ቀላል የኬክ አሰራር/በ3 ግብዓት ብቻ ሶፍት ኬክ አሰራር/how to make sponge cake only 3 ingredient/simple sponge cake

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ቀላል የኬክ አሰራር/በ3 ግብዓት ብቻ ሶፍት ኬክ አሰራር/how to make sponge cake only 3 ingredient/simple sponge cake
    #ethio_new_generation_media
    #sponge_cake
    #easy_sponge_cake
    ግብዓቶች
    እንቁላል 5 ( 300 ግ )
    ስኳር 1 ኩባያ ( 200 ግ)
    ዱቄት 1 1/4 ኩባያ ( 162 ግ)
    ቫኔላ ወይም ሌሎች ፍሌቨሮች መጠቀም ይቻላል
    Ingredients
    Egg 5 ( 300g)
    sugar 1 cup ( 200g )
    flour 1 1/4cup (162g)
    vanilla ( optional )
    Learn how to make sponge cake only 3 ingredients in this easy video. This recipe is perfect for beginners and is sure to be a hit at your next party!
    Sponge cake is one of those classic desserts that everyone loves. In this video, we'll show you how to make this delicious cake only with 3 simple ingredients. Whether you're a home baker or not, this is a recipe you'll love!
    related keywords
    sponge cake recipe,sponge cake without oven,sponge cake recipe without egg,sponge cake recipe in tamil,sponge cake recipe in malayalam,sponge cake recipe in telugu,sponge cake recipe without oven.sponge cake in oven,sponge cake prank,sponge cake in microwave,how sponge cake is made,how sponge cake,how to make sponge cake without egg,how to make sponge cake in oven,how to make sponge cake in tamil,how to make sponge cake in microwave,how to make sponge cake in cooker,how to store sponge cake for a week how to make sponge cake without vanilla essence,how to make sponge cake in air fryer,how to make sponge cake in telugu,how make sponge cake at home,how to make sponge cake in malayalam,how to decorate sponge cake at home
    how to make vanilla sponge cake at home without oven, eggless vanilla sponge cake without oven, how to make vanilla sponge cake without oven ,vanilla sponge cake in oven, vanilla sponge cake recipe without oven eggless vanilla sponge cake in cooker, eggless sponge cake recipe, without baking soda ,vanilla sponge cake recipe, vanilla sponge cake, cupcakes, vanilla sponge cake without egg, vanilla sponge cake indian, vanilla sponge cake, food network ,vanilla sponge cake easy

ความคิดเห็น • 49

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr ปีที่แล้ว +1

    berchi betam enameseginalen
    Mariyam tistiln.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelahadinRdwan
    @SelahadinRdwan หลายเดือนก่อน

    ጃንዋዝ፣ስሪልን

  • @KidestLeshe
    @KidestLeshe 25 วันที่ผ่านมา +1

    የምራል አ

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr ปีที่แล้ว +1

    wow 😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenalex9537
    @edenalex9537 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen wde ye enkulalu team aytawekm kale vanela

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  ปีที่แล้ว

      ቫኔላ እና ሌሎች ፍሌቨሮች መጠቀም ይቻላል

    • @Seblekefelegn-z4u
      @Seblekefelegn-z4u 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@EthioNewgenerationmedia16 አ.አ ውስጥ ወረቀቱን ማለቴ ፓትራ ላይ የሚነጨፈውን የት ይገኛል

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 หลายเดือนก่อน

      ሱፐርማርኬት ወይም የኬክ ግብዓት የሚሸጥበት ሱቅ

  • @rihanaali271
    @rihanaali271 10 หลายเดือนก่อน

    Sukoru ayibezam mekenes enchilalen

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  10 หลายเดือนก่อน

      መቀነስ ይቻላል ነገር ግን ኬኩ የመንፋት መጠኑ ይቀንሳል

  • @AbeduAbedu-w8v
    @AbeduAbedu-w8v 6 วันที่ผ่านมา

    የእጁ መምቻ ቢሆንስ?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  6 วันที่ผ่านมา

