ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks!
እንዲ እንደሰማሁት መጨረሻም ግሩም ና አሰደሳች ታሪክ ፈጣሪየ የእኔንም መጨረሻየን አሳምርልኝ 😊pls god🙏በተረፈ ፀግሺ አሰደሳች ጊዜ ነበር ተጀምሮ እሰኪያልቅ ተባረክልን🙏
ፀግሺ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ልብ አጠልጣይ አጓጊ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ስላቀረብክልልን ወደታሪኩ ስመለስ የጓደኝነት ጥግ በገንዘብ በውቀት በጉልበት ብቻ የሚገርም ትስስር አላቸው ጉርብትና የእናቶችና የአባቶች የቤትውስ ችግር ልማድ መተው የማይችሉት ችግር ለፍቅር ሲባል እስከሞት የደረሰ መስዋትነት ስህትት ፀፀት ለመምረጥ መቸገር ርን አይቸበታለው በመጨረሻም በጣም ደስ ያለኝ አላዛር ያለበትን ችግር ቀርፎ የልጂ አባት በመሆኑ ታሪኩን እድወደው አርጎኛል.:: ለምን እደሆነ ባለውቅም አላዛር ያሳዝነኝ ነበር ❤
አጨራረሱ በጣም ደስ ሚል ነው በሌላ ታሪክ እንጠብቃለን 10Q❤❤❤❤❤
በጣም ልብ አንጠልጥይ ታሪክ ነበር መጨረሻውም ድስ ይላል እናመስግናለን🙏🏽
የሰሎሜን እና የአላዛርን መጨረሻ ያሳመርክ አምላክ የኔንም መጨረሻ አሰምርልኝ🤲😍
Ameen
ባንተ ድምፅ. ፍቅር እስከ መቃብር ቢተረክ እንዴት ደስ እንደሚል የምትሉ
ዋው የሚገርም አጨራረሰ ደሰ ሲል ትግእሰት ፍሬዋ ጣፍጭ ነው✅
ጸግሽ የትረካ ንጉስ ነህ ድርሰትን ህይወት ብቻ አይደለም የምትዝራበት ስጋና ደም ነው የምታላብሰው እናመሰግናለን
ይገርማል ካታጋሱት ሁሉም ያልፋል እናማሳግናለን ፀግሺ 🙌🙌🙌👏👏👏👏
ዋው ዋው እኔ ቃል የለኝም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ግሩም ታሪክ ነበረ ፀግሽ እናመስግናነኝ የመጨረሻምን ትረካ ደጊግሜ ነው የስማውት በጣም ደስልነበረ❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ስጠብቅህ መጣህልን ፀግሽየ😍😍😍የስሎሜ መጨርሻ ናፈቀኝ የማን ትሆን😢
እንኳን ደህና መጣህልን ጸግሽ😍💚💚💛💛❤❤😍🙏አገራችንን ሰላም ያድርግልን😍🙏
Ekabher ytebkh❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ድስሜል ታሪክ እናመሰግናለን ፅግሽ😍😍በቀጣይ ስራ እንብቃለን መልካም ጊዜ 🙏🙏🙏
በጣም ደስይላል ❤❤❤ምርጥስራ ፀግሽ ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ ምርጥስራ❤❤❤❤
Wowow des bemil huneta new yalekew❤gen ante bateterekew endi des yemil aymeslegnem tsegesh batam enwedehalen❤
ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ምርጥ ትረካ ❤🥰🥰እናመሰግናለን ፀግሻዬ❤
ልዩ እና፤ በጣም ድንቅ የሆነ ስራ ነው። Thank you ጸጊሽ፤ በርታ፤ እየተከታተልን ነው።
በጣም ግሩም ታሪክ ድንቅ ትረካ(ተራኪ)
እናመሰግናለን መጨረሻው ደስ ይላል
Wow 🎉🎉🎉🎉🎉 it's very very interesting story❤ you know you can do it again 😀 more and more stories like this. Thank you❤
ፀግሽ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ቃል የለኝም ብቻ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🥂
ግሩም ድንቅ ነው በተለይ ያአላዛር መፍትሄ ማግኘት እጅግ ነው ደስ ያለኝ አጨራረሱን ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ ፀግሽ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እንኳን በደህና መጣህ ፀግሻችን መጨረሻዉን አይቼ እመለሳለሁ ❤
በጣም ደስ የሚል አጨራሩስ ❤ እናመሰግናለን❤
እዴት ከረማችሁ ጋይስ ሳምት እዴት አለፍ ፀግሸዬ እንኳን ስላም መጣህልን የታገስፍሬዋን ይበላል አላዛር እና ሶሎሚ ዋውው ❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww አጫራራሱ በጣም ደስ የሚል ነው እናመስግናለን 🙏🙏❤️🥰🥰🥰
ፀግሽ ኑርልኝ ወንድማችን በጣም ደስ እሚል ነው❤
Wow WOW wow ፅግሽ ተባረክ ወንድሜ
አጨራረሱ ደስ ሲል እናመሰግናለን 🥰🙏
እየጠበኩት ነበር እናመሰግናለን ሰምቼ እኮምታለሁ😊
