Troubleshooting Smart phone Problems Using DC power supply & DMM የስማርት ስልክ ችግሮችን እንዴት እንለያለን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @AdemTerefe
    @AdemTerefe 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ካለ አ.አ መጥቼ የአጭር ጊዜ ኮርስ ካለ ተምሬ እውቀቴን አሰፋለው

  • @ZufanAbule-n6s
    @ZufanAbule-n6s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ከስራው በላይ የማስረዳት ጥበብብክ በጣም በዘርፉ ልምድ እንዳለክ ያስታውቃል በርታልን

  • @BinyamNatanem
    @BinyamNatanem หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ቀጥሉበት አደራ🙏

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 3 หลายเดือนก่อน

    ሳትኮም 2016 የተማርኩበት ት/ት ቤቴ ደስ ይላል በዩቲዩብ የመጣችሁበት መንገድ🤙

  • @asefawapostolictube210
    @asefawapostolictube210 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ene yetamarikubati temirt beti nw SATCOM tori hayilochi naber yane🥰🥰🥰🥰🥰

  • @walyasports
    @walyasports 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው መምህር ተባረክ ከአመታት በፊት የማውቅህ የሙያ አባቴ በዚህ መልኩ መምጣትህ እንኳን ለምናውቅህ ተማሪዎችይ ለማያቁህ በዩቱዩብ ፕላትፎርም መምጣትህ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ እና አሪፍ አስተማሪ ቪድዮ ነው በርታልን ቀጣይ ስራ በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ቲቸር ተባረክ የሚገርም ገለፃ ነበር አሪፍ ቻናል ጀምራቹዋል በደንብ ቀጥሉበት።

  • @kassuabegaz4909
    @kassuabegaz4909 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንዴት ናቺሁ ጥሩ ነው በርቱ

  • @bisratbelayneh8977
    @bisratbelayneh8977 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሳትኮም
    የምትለቁልን ነገሮች በጣም ጠቃሚ ናቸው እና በርቱ ልል እወዳለሁ ።
    በተጨማሪ እኔ ክፍለ ሀገር እያለሁ ቴክኒክና ሙያ Electrical/electronics equpment servis የሌቭል 3 ተማሪ ነበርኩ ስንጀምረው ነው ለክረምት ተብሎ ሰኔ መጨረሻ የተዘጋው ። እና እኔ አሁን አዲስ አበባ ነኝ። እና እዚሁ ልቀጥልበት እፈልጋለሁ። እና መልቀቂያ ወስጄ ወደ እናንተ ብመጣ ትቀበሉኛላችሁ ?

  • @radmurad8821
    @radmurad8821 หลายเดือนก่อน

    nice work keep it up

  • @FenetHailu-ww8si
    @FenetHailu-ww8si 3 หลายเดือนก่อน +2

    Do you have manuals for the various trainings ? Where is it accessible?

  • @FenetHailu-ww8si
    @FenetHailu-ww8si 3 หลายเดือนก่อน +2

    What if you open branch offices in regionsl towns?

  • @felekeabebe988
    @felekeabebe988 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ በርቱ

  • @dhaliwalsagar7771
    @dhaliwalsagar7771 3 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው እነመሰግነለን በርቱ ...በአከል ለመመር እየጓጓው ከሀገር ወጠሁኝ....

  • @DereseMuhamed
    @DereseMuhamed 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam selam

  • @antenehmesfin7061
    @antenehmesfin7061 หลายเดือนก่อน

    የትነዉ አድራሻ

  • @AsterayeTsigie-tf4vd
    @AsterayeTsigie-tf4vd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሳትኮም እንዴት ናችሁ።ስልካችሁ አይነሳም ተደጋጋሚ ጊዜ ሞክረን ነበር።ለማነኛውም maintenance training የምትሰጡ ከሆነ አሳውቁን ለማለት ነው አመሰግናለሁ።

  • @habteyesusworku7797
    @habteyesusworku7797 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሳትኮም እንዴት ናችሁ?, በአካል መተን መማር ስለማንችል:: ሙሉ የሞባይል ጥገና ማለትም ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ጥገና ሰርታችሁ ብትለቁልን ወይንም ሌላ አማራጭ ካላችሁ ብትነግሩን

    • @Satcomcollege
      @Satcomcollege  3 หลายเดือนก่อน

      okay we will do but follow us till the time comes, tnx

  • @simenehmengesha5872
    @simenehmengesha5872 2 หลายเดือนก่อน

    👌

  • @AddisugetahunKibret
    @AddisugetahunKibret 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @BegnaDesalegn-v3b
    @BegnaDesalegn-v3b วันที่ผ่านมา

    Magangn yetuga now

  • @BirhanuAbebe-f3y
    @BirhanuAbebe-f3y 3 หลายเดือนก่อน

    please tell your address