      ይሆናል ትንሽ ጊዜ ሰጥቶ መምታት ብቻ ነው የሚፈልገው

  • @FarisYusuf-h7x
    @FarisYusuf-h7x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽን መልሺሊኝ እኔ ክሬም መምቻው የለኝም አማራጭ ካለ ብትነግሪኝ አትለፊኝ በናትሽ ❤

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  2 หลายเดือนก่อน

      ስላም ክሬም መምቻ ግዴታ አደለም በማንኪያ ፣ በእንቁላል መምቻ ዊስከር መሆን ይችላል ትንሽ ጊዜ ነው የሚፈለገው ከ(20-25 )ደቂቃ

    • @FarisYusuf-h7x
      @FarisYusuf-h7x 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሠግናለው ፈጣሪ ያክብርሽ

    • @FarisYusuf-h7x
      @FarisYusuf-h7x 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😊

  • @Hegikbgfb
    @Hegikbgfb 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለ ቫኔላ ሽታ አያመጣም እቁላሉ

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  2 หลายเดือนก่อน

      ሽታ አያመጣም ነገር ግን ለጣዕም እንደፍላጎት ፍሌቨሮችን መጠቀም ይቻላል

  • @MaladaEthopia
    @MaladaEthopia หลายเดือนก่อน

    Baxam tamachitoyal asararish hite barichi bizu nagar tamiralaw

  • @farahkitchensecrets1394
    @farahkitchensecrets1394 ปีที่แล้ว +2

    Superb and awesome quality recipe 👌 👍 God bless you 🙏

  • @የማሪያምልጅ-ቀ4ፈ
    @የማሪያምልጅ-ቀ4ፈ หลายเดือนก่อน

    እባክሽ የክረሙን አሰራር አሳይኝ የምቀባው

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  หลายเดือนก่อน

      ብዙ አይነት ቤት ውስጥ በቀላሉ የሚሰሩ ክሬሞች አሰራር ቪዲዮ ሰርቻለሁ

  • @betibeti409
    @betibeti409 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እኔ የኬኩ ቂጣው ልጥፍ ይላል እና ዳቦ ነው ሚሆንብኝ ምክንያቱ ምንድነው ዱቄቱስ የኬክ ይለያል ወይስ የዳቦ ፉርኖ ዱቄት ነው?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 หลายเดือนก่อน

      1.ሲመታ ልክ ቪዲዮው ላይ እንዳለው ጠንካራ አረፋ መስራት አለበት
      2.ሲበስል የሙቀቱ መጠን አለማብዛት
      3.እንቁላሉ ከፍሪጅ ወጥቶ ወዲያው አለመስራት ቢያንስ 2ስዓት ውጪ ማቆየት ቅዝቃዜው እንዲለቅ
      4.ዱቄቱ በአንድ ጊዜ አለመጨመር እና ቀስ አድርጎ መቀላቀል
      5,ዱቄት ማንኛውም ዱቄት መሆን ይችላል እኔ ባገኘሁት ነው የምሰራው።ምን አልባት በአካባቢዎ ካለ ወይም ማግኘት የሚችሉ ከሆነ ሁለት አይነት ዱቄት አለ ለዳቦ ተብሎ የሚሸጠው ጠንካራ የሚባል አይነት ነው ሁለተኛው ደግሞ ለኬክ ተመራጭ ተብሎ ይሸጣል ይህን ያልኩት ለማሳወቅ ያህል ነው እንጂ ሁሉም ይሆናል አመሰግናለሁ

    • @betibeti409
      @betibeti409 3 หลายเดือนก่อน +1

      ስንቴ እኮ ነው የተበላሸብኝ ክሬም አሪፍ እሰራና ቂጣው ግን ሊሆንልኝ አልቻለም እንዳልሽው በ 1,3,4 መሰረት ነው ምሰራው ግን ጥፍጥፍ ነው ሚልብኝ ወይ አበሳሰሌ ይሆናል ደጋግሜ እስኪሆን እሞክራለሁ አመሰግናለው ቶርታ ኬክ ለልደት, ከምርቃት, ለሰርግ ሚሆን አስተምሪን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቺ ❤️❤️❤️❤️

