ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መታደል ነው ፓስተር አንተን መስማት ስላንተ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዛለዓለም ይባረክ
ትዝታው ሳሙኤል እግዚሐብሔር ይባርክህዘመንህ ይባረክ ላንተና ለዘርፌ ትልቅ ክብር አለኝ
እግዚይብሔር ዘመን አመጣ በኢትዮጲያ የነገሰው የጣኦታት ሚስጥርናመሸፈኛ አየቀደደው ነው ጌታ ይባረክ
ስእሎች በሙሉ አይሰፈልጉም ሁሉ የእጅ ስራ ናቸው ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ❤
እየሱስ.ጌታ.ነዉ.ዘቤ.ናፍቀህኝ.ነበር.ጌታ.ይረዳሀል.እኛንም.እደረዳን.ተባረክልን.ጌታ.ይወድሀል.ዘቤ❤❤❤❤.ትዜ.ፀጋና.ሰላም.ይብዛልህ.ተባረክ
በጌታ በኢየሱሰ ሰም ይህ ጣዖት ከምድራች ላይ የተነቀለ ይሁን። እርስ በርሳችን የሚያባላንና የሚያገዳድለን መንፈስ ይሆናል ጌታ ኢየሱሰ ይምተው። ወገኔ ቶሎ አምልጥ እንዲህ አይነት ነገር የለም በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ኑ ወደ እውነተኛው ጌታ ኢየሱሰጋ። እርሱም ከዚህ ሁሉ ኮተት አሳርፎ የዘላለም ሕይወት ይሰጣቸዋል። ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ለዘላለም ያድናል ❤❤❤❤❤
tize geta yibarkh enem sime eyeteqeyere new bante sibket ye arsema selebawoch yemilewn semiche wesignalehu!!!!!! zemenh yilemllm!
አለም ኢትዮጵያን ተስፋ ያደርጋል አለ ሳያፍር። እኛ ተስፋ የምናደርገው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ነዉ።
የጣኦት ምስሎች የበአድ አምልኮ ከምድራችን ላይ በኢየሱስ ሰም የወደም ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ትዜ ጌታ ይጠብቅክ በርታ!!
አይ እኔም ባለማወቅ " የአዳኜ " ነው ብዬ የማንን ፎቶ እንደሆነ ሳለውቅ ከገበያ ገዝቼ አምጥቼ በአባቴ ቤት ሳቅዬ ነበር !! