Ethiopia - “ከፋኖ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነን” ኮሚሽኑር፣ ላሊበላ፣ ቆቦ፣ አይና ቡግና፣ ኦነግ ሸኔ ስለፋኖ፣ ጄኔራሉ ጠቅላዩ ላይ ቂም እንደያዙ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 332

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j ปีที่แล้ว +34

    ፈታ የውነት አታስጠላኝ አትሽጓጥ ጓጥ ድል ለፋኖ😢 ድልለፍኖ መሞት ለተፈረደበት አማራ ወገኔ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭☝️

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 ปีที่แล้ว

      ፈታ ሚዲያ የመንግስት ቅጥረኛ መሆኑን እያስታወቀ መጥቷል ማሺቃበጥ በጣም አብዝቷል ካላደበ ሰብስክራይባችንን እያነሳን መውጣት ነው ከሚገፋና ከተበዳይ ወገን ድጋፍ ካላደረገ መሬት ላይ ያለውን እውነት የማይዘግብ ከሆነ አብይ ያዋጣው እኛ ለጨካኞች ቦታ የለንም

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o ปีที่แล้ว

      እየፈሩ ነው አትፍረዱባቸው

    • @taibah5903
      @taibah5903 ปีที่แล้ว

      የመንግስቶቂጥአጣቢነዉ

    • @ethiohackers8241
      @ethiohackers8241 ปีที่แล้ว

      @@Sነኝወሎየዋ-c5o እና ዝም የበሉ በሰው ህይወት ነው እየቀለዱ ያሉት

  • @tube1617
    @tube1617 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 ปีที่แล้ว +10

    ፋኖ ከማንም አይደራደርም ድል ለፋኖ

  • @hueteder4396
    @hueteder4396 ปีที่แล้ว +1

    ድልለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 ปีที่แล้ว +8

    ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝቦችና
    ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @HananHanan-q6w1m
    @HananHanan-q6w1m ปีที่แล้ว +4

    ድል ለአማራ ህዝብና ለልጆቹ ፋኖ

  • @አልሀምዱሊላህአለድነቲልኢ
    @አልሀምዱሊላህአለድነቲልኢ ปีที่แล้ว +4

    ድል ለፋኖየየየየ ድል ለአማራው ድል ለተገፋነው ህዝብ ድል ለፋኖየየየየየየየ

  • @saminegn__1492
    @saminegn__1492 ปีที่แล้ว +23

    ድርድር ሚባል ነገር የለም አማራጩ አብይን ማስወገድ ነው አባቴ ድል ለፋኖ !!

    • @jffhjhgfghjjj2188
      @jffhjhgfghjjj2188 ปีที่แล้ว +1

      ወርኛ ጦርነት ተቀምጦእንደኮመትመጣፉ አይደለም ደሀነው የሚልቀው አገርነውየሚፉርሰው ሰላምላገራችን ጦርነትበቃን

    • @eeee5472
      @eeee5472 ปีที่แล้ว

      እና ሠዉልታሥጨርሡነዉደ ምን አይነት አሥተሣሠብነዉ

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 ปีที่แล้ว

      ​@@jffhjhgfghjjj2188እዉነት ነው ግን ባዶ ጭቅላት ያላቸው በሙሉ ድል ለፋኖ እያሉ ይጮሃሉ ቤተሰብ መሰቃየቱን አላዩ ከሰላም ሀገር ተቀምጠው

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +27

    አብይ ካልውርደ መችም ድርድር የለም ስልጣኖን ለህዝብ ያስርክብና ድርድር ይኖራል 🙅ድል ለፋኖ💚💛❤✊👈

    • @netsereabmengifteab741
      @netsereabmengifteab741 ปีที่แล้ว

      አብይ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የብልጽግና ሰዎች መውረድ አለባቸው ስም ነው የለወጡት የወያኔ ተላላኪ የነበሩ ናቸው ስም ቀይረው ኢትዮጵያን እያመሱ ያሉት