Tsegsh betam betam des yemil neber ...yihe endiho lefetehal legna le adnakiwochih lben ket eskil dres besrawochih bemulu slesetehn gize bedgami lbawi msgana yigebahal. Beketay sra eskitimeta begugut entebqalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ፊልም የሚወጣው ታሪክ ❤
ዋው ደስ ይላል ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ደስ ሲል እግዚአብሔር ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን .።ትግስት ሀሌም ፍሬዋ ጣፋጭ ነው😂
Takiyou ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
WOW በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን😊
ፀግሽ ገራሚ ነው በጣም ደስ የሚል ነው እኔ ሁሌ አንተ የምታቀርበውን ወድጄ በጉጉት ነው የምጠቡቅክ ኑርልኝ እሚገርምክ አዲስ ነገር ሳጣ የቆዩትን እደግማቸዋለው ኑርልኝ
አላዛር አሳዝኖኝ ነበር መጨረሻው ደስ ይላል ❤
Wow amazing story happy ending thank you so much for sharing with us you are well appreciated always ❤❤❤❤❤❤
Tsegishiyee girum new inameseginalen belela tarik be kirbu intebikalen
እናመሰግናለን ለምርጥ ትረካው
Wooooow betam ❤❤❤ betam asedesache tereka new Egezabher yakeberlen Tegesheye
ዋው በጣም ደሚል አጨራረስ❤❤❤❤
Betamm dese emele tarik neww tsegeshh❤❤❤❤❤
great❤thank you for your time ❤❤🙏
ዋው መጨረሻው እነዲህ እንዲሆን ነበርምኞቴ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🦋 እናመሠግናለን ፀግሽ ❤❤
🙏🏽🏃🏾♀️🏃🏾♀️🏃🏾♀️🏃🏾♀️ 7ኛ ነኝኡ እኔኮ ጸግሽ የማይሰለች ተከታታይ ፊልም የማይ ነው የሚመድለኝ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ
Ines bitiyi getan😊🎉❤
ፀግሺ በጣም ደሥ የሚል ድርሰት ነው ግን እየፈራሁ ነው እሪግቦ መዳረሻ😊
Thank you so much. tegsh & zerhun gemrchu🎉❤
መጨረሻው የሚያስጠላ መስሎኝ እየፈራሁነበር የጨረስኩት ግን መጨረሻው በጣምደስይላል በጣምእናመሰግናል ❤
Waw telyaleki ❤
ፀግሽ እናመሰግናለን 😍
ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል Thanks ጸግሻ❤❤❤❤❤
wowww አጨራረሱ ያምራል እናመሰግናለን ጸግሽ
The truth is always come out no matter what. I’m so happy for Alazar and Solome.What a wonderful end.❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Manew esti endene eysema endayalek asere seat eyaye misema ufff tsegeshe enamesgenalen 🙏❤️
ገራሚ ታሪክ!!
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
በጣም መሳጭ በጣም ምርጥ እንኩአንም አመማአት አልኩ እግዚአብሔርን ለምን አመምከኛ ሳይሆን ማረኛ ነው የሜባለው ለእንደዜ አይነት ግዜምነው ጋደኞቼ ድንግልና ሴወሰድ ያማል ይሉኛነበረ በጣም እፈራለው ይህው እኔ30 አመቴነው ድንግልነኛ በጣም እፈራለው ጋደኛም መያዝ እፈራለው አሁን ግን ደስታ እንዳለው ከዜ ታራክ ሰምቻለው አመሰግናለው ደራሴውንም ተራኬውንም እናመሰግናለን
Waw Amazing ❤❤❤❤ending ❤❤❤❤❤
ፀግሸየ በሌላ ስራ እስክትመጣ ስላም ይበዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው❤❤
Woww batme des yemile baewnate masche astmri yehona terka nw I love it 🥰 ❤❤❤
Wawuu
Wowwwwww
thank you tegis❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ፀግሽ💛
ተባርክ አንተም ደራሲውም የሚገርም ታሪክ ነበር ትግስት ጥሩ እደሆነ አሳምኖኛል!
