የፕላስቲክ ኮርኒስ ዋጋ ሙሉ ዝርዝር መረጃ | Plastic cornice price details

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @faxumasaed5910
    @faxumasaed5910 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም ደስ ብሎኛል አክብረህ ጥያቄየን ስለመለስክልኝ አሏህ ያክብርልኝ ጀዛከሏሁ ኸይር በርታልኝ የኛ ቅን ወንድም።

  • @ዑሙአነስነኝየልጄእናት
    @ዑሙአነስነኝየልጄእናት 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን በጣም የምንፈልገው ደረጃ ነው

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ
    ቴሌብጅን ከትንሽ እስከ ትልቅ. ዋጋውን ጠይቅልን አመሰግናለሁ

  • @gjjj572
    @gjjj572 2 ปีที่แล้ว +2

    ባአላህ ያራት ክላሥ ክፍል ባዴኛው ዴረጃ ሥንት ብር ይፈጃል ???

  • @maryammo5401
    @maryammo5401 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወድም

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ላምሳአምስትቆርቆሮ የፕላስቲክዋጋ ኮርኒስለማስደረግአደኛው ባጠቃላይ ስትብር ይፈጃልመልስልኝ

  • @ahmedomer9242
    @ahmedomer9242 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው እኔም ሰርቸበት አለሁ የህዋሀት ወራሪሀይል አፈረሰው እንጅ

  • @zaharomer2651
    @zaharomer2651 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያምራል ይጅዝህ ኸይር

  • @zeharatube6201
    @zeharatube6201 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወንድሜ የት አለ ቁጥሩ

  • @hayatyoutube5591
    @hayatyoutube5591 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እባክህ የውጩ ነው ወይንስ ያገርውስጡ ነው ጥሩው ?

  • @halimakmakle4745
    @halimakmakle4745 2 ปีที่แล้ว +7

    የፍሬች በር እና የእጨት በር ዋጋ አቅርብልን

  • @zlighzligh2465
    @zlighzligh2465 2 ปีที่แล้ว +2

    ትልቁ ሦለሪ ዋገው ሥንት ነው

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 4 หลายเดือนก่อน

    ይት ነው አድራሻው ለ80ቆርቆሮ ፍልጌ ነበር ገን እኔን ደቡቡ ክፍላሀገር ነው

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 2 ปีที่แล้ว

    በጣምእናመሠግናለን

  • @semuatube6986
    @semuatube6986 2 ปีที่แล้ว +1

    አደኛ👍🏻

  • @susu-vt3gg
    @susu-vt3gg 2 ปีที่แล้ว

    በአሁሠአትነወይ እሥኪየሠሞኑሥራልበአላህ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታወራ ፊደሎችን አላመጥካቸው እኮ በሰላም ነው የሆነች የቦሌ ልጅ ውጠካል እንዴ😂😂😂

  • @MmMm-er3bv
    @MmMm-er3bv 2 ปีที่แล้ว +3

    የትነው

  • @Aነኝወሎየዋ-f3n
    @Aነኝወሎየዋ-f3n 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንአብሮነት

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 2 ปีที่แล้ว

      የት እደሆናችሁ አትናገሩም ግን ያረቢ አዱን ይዛችሁ አዱን

  • @kemilaaadam4387
    @kemilaaadam4387 2 ปีที่แล้ว

    የኮርኒሱ ዋጋ ነበር ግን በካሬ በሜትር ነው ወይስ እንዴት ነው አልገባኝም አብራራለኝ

  • @ddmkkbb1232
    @ddmkkbb1232 2 ปีที่แล้ว

    የናሐሴ ዋጋ ስንት ነው

  • @sadas6943
    @sadas6943 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ሽኩረን ግን 4ክላሥ ሥንት ሜትር ይበቃዎል

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 2 ปีที่แล้ว +10

    እሽ ወንድም 40 ካሬ የብላስቲክ ኮርኒስና ግድግዳውን ጅብሰን ስት ይፈጃል በግምት

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 2 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ውንድም ግን ኮርኒሱ የውስጥ ነው።ወይስ የውጩ ነው?

  • @dubaiexpo7876
    @dubaiexpo7876 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜትር አራት መቶ ብር ነው ምንድን ነው ለይተህ ንገረን ወንድም

  • @amaamm5840
    @amaamm5840 2 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ወንድም 80 ቆርቆሮ 5 ክላስ ነው ፕላስቲክ ኮርኒስ እና ጅምሰም ስንት ይፈጅብኛል በአላህ

    • @hajhsfaysy3672
      @hajhsfaysy3672 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ያች አይነት ነው በመለሰልን

  • @gjjj572
    @gjjj572 2 ปีที่แล้ว +1

    110 ቆርቆሮ ሥንት ሜትር ይበቃዋል እናም ሥንት ብር ይፈጃል

  • @amaamm5840
    @amaamm5840 2 ปีที่แล้ว

    እር እንደ አጠቃላይ ንገርን በአላህ

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሶላረ እፍልጋለሁ

  • @ማሜፍቅርየወሎልጅ
    @ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 ปีที่แล้ว

    የትነው የማገኘውፕላስቲኩን

  • @tinalovetinalove8748
    @tinalovetinalove8748 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ የሚሰራ ስኪ አገናኝኝ

  • @mehmudkedir-e9q
    @mehmudkedir-e9q 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክህን ስጠን

  • @tube2530
    @tube2530 2 ปีที่แล้ว

    የባጃጅን ዋጋ አሁን ያለበትን ብትነግረን በነገራችን ላይ ኮርኒሱን እፈልገው ነበር ሽኩረን

  • @gxhggbshgg6907
    @gxhggbshgg6907 2 ปีที่แล้ว

    መጠኑን አልገለፅከውም ?

