችንን መንፈሳዊ ዝማሬ ስላሰማሽን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ!!! እናንተም በሐሳብም በግጥምም በዜማም መንፈሳዊ ጣዕም ያላቸውንና እንዲህ ዐይነት ጸጋው የበዛላቸውን ዘማርያንና ዘማርያት በሊቃውንት አስጠንታችሁ ብታቀርቡልን ምናለበት!!!

  • @EmebetTeshome-qn7bm
    @EmebetTeshome-qn7bm ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሠማሽ እህታችን እድሜ ይሥጥሽ በቤቱ ያፅናሽ ከተንኮለኛ ሠይጣንን ይሠውርሽ እግዚ አብሔር

  • @zenuzenu9134
    @zenuzenu9134 9 หลายเดือนก่อน

    ከጅማሬው እስከፍፃሜው በእንባ የምሰማው መዝሙር አቤቱ የሆነብንን አስብ

  • @SuzanneEfrem
    @SuzanneEfrem 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን😢

  • @MeseretBest
    @MeseretBest ปีที่แล้ว

    ዠማሬ መለእክትን ያሰማልን እህታቸን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 ปีที่แล้ว

    አሜን አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር 😢😢😢

  • @WorkneshKefale
    @WorkneshKefale 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማርን

  • @kirubelberkayhu2612
    @kirubelberkayhu2612 ปีที่แล้ว

    አሁንም የሆነውን አስብ በቃ በለን

  • @MdENTERTAINMENT100k
    @MdENTERTAINMENT100k ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ስለፍኖተፅድቅ አሁናዊ ሁኔታ ገለፃ አድርጉልን🙏🙏🙏

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤💐🙋🙋🙋🙋

  • @therightfamily
    @therightfamily ปีที่แล้ว

    አዎ አዎ አዎ አዎ ይችን ልጅ እያለው አስታውሳታለው በደንብ ነው የማስታውሳት 😢😢😢😢😢😢

  • @yeshitaye3362
    @yeshitaye3362 8 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ልጅ

  • @kalip1499
    @kalip1499 ปีที่แล้ว +1

    ዚማሬመላእህከትያሰሚልን

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 ปีที่แล้ว

    Amenamenamen❤❤❤

  • @DejeneAbebe-ec9gr
    @DejeneAbebe-ec9gr 8 หลายเดือนก่อน

    ♡♡♡amen

  • @MahiderWondimu-z6x
    @MahiderWondimu-z6x 9 หลายเดือนก่อน

    sewedishiko, YDingil Mariam lig, yirdash, yetebikish.

  • @emebetmekonnen237
    @emebetmekonnen237 9 หลายเดือนก่อน

    😊

  • @DejeneDame-x9h
    @DejeneDame-x9h ปีที่แล้ว

    እሱ ያስበን

  • @GelilaFaris
    @GelilaFaris 9 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @fanaflour6016
    @fanaflour6016 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 9 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 ปีที่แล้ว

    Amenamenamen❤❤❤❤

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲⛪⛪⛪🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fanaflour6016
    @fanaflour6016 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