ወይኔ ፀግሽ ልቤን ቀጥ ልታደርጋት ነበረግን ድንቅ አጭራረስ ነው አመስግናለሁ
ፀጊሽ በጣም ደስያል ነበረ በጣም የምጠላዉን ስራ እንዴት አንደጨረስኩ እንኮን አላኸኩም ነበረየምገሪም ታሪኩ ነበረ አትጥፋ አትራሰን
Wawu. Tagshe I’m happy with you.❤ ❤❤❤❤ yay
ዋው የሚያምር አጨራረሰ❤❤❤
Wow
Be gugut eytbeku nabr tsgshe miqoye maslogni nabre ♥️♥️♥️🙏🙏
የእዉነት ፀግሽ የአንቴን ትሬካና ታርኮችን በጣም እወዴዋለዉ የዝኛዉ ግን ይለያል በጣም እናመሰግናለን
❤❤❤
እኳን ደህና መጣህ❤❤❤
ሰላም..ጸግሽ❤❤❤❤❤
Ahun sira yemesrat appetite tekefete😂 terbareklgn tsegish♥
Wow bertaln wedm❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍
Wwwoo❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ🎉🥰🥰
ረያድ ያላቹ የ መዳም ቅመሞች ስራ ፈልጉልኝ እባካችሁ ❤❤❤❤😊🙏
ወዬ ስራ ጠፋ እኮ እህቴ ግን አይዞሽ ስራ ያላችሁ ለህታችን 👈🙏
ጨነቀን እኮ እህቴ 😢😢😢@@hdhd2473
abshri eht ❤❤❤
Be delala tehjelesh hubby
@@searchyourlife2958yemitawek kehone ehedalew🙏
ፀጋዬ ስወድህ ❤❤❤
ሰዎችዬ እልልልልልልልል በሉ አላዛር በጠሰ 😄😄
😄🤣
@@tsegayeaberar ፀጋዬ ... ምናለ ብራንባር በጠሰሎ እሚለውን ዘፈን ብትከፍትልን እንጨፍር ነበር😄😄 ለማንኞውም አሪፍ መጽሐፍ ነው 🙏
♥️🙏♥️
እውነት ጭንቅ እያለኝ ነበር ሣዳምጥ የቆየሁት በሰካር መንፈሰ ከሁለት አንዳቸው ጋ ሥህተት ትሠራለች እያልኩ ዴሥ የሚለው ነገር አጨራረሡ ልዩ ነው
Besmama begugut nw eytbku yenberw getan ❤
Fetari Addis amet yante yargew betam nw mewdeh fetari endlebeh yaregleh 😊
😍😍😍😍
Well come
❤❤❤🙏🎉
አህለን ፀግሽ😍
መጨረሻ ው ነው የናፈቀኝ
በመምጣትህ ደስብሎኛል ግን ካሁን በጟላ ምጠብቀው ነገር የለም 😢😢😢❤❤❤❤
መጽሃፉ ገራሚ ነው፣ ግን አጨራረሱ ዝምብሎ ነው፣ የተለየ ነገር ስጠብቅ፣ ልክ እንደ ኢትዮ ፊልሞች ታሪክ አለቀ፤ ገራሚ አርጎ ጽፎ፣ መጨረሻው ደባሪ ሆነ ፤ ግን ጸሃፊው ጎበዝ ነው በጣም፤ እንዲሁ መጨረሻው በጣም ስለደበረኝ ነው
Thanks!