  • @Amhariafano
    @Amhariafano ปีที่แล้ว +10

    ድል ለተገፋው ለታላቁ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alamal2812
    @alamal2812 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ ባሁን ሰአት ማንም አይሰማህ የምን ድርድር ነው ብልፅግና መሸነፉን ሲቀዉ እንደራደር በሚል መጣ አሁን እዳዛ ብሎ ነገር የለም ድል ለፋኖ

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 ปีที่แล้ว +4

    ፋኖ ንፁሀንን ሀይገልም

  • @beki620
    @beki620 ปีที่แล้ว +7

    ድል ለተገፋው አማራ💚💛❤🙏

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 ปีที่แล้ว +13

    ፋኖ ሰላማዊ ህዝብ አይገልም በእርገጠኝነት መናገር እችላለሁ!

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ปีที่แล้ว +3

    ድልእንደበግለታረደውና
    ሀገሩንበደሙላቆያትአማራህዝብባይተዋርነትይብቃ
    ይህንቆሻሻመንግስትከማሰገድውጪድርድርየለም!!!አይዞህአማራዬእውነትያሸንፋል!!!!!

  • @SenaitKassa-k3p
    @SenaitKassa-k3p ปีที่แล้ว +3

    ወሪኛ ከሀዴ ማን ማምነዋል ድል ለተገፋው ለአማራ ድል ለኢትዮጵያውይ❤❤❤❤😢😢😢

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 ปีที่แล้ว +5

    ፋኖ ብልጸግና ካልጠፋ ፋኖ ድርድር የለም

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ ปีที่แล้ว +6

    🎉🎉❤❤❤❤❤ድልልል ለጀግኖቻችችንንንንን❤❤ፍኖዮ❤❤❤❤

  • @Ethiopia-do5lk
    @Ethiopia-do5lk ปีที่แล้ว +8

    Feta daily አንተ እራሱ ጀግና ወንድማችን ነህ በጣም እናመሰግናለን ፋኖ የኛ ጀግኖች አላህ ከቁጥር አያጉድልብን እሱ ሁሌም ከጉናችሁ ይሁን

    • @ethiohackers8241
      @ethiohackers8241 ปีที่แล้ว

      የፈኖ ጣላት ነው fetadaily

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 ปีที่แล้ว

      ​@@ethiohackers8241ትክክል

    • @Ethiopia-do5lk
      @Ethiopia-do5lk ปีที่แล้ว

      @@ethiohackers8241
      አይደለም ከፋኖ ጎን ነው እሱ ሀሌም ነው የምከታተለው

    • @aulathaula1616
      @aulathaula1616 ปีที่แล้ว

      @user-jx7gr2gb1j ግንኮ ክዲሬ ነው

    • @ethiohackers8241
      @ethiohackers8241 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopia-do5lk እስኪ አንድ video ፋኖ ማረከ ብሎ የለቀቀው ካለ አሳየኝ fetadaily yrmgst ashergaj nachew eysmeselu new

  • @ሱሱ-ሰ7ደ
    @ሱሱ-ሰ7ደ ปีที่แล้ว +3

    ያረቢ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን

    • @medinamohammed9128
      @medinamohammed9128 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ😢አሁንስ በጭንቀትሞትን🤲🤲🤲

  • @najat7211
    @najat7211 ปีที่แล้ว

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ክልል ያለውን ፋኖ ጨርሰነዋል ያለው ብርሀኑ ጁላ እደት ፋኖ ወለጋ ገብቶ ገደለን ይላሉ በአድ አፍ ሁለት ምላስ አይሆንባቸውም ፋኖ ንፁሀንን ለመግደል አደለም የዘመተው ሊያጠፉት ጦር ካዘመተበት ሀይል ጋር ከታጠቀጋር ነው ፋኖ ሸኔ አደለም ፋኖ ከታጠቀ ባኩም ታኩም ድሮኑም በጁ ከሆነው አብይጋነው የህልውና ትግል እሚያረገው ድል ለተገፋው ላማራልጅ ፋኖኖኖ