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 2 ปีที่แล้ว

    የት አለ ቁጥሩ

  • @ليلةد
    @ليلةد 2 ปีที่แล้ว

    አሺ አነማጥለን🌹☝

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ቀን ተናገር ወድሜ

  • @fatmaandles3976
    @fatmaandles3976 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍራሺ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ ปีที่แล้ว

    ደሞ ኮመት መልስ

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ ปีที่แล้ว

    አትኮላተፍ በስረአት አዋራ ወንድሌጂ አደለሄደ ወደገደለው ግባ

    • @Kemilaabdela-c4m
      @Kemilaabdela-c4m 4 หลายเดือนก่อน

      Anchi neshi amharegnshi welgada de slalale new inde

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 ปีที่แล้ว

    አብሮነት እስቲ ከተመቸህ ከነ ሙሉ ዋጋው ብትናገር ኣሪፍ ነው

  • @ጥሩነሽ-ፈ7ጸ
    @ጥሩነሽ-ፈ7ጸ 2 ปีที่แล้ว

    እር ጎጃም ማድርስ ትችላላችሁ

  • @foziya9836
    @foziya9836 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥ ወንድም

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም እስኪ በዉስጥ የቤት በር ፍሬች በር ወረባቦ ካደረስክልኝ ዉሀ ልክ አሰርቸ በር አልተገጠመም ላስገጥም ፈልጌ ነበር የምታደርስልኝ የምታስገጥምልኝ ከሆነ በዉስጥ ላዉራህ ወንድም

    • @zumaiadrees2464
      @zumaiadrees2464 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔም እዳች ነኝ

    • @seadanurye3426
      @seadanurye3426 2 ปีที่แล้ว

      @@zumaiadrees2464 አብረን እናሶስድ እስኪ የእኔ ዉድ ወረባቦ የት ነሽ

    • @zumaiadrees2464
      @zumaiadrees2464 2 ปีที่แล้ว

      ሀይቅ ነኝ ማማየ

    • @እዉቀትፈላጊዋ
      @እዉቀትፈላጊዋ 2 ปีที่แล้ว

      ፍሬች እንደት ያለ ነዉ

  • @astedeamong883
    @astedeamong883 2 ปีที่แล้ว

    ጎጃም ትሰራላችሁ ደብረ ማርቆስ

  • @anshamohammed695
    @anshamohammed695 2 ปีที่แล้ว

    90ቁር ቆሮ ስት ይፈጃል ንገረኝ

  • @ሰአዲየመርሳዋኡሙነሲማ
    @ሰአዲየመርሳዋኡሙነሲማ 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲ ሚትር ነው 400 መቶ ብር ከቻልክ መልስልኚ ውዲም

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 ปีที่แล้ว

      አንዱሜትር አራትመቶብርነውየሚለውደሆቢ አደኛደረጃውስንትይሆን

  • @የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ
    @የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ በርታ ምህርት ነኝ አበርታታኝ ቻናል ከፍቼ አለሁ

    • @ranianano4401
      @ranianano4401 2 ปีที่แล้ว

      የ5ከላይ ሥንት ይፈጀል

  • @selma5801
    @selma5801 2 ปีที่แล้ว

    ሲጀመር ሁሉም አንድ አይነት ነው አታካብድ

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንዋጋ አለው መንግስት ቤቶችን እያፈሪስ ነው

  • @daradame7798
    @daradame7798 2 ปีที่แล้ว

    Oky

  • @susutube8835
    @susutube8835 2 ปีที่แล้ว

    Swk

  • @madenamostafa8161
    @madenamostafa8161 2 ปีที่แล้ว

    ኢሰ ዋጊ

  • @hawaha3853
    @hawaha3853 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ወንድም

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👌👌😍😍😍

  • @hወሎየዋ-f9q
    @hወሎየዋ-f9q 2 ปีที่แล้ว

    ሦራሉንምኮሪሡንምእፈልጋለሁቁጥሩየታልታዳ

  • @jemaltefera8814
    @jemaltefera8814 2 ปีที่แล้ว +1

    10q

  • @ኢብራሒም-ፈ6ተ
    @ኢብራሒም-ፈ6ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    የሶላሩን ዋጋ ለምን አልነገርከንም ለምን ሰው ለመሸወድ ትሞክራለህ እድታይልህ ብቻ አትስራ ምክንያቱም ደበኛ ይርቅሀል

    • @amiratube3467
      @amiratube3467 2 ปีที่แล้ว

      እናገራለሁ አለ እኮ🙄

  • @ዘሀራአባትዋንመሳይ
    @ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 ปีที่แล้ว

    ባአላህ ወንድሜዋ ስሞትልህ 110 ኮርቆሮ ስንት ይፈጃልል

  • @BurteTsegaye-u7o
    @BurteTsegaye-u7o 2 หลายเดือนก่อน

    Yet newu botu

  • @ማሜፍቅርየወሎልጅ
    @ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 ปีที่แล้ว

    092932

  • @AmeenathAm
    @AmeenathAm 11 หลายเดือนก่อน

    የትነው