እንዲ እንደሰማሁት መጨረሻም ግሩም ና አሰደሳች ታሪክ ፈጣሪየ የእኔንም መጨረሻየን አሳምርልኝ 😊pls god🙏በተረፈ ፀግሺ አሰደሳች ጊዜ ነበር ተጀምሮ እሰኪያልቅ ተባረክልን🙏
ፀግሺ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ልብ አጠልጣይ አጓጊ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ስላቀረብክልልን ወደታሪኩ ስመለስ የጓደኝነት ጥግ በገንዘብ በውቀት በጉልበት ብቻ የሚገርም ትስስር አላቸው ጉርብትና የእናቶችና የአባቶች የቤትውስ ችግር ልማድ መተው የማይችሉት ችግር ለፍቅር ሲባል እስከሞት የደረሰ መስዋትነት ስህትት ፀፀት ለመምረጥ መቸገር ርን አይቸበታለው በመጨረሻም በጣም ደስ ያለኝ አላዛር ያለበትን ችግር ቀርፎ የልጂ አባት በመሆኑ ታሪኩን እድወደው አርጎኛል.:: ለምን እደሆነ ባለውቅም አላዛር ያሳዝነኝ ነበር ❤
አጨራረሱ በጣም ደስ ሚል ነው በሌላ ታሪክ እንጠብቃለን 10Q❤❤❤❤❤
በጣም ልብ አንጠልጥይ ታሪክ ነበር መጨረሻውም ድስ ይላል እናመስግናለን🙏🏽
የሰሎሜን እና የአላዛርን መጨረሻ ያሳመርክ አምላክ የኔንም መጨረሻ አሰምርልኝ🤲😍
Ameen
ባንተ ድምፅ. ፍቅር እስከ መቃብር ቢተረክ እንዴት ደስ እንደሚል የምትሉ
ዋው የሚገርም አጨራረሰ ደሰ ሲል ትግእሰት ፍሬዋ ጣፍጭ ነው✅
ጸግሽ የትረካ ንጉስ ነህ ድርሰትን ህይወት ብቻ አይደለም የምትዝራበት ስጋና ደም ነው የምታላብሰው እናመሰግናለን
ይገርማል ካታጋሱት ሁሉም ያልፋል እናማሳግናለን ፀግሺ 🙌🙌🙌👏👏👏👏
ዋው ዋው እኔ ቃል የለኝም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ግሩም ታሪክ ነበረ ፀግሽ እናመስግናነኝ የመጨረሻምን ትረካ ደጊግሜ ነው የስማውት በጣም ደስልነበረ❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ስጠብቅህ መጣህልን ፀግሽየ😍😍😍የስሎሜ መጨርሻ ናፈቀኝ የማን ትሆን😢
እንኳን ደህና መጣህልን ጸግሽ😍💚💚💛💛❤❤😍🙏አገራችንን ሰላም ያድርግልን😍🙏
Ekabher ytebkh❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ድስሜል ታሪክ እናመሰግናለን
ፅግሽ😍😍በቀጣይ ስራ እንብቃለን መልካም ጊዜ 🙏🙏🙏
በጣም ደስይላል ❤❤❤ምርጥስራ ፀግሽ ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ ምርጥስራ❤❤❤❤
Wowow des bemil huneta new yalekew❤gen ante bateterekew endi des yemil aymeslegnem tsegesh batam enwedehalen❤
ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ምርጥ ትረካ ❤🥰🥰እናመሰግናለን ፀግሻዬ❤
ልዩ እና፤ በጣም ድንቅ የሆነ ስራ ነው። Thank you ጸጊሽ፤ በርታ፤ እየተከታተልን ነው።
በጣም ግሩም ታሪክ ድንቅ ትረካ(ተራኪ)
እናመሰግናለን መጨረሻው ደስ ይላል
Wow 🎉🎉🎉🎉🎉 it's very very interesting story❤ you know you can do it again 😀 more and more stories like this. Thank you❤
ፀግሽ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ቃል የለኝም ብቻ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🥂
ግሩም ድንቅ ነው በተለይ ያአላዛር መፍትሄ ማግኘት እጅግ ነው ደስ ያለኝ አጨራረሱን ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ ፀግሽ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እንኳን በደህና መጣህ ፀግሻችን
መጨረሻዉን አይቼ እመለሳለሁ ❤
በጣም ደስ የሚል አጨራሩስ ❤ እናመሰግናለን❤
እዴት ከረማችሁ ጋይስ ሳምት እዴት አለፍ ፀግሸዬ እንኳን ስላም መጣህልን የታገስ
ፍሬዋን ይበላል አላዛር እና ሶሎሚ ዋውው ❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww አጫራራሱ በጣም ደስ የሚል ነው እናመስግናለን 🙏🙏❤️🥰🥰🥰
ፀግሽ ኑርልኝ ወንድማችን በጣም ደስ እሚል ነው❤
Wow WOW wow ፅግሽ ተባረክ ወንድሜ
አጨራረሱ ደስ ሲል እናመሰግናለን 🥰🙏
እየጠበኩት ነበር እናመሰግናለን ሰምቼ እኮምታለሁ😊