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ ปีที่แล้ว +35

    የፋኖን ስም ለማጠልሸት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም 😢😢😢😢

    • @ادماادمالخىي
      @ادماادمالخىي ปีที่แล้ว

      ማንምየፈለገውንማለትይችላሉበአለምላይእደኣነግሸኔጨካኝየለም

    • @FerMartens
      @FerMartens ปีที่แล้ว

    • @FerMartens
      @FerMartens ปีที่แล้ว

      ❤ 1:45

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 ปีที่แล้ว

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለሰፊው ያማራ ህዝብ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j ปีที่แล้ว +6

    ለመሞት የተፈረደበት አማራየ እደነህ የሞተውንም ቆፍረን እናወጣለን አማራ መጥፍትአለበት ያለው አብይ እድሜህለማጠሩነው ድርድር ያለነው ኦነግሸኔ ከምድርካልጠፍ ኦሮሙማው ኦነጉ መግስት ካልተደፋ ድርድርየለም

  • @ጊወነሞርያም
    @ጊወነሞርያም ปีที่แล้ว +39

    ይህን ልጂ ምንም አይጥመኝም ያንኛው ልጂ ነው ሃሪፍ ጋዜጠኛ ይሄ ያሽቃብጣል ለመንግስት

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂አወ እኔ ሲጀመር ደስ አይለኝም ፈታን ለምጀ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 ปีที่แล้ว +2

      ያኛው ይብሳል የአብይ ቅጥረኞች ሆነዋል መሰል ያኛውን እኔ ከሳምንት በፊት አስጠንቅቄዋለሁ በቁስላችን ላይ እንጨት እየሰደዱ ከቀጠሉሰብስክራይባችንን እያነሳን ሙልጭ ብለን እንወጣለን

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 ปีที่แล้ว

      EBC , EBC ይሸታል ! ተብሏል ብሎ የሚነግረን እንኳን ሃቁ በገሃድ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሚያውቀውን ሃቅ ነው:: እውን የትኛው ኢትዮጵያዊ ነው ሲሚንቶንና የህንፃ መሳሪያ በእንድ ቀን በየቦታው የፈሉትን የህንፃ መሳሪያ ነጋዴዎችን የሚጠፋው ? ፋኖ ቆቦን በመቆጣጠሩ ሰላሙ ተረጋግቶላቸዋል የሚለውንም የተቀበለው አይደለም::
      ኮሚሽኑ ከሐግር ሽማግሌ የተለየ ስላልሆነና የመንግስት ፔሮል ላይ ስላለ ተቀባይነት የለውም

    • @taibah5903
      @taibah5903 ปีที่แล้ว

      እኔጭራሽአዳምጪዉእራሱአይለኝም

    • @jamaledasala8153
      @jamaledasala8153 ปีที่แล้ว

      ጋላናቸው እደ

  • @osman-s1i
    @osman-s1i ปีที่แล้ว

    ድል ለፋኖ

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 ปีที่แล้ว +35

    የሽግግር መንግስት ካልተቋቋመ መሰረት የአማራ ህዝብ ታጋይ ፋኖ እንዴት ከገዳዮቹ ጋር ይደራደራል? ድርድር ማለት ገዳይን ስልጣን ላይ ማቆየት ነው!!!

  • @AbdulahiEsmael
    @AbdulahiEsmael ปีที่แล้ว

    ድል ለማከላካያ!!!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 ปีที่แล้ว

    Berta Gefä Fano wedefet🌅💪
    💚💛❤️👍💪💪💪💪💪👏

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 ปีที่แล้ว +1

    ወጥር አማራዪ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @HermelaZegey
    @HermelaZegey ปีที่แล้ว

    ድል ለተገፍው አማራ ህዝብ ድል ለፍኖየየየየየ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 ปีที่แล้ว