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 หลายเดือนก่อน

      ቤኪንግ ፓውደር ሳይበዛ መጨመር ሌላው ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ኬኮች እሰራለሁ በቅርቡ አመሰግናለሁ

    • @betibeti409
      @betibeti409 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@EthioNewgenerationmedia16 እሺ እናመሰግናለን

  • @EthioNani-vd6xy
    @EthioNani-vd6xy 3 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ እኔ ሞክሬ በደንብ ኩፍ አይልም ትንሽ ብቻ ነው ከፍ ሚለው

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  3 หลายเดือนก่อน +1

      1.ሲመታ ልክ ቪዲዮው ላይ እንዳለው መሆን አለበት ከልክ በላይ መሆን የለበትም
      2.የሙቀቱ መጠን አለማብዛት
      3.እንቁላሉ ከፍሪጅ ወጥቶ ወዲያው አለመስራት ቢያንስ 2ስዓት ውጪ ማቆየት ቅዝቃዜው እንዲለቅ
      4.ዱቄቱ በአንድ ጊዜ አለመጨመር እና ቀስ አድርጎ መቀላቀል

  • @GgHu-rb3me
    @GgHu-rb3me 4 หลายเดือนก่อน

    በዳቦ መጋገሪያ ተቆራጭ መጋገሪ እፈልጋለሁ ግን ምን ያህል ደቂቃ ያስፈልጋል

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ ከታች 15 ደቂቃ ከበሰለ በኋላ ሁለቱም (ከታች እና ከላይ)10ደቂቃ ማብሰል በ180-200 ባለው

  • @DestawAlemu-mz6qs
    @DestawAlemu-mz6qs 4 หลายเดือนก่อน +1

    good🎉🎉🎉

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww 4 หลายเดือนก่อน

    እቁላል ስኳር ዱቄት ብቻነው የተጠቀምሽው

  • @nardosabera6820
    @nardosabera6820 8 หลายเดือนก่อน

    oven የላዩም የታቹም እኩል ነው የምንለኩሰዉ?

  • @rihanaali271
    @rihanaali271 10 หลายเดือนก่อน

    Sukoru ayibezam mekenes enchilalen

  • @rihanaali271
    @rihanaali271 10 หลายเดือนก่อน

    Sukoru ayibezam mekenes enchilalen

  • @toyybaseid5838
    @toyybaseid5838 11 หลายเดือนก่อน

    ኬክብዙ መመታት ይፈልጋል እና በምንያክልሙቀት

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  11 หลายเดือนก่อน

      ኬክ ሚመታው ሚፈለገው ደረጃ እስኪደርስ ነው በተጨማሪም እንደየ ሚክሰሮች አይነት እና አቅም ይለያያል ።የሙቀት መጠን ደግሞ እንደኬኮች አይነት ይለያያል

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 4 หลายเดือนก่อน

    በጅሰር ይሆናል

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  4 หลายเดือนก่อน

      አይሆንም እንቁላሉ አረፋ አይሰራምና አይነፋም

  • @SftycF-bb6ym
    @SftycF-bb6ym 10 หลายเดือนก่อน

    Selma

  • @sentayehusentayehu6317
    @sentayehusentayehu6317 7 หลายเดือนก่อน

    😮😮😊

  • @nurnur6428
    @nurnur6428 11 หลายเดือนก่อน

    Masekamecha eka yat new meganaw

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  11 หลายเดือนก่อน

      የቤት እቃ መሸጫ ሱቆች ወይም የኬክ መስሪያ እቃዎች መሸጫዎች ይገኛል ወይም አካባቢዎን ይንገሩኝና ልጠቁመዎ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 ปีที่แล้ว

    ኦረ በፈጠረሸ ተዬን