Tsegsh betam betam des yemil neber ...yihe endiho lefetehal legna le adnakiwochih lben ket eskil dres besrawochih bemulu slesetehn gize bedgami lbawi msgana yigebahal. Beketay sra eskitimeta begugut entebqalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ፊልም የሚወጣው ታሪክ ❤
ዋው ደስ ይላል ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ደስ ሲል እግዚአብሔር ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን .።ትግስት ሀሌም ፍሬዋ ጣፋጭ ነው😂
Takiyou ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
WOW በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን😊
ፀግሽ ገራሚ ነው በጣም ደስ የሚል ነው እኔ ሁሌ አንተ የምታቀርበውን ወድጄ በጉጉት ነው የምጠቡቅክ ኑርልኝ እሚገርምክ አዲስ ነገር ሳጣ የቆዩትን እደግማቸዋለው ኑርልኝ
አላዛር አሳዝኖኝ ነበር መጨረሻው ደስ ይላል ❤
Wow amazing story happy ending thank you so much for sharing with us you are well appreciated always ❤❤❤❤❤❤
Tsegishiyee girum new inameseginalen belela tarik be kirbu intebikalen
እናመሰግናለን ለምርጥ ትረካው
Wooooow betam ❤❤❤ betam asedesache tereka new Egezabher yakeberlen Tegesheye
ዋው በጣም ደሚል አጨራረስ❤❤❤❤
Betamm dese emele tarik neww tsegeshh❤❤❤❤❤
great❤thank you for your time ❤❤🙏
ዋው መጨረሻው እነዲህ እንዲሆን ነበርምኞቴ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🦋 እናመሠግናለን ፀግሽ ❤❤
🙏🏽🏃🏾♀️🏃🏾♀️🏃🏾♀️🏃🏾♀️ 7ኛ ነኝ
ኡ እኔኮ ጸግሽ የማይሰለች ተከታታይ ፊልም የማይ ነው የሚመድለኝ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ
Ines bitiyi getan😊🎉❤
ፀግሺ በጣም ደሥ የሚል ድርሰት ነው ግን እየፈራሁ ነው እሪግቦ መዳረሻ😊
Thank you so much. tegsh & zerhun gemrchu🎉❤
መጨረሻው የሚያስጠላ መስሎኝ እየፈራሁነበር የጨረስኩት ግን መጨረሻው በጣምደስይላል በጣምእናመሰግናል ❤
Waw telyaleki ❤
ፀግሽ እናመሰግናለን 😍
ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል Thanks ጸግሻ❤❤❤❤❤
wowww አጨራረሱ ያምራል እናመሰግናለን ጸግሽ
The truth is always come out no matter what. I’m so happy for Alazar and Solome.What a wonderful end.❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Manew esti endene eysema endayalek asere seat eyaye misema ufff tsegeshe enamesgenalen 🙏❤️
ገራሚ ታሪክ!!
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
በጣም መሳጭ በጣም ምርጥ እንኩአንም አመማአት አልኩ እግዚአብሔርን ለምን አመምከኛ ሳይሆን ማረኛ ነው የሜባለው ለእንደዜ አይነት ግዜምነው ጋደኞቼ ድንግልና ሴወሰድ ያማል ይሉኛነበረ በጣም እፈራለው ይህው እኔ30 አመቴነው ድንግልነኛ በጣም እፈራለው ጋደኛም መያዝ እፈራለው አሁን ግን ደስታ እንዳለው ከዜ ታራክ ሰምቻለው አመሰግናለው ደራሴውንም ተራኬውንም እናመሰግናለን
Waw Amazing ❤❤❤❤ending ❤❤❤❤❤
ፀግሸየ
በሌላ ስራ እስክትመጣ ስላም ይበዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው❤❤
Woww batme des yemile baewnate masche astmri yehona terka nw I love it 🥰 ❤❤❤
Wawuu
Wowwwwww
thank you tegis❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ፀግሽ💛
ተባርክ አንተም ደራሲውም
የሚገርም ታሪክ ነበር ትግስት ጥሩ እደሆነ አሳምኖኛል!
ወይኔ ፀግሽ ልቤን ቀጥ ልታደርጋት ነበረ
ግን ድንቅ አጭራረስ ነው አመስግናለሁ