    አዲም በዛየሚኖሩአማራዎችንለመግደልነዉ ሌላፋኖንለመወጀልነዉኦነግምሰዉሁኖ ፋኖያቸንፋል ብልፂግናይወገዳል ዲልለፋኖ 💚💛❤️

  • @zm6661
    @zm6661 ปีที่แล้ว +6

    የጨነቀለትከየትነህሲሉህአማራበለዉደግሞሢጠይቅፋኖነኛበለዉአይአብይፋኖንደምሥሠንእየለቀምንነዉሲሉአልነበርከማጋነዉድርድሩ😂😂😂😂😂😂😂😂ፋኖመከታችንአማራየ 💪💪💪💪💯

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ ዝም አትያቸውም ድል ለፋኖወቻችን አሁን በፍራት እሚሆነው አጣ በነገራችን ላይ ፍራት ከባድ በሽታነው አብይ እሚሆነው አቷል

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ ปีที่แล้ว

      ሸኔደግሞ በተቃራኒ ነውየሚያወራው ድል ለፋኖኖኖኖ ፋኖ ወለጋ ቢኖርማ ያሁላ ንፁሀን አማራ ባልተጨፈጨፈ ነበር የማየን ወዳባየ ነው ነገሩ

    • @zm6661
      @zm6661 ปีที่แล้ว

      @@መካያላህባሪያ የጨነቃቸዉግዜነዉድሉየኛነዉየአማራደምይመለሣልድልለፋኖ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያ መከላከያን ከአማራ ክልል ይውጣ !

  • @foziwoilotube79
    @foziwoilotube79 ปีที่แล้ว

    የአላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረቢ ቆይ ግን ምን ሆን ምን ነካን ያድ አገር ሰው ይህን ያክል ጭካኔ በተሞላ መፈስ እናት አይና እያየ ልጃ ሲገደል
    ለማን አቤት እበል ማን ሰሚ አለ አገራችን አገር አልባ ሆኒች አይ አለመታደላችን አሁን ላይ ግን ለዚህ ሁሉ ህዝብ በየቀኑ ለሚገደለው ወገኔ ተጠያቂ መሆን ያለበት በውጭ የሚኖሩ ዳስ ኮራወች መሆን አለባቸው

  • @abeselomDaniel
    @abeselomDaniel ปีที่แล้ว

    ሰላማዊ ሰው ፋኖ የማይመስል

  • @Medina-eg2rt
    @Medina-eg2rt ปีที่แล้ว

    victory For Amhara Fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mess1627
    @mess1627 ปีที่แล้ว

    ታጣቂ ሀይል የለም የአማራ ህዝባዊ ግባር ጦር ነው ያለው። አማራ ያሸንፋል💚💛❤

  • @werwee3656
    @werwee3656 ปีที่แล้ว

    ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @YaredAli-k4e
    @YaredAli-k4e ปีที่แล้ว +3

    ወዶ ነው የሚደራደረው የተጋጨው እውነትን ከያዘ ህዝብ ጋር ነው😮

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ፍኖየ ዩኔ ኩሩወችችችች❤❤❤❤❤❤ 5:19

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 ปีที่แล้ว

    ብልፅግና ይውደም

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 ปีที่แล้ว

    የፋኖን ስም ለማጥፋት ነው ትግላችሁ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @emuje1447
    @emuje1447 ปีที่แล้ว +3

    Fight for your freedom FANO 🙏🏾🦅

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta ปีที่แล้ว +1

    Fanoo❤❤🇨🇬🇨🇬🤴🤴🤴💪💪

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት ปีที่แล้ว

    ስለምን ያዝ ለቀቅ ታወራለህ 💚💛 ፋኖዬ ❤💪💪ይሔን ኦነግ ወጥሮ እያቃጠለ ለአሞራ ሲጥለው እያየህ ቢመራችሁም ዋጡት
    ድርድር የለም ድራሹን ማጥፋት ነው 💚የፋኖ 💛አላማ ❤💪💪 እዚህ አታዛዝንብን

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 ปีที่แล้ว +3

    ለማነው አቤት እሚባለው አሁንስ በጪንቀት አለቅን እስከመቸ ጦረነት በቃችሁ በለ😢

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ ปีที่แล้ว

    😮😮😮😮ድል ለፍኖየ❤❤❤❤❤

  • @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-መ6ፈ
    @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-መ6ፈ ปีที่แล้ว

    ሰላምለሀገራችን ያረብአላህቅርብያረገው ሀገራችንን ኢተረኔቶኑምይለቀቅልን ያረብብብብ እረናፍቆት አለቅን

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 ปีที่แล้ว

    ፋኖ መልስ መስጠት አለበት

  • @erdinaydena281
    @erdinaydena281 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ኮሚሽን ከጅምሩ አማራ ጠል: አንድመ ቀን ስለ አማራ ሞት ያልገደደው ዛሬ ይህን ርኩስ መንግስት ለማዳን ብዙ ማለት ጀመረ አደል?!

  • @HabtamBelete-yy2if
    @HabtamBelete-yy2if ปีที่แล้ว

    ፋኖ ንፁሀንን አይገልም እሚታገለውም ለማራ ህዝብ ናፃነት ነው

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo ปีที่แล้ว

    የሀገሪቷ ቀውስ የሌባ ባለሥልጣኖችና የደላሎች ትስስር ውጤት ነው።

  • @YimahJibabo
    @YimahJibabo ปีที่แล้ว

    ድርድር ብሎነገር የለም እኛ ኢ/ያውያን ፋኖ ነው ምንፈልገው

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 ปีที่แล้ว

      እኛ ሠላም ፈላጊነን ዉጭ አገር ተቀምጣችሁ መርዝ አትርጩ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ በማንም አይደራደርም ከተደራደረም በገልተኛ አካል በዉጭ ነዉ የሚደራደረዉ በማንም የቡልፀግና ተላላኬ ድርድር የለም

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 ปีที่แล้ว +3

    ፋኖ ወለጋ ይኸ ያስቃል😂😂😂😂😂

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 ปีที่แล้ว +1

    ድርድድር የሚባል የለም!!!

  • @asiaump
    @asiaump ปีที่แล้ว

    ያረቢሰላሙንአቅርብልን

  • @tueb3879
    @tueb3879 ปีที่แล้ว

    የምናባቱ ድርድርነው አብይ ሲሸነፍ ድርድር ይላል ያማራህዝብ እስከመቸ እየተገፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 ปีที่แล้ว

    ወይ መደራደር ከገማዉ መንግሥት ጋር ድርድር የለም ያለዉ እድል ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነዉ አለበለዚያ ፋኖ ይጠርግሀል

  • @HabibaMod
    @HabibaMod ปีที่แล้ว

    ድልለፍኖ❤❤❤

  • @አበባነኝየዉጫሌዋ
    @አበባነኝየዉጫሌዋ ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሠላሙን ያምጣልሽ

  • @adanchadanu3927
    @adanchadanu3927 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 ปีที่แล้ว +1

    ለሠላም የቆመው ማነው? ይሄ ሁሉ ንጱሀን ደም ፈሰሰ በዘሩ በየእስርቤቱ አፍኖ አያሰቃየ አየገደለ ሳሆን የምን ሰላም ነው አብይ አማራን በግድ እንግዛ እያለ ነው። በፋኖም እያማከኛ መንግሥት እና ሸኔ ንጱሀኑን እየጨፈጨፈ ይገኛሉ። እስቲ የኦሮሚያ ምድር ማውራት ብትችል የአማራን ህዝብ ለአምስት አመት በልታለች😢😢።መሬቷ የተረገመች ትሁን ምክንያቱም መሬቷ በዘር የተቀመጠች ስለሆነች

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 ปีที่แล้ว +1

    ኮሚሽን ማነዉ በአማራ ህዝብ ላይ የተሰራዉ ግፍ ሆነ ተብሎ የተፈጸመ ስለሆነ ቅድሚያ የታሰሩትን በሙሉ መፍታት ተየፈናቀሉትን መመለስ በሌሎች ጉዳዪች መደራደር ይቻላል በአለም አቀፍ ተቋማት።

  • @lanagg1941
    @lanagg1941 ปีที่แล้ว

    Fanoo👏👏👏👏👏💮💛👍

  • @bettydemsae
    @bettydemsae ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ንፁሀን አይገልም ሌቦች

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ድል ድል ለፍኖ ያማል ወንድሙን ወንድሙን ገደለው ነው ህዚቢ ካለቀ ነውድርድር የማይሆን ነው፡፡😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ ปีที่แล้ว

    ያረብ ስላሙን አምጣልን

  • @Lemishe
    @Lemishe ปีที่แล้ว

    ወዶ ነው የማይደራደረው አወ ኦሮሙማን ከነ መኖሪያ ቀየው እናፈራርሰዋለን እናፈራርሰዋለን

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck ปีที่แล้ว

    የአማራህዝብ ድርድር እሚባል የለም አነዚህን ሠዎች ከሥር መሠረቱ ካላሦገድን ሥምምነት አሚባልየለም የአዲሣበባ ህዝብ ምንአሥክትሆኑነው አምጠብቁት የኑሮ ውድነቱን ማናር ሣያንሣችሁ አንደገና በምትኖርበት የምንግሥት ቤትላይ መተውብሃል ቀጣይ ደሞልቀቅይመጣል መንድነው አዲሣበባ ምንአሥክትሆኑነው አምጠብቁት

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf ปีที่แล้ว +1

    ድርድር ይደረግ ከተባለ በውጭና ጫና ሊያደርጉ በሚችሉ ሀገራት/ድርጅቶች መሆን ይኖርበታል፣ በውይይት ተሳታፊዎቹ እምነት እንዲኖራቸው።

  • @bezuneshagonafer7446
    @bezuneshagonafer7446 ปีที่แล้ว

    አይ ሸኔ እራሱ ገሎ በፋኖ ምከንያት እንኳን ሞቱ ሰንት አማራ ነው የሞተው ወለጋ 😢😢😢😢😢

  • @abebe7532
    @abebe7532 ปีที่แล้ว

    Derder yelewem ‼️
    Le Hagerim Le Hizbum albejachu Siltanun Asrekbu ‼️

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 ปีที่แล้ว

    ፋታደሊ ግን ለምን ታስመስላለክ ዲል ለፋኖ በልአትፍራ

  • @lifeineurope4392
    @lifeineurope4392 ปีที่แล้ว

    ፈታ ደይሊ እኮ ብልጽግና ናቺሁ

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 ปีที่แล้ว

    የምን ምክክር ነው ከስልጣን ይውረድ ብል/ግና ገደል ግባ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 ปีที่แล้ว

    መንህስት ወታደርዉንም ትጥውም አዉርዶም ከፋኖም ጋርንም ይደራደር ከስልጣንዉ ይዉረድ መንህስትነትዉንም ያስረክብ ለፋኖችንም ያስረክም ስልጣንዉ ንም ካላስረከበንም ዋጋወንም እስከምናምንዉ እስከቆሻሻዉንም ሙድያዉንም ይጠርገዋልም የህዝብንም ልጅንም አማራም ዋጋዉንም እየሰጠም በቁጥጥርዉንም ከማድገባትም አይወርለትም ትግልም ነዉ ሁልህም ሀገርህንም ዝጥለህም መሰደድም ነተራህንም ትገባለህ እሽይ

  • @kibrekidusan3017
    @kibrekidusan3017 ปีที่แล้ว

    መንግሥትና ሕዝብ ነው ለም ታጣቂ ተብሎ ይገጻል ሕዝብ እያለቀ ታጣቂ ይባላል

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo ปีที่แล้ว

    ኦነግ ሸኔ የማጭበርበር ተግባሩ የታወቀ ነው።ሸኔ በፋኖ ገና ይገረፋል። ጠብቅ ታገኙታላችሁድል ለፋኖ።✌️✌️✌️✌️✌️

  • @Asunafi-fu3jg
    @Asunafi-fu3jg ปีที่แล้ว

    ከየት አባቱ የመጣ ኮሚሽን ነው ድርድር የሚባል ነገር የለም

  • @nahomkebede8667
    @nahomkebede8667 ปีที่แล้ว

    ድርድር ብሎ ነገር የለም

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት ปีที่แล้ว +1

    ድረድረ የለም

  • @kibrekidusan3017
    @kibrekidusan3017 ปีที่แล้ว +1

    ኮምሽኑ እስካሁን የትነበር አምስት አመት ሙሉ ሕዝብ ሲያልቅ

  • @HayatHayat-f2e
    @HayatHayat-f2e ปีที่แล้ว

    ፍኖ ወደፊትት

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي ปีที่แล้ว

    ድልበግፉለተጎዳውየአማረፊኖ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    ስላም ያፍርድው 😢😢😢

  • @tube1617
    @tube1617 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @alimasyede1238
    @alimasyede1238 ปีที่แล้ว

    ላአማራ እዝብ የቆመው ጋዜጠኛ ፍሲሎ ብቻነው ይገርማል😢

  • @osman-s1i
    @osman-s1i ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @ewunetumerera9388
    @ewunetumerera9388 ปีที่แล้ว

    የምምክክር ኮሚሽኑ የተመሠረተበትን ዓላማውን ሥቷል።

  • @Hirutmulatie-eq7mf
    @Hirutmulatie-eq7mf ปีที่แล้ว

    አረ ሳቄ ናልኝ 😂😂😂😂 አይ ፋኖ

  • @hizkielwadiso5271
    @hizkielwadiso5271 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ፋኖ ሲሆን መንግሥት ያደራጃቸው ፋኖ ነን ብሎ ለድርድር ገብቶ የፋኖን ታሪክ እንዳይበላሽ ጥንቃቄ ያሻል ፣፣

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @talefetali1208
    @talefetali1208 ปีที่แล้ว

    ወየው ድርድር ከድርድሩ በፊት የታፈኑ ዎገኖቻችን እና በግፍ የታሰሩ ዎገኖቻችን ይፈቱልን ሲቀጥል እነዚህ ሰዎች ተደራድረው በሰላም እንድኖር ይፈቅዱለታል ወይ የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ህዝቡን ከማስበላት ውጭ ብልፅግና ሃገር መምራት አይችልም *መቼም ቢሆን አማራ ወደፊት ብትል ነው የሚመረጠው አለዚያ ከመገደልና ለባርነት ከመሸጥ በቀር ምርጫ የለህም የልቡን ከሰራ በኃላ እንደራደር ትቀልዳላችሁ እንደ በሰው ህይወት ከትግራይ እልቂት እንማር ብልፅግና ስልጣን መልቀቅ አለበት!!!

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 ปีที่แล้ว

    ከሁሌ ባርነት
    የአንድ ቀን ነፃነት

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 ปีที่แล้ว

    ኧረ ምነው ፕሮፌሰር ናቸው አስተካክል !!

  • @smtube3485
    @smtube3485 ปีที่แล้ว

    የፍኖን. ስም. ለማጥፍት. እና. ሌላ. የብሄር. ግጭት. ለማንስነሳት. ነው. እዚህ. ላይ. ጥንቃቄ. ያስፈልጋል. ስንት. አማራ. ኦነግ. ጨርሱዋል. ይህ. ብርቅ. ነው. እንዴ. ባነናል. አይ. አብይ. ተብዪው. እርግጠኛ. ሁኜ. ልንገርህ. አታሸንፍም. እነት. አለ. ድል. ለፍኖ. እኔም. ፍኖ. ነኘ

  • @Mulugeta-s4j
    @Mulugeta-s4j ปีที่แล้ว

    አንወዳችሀለን❤❤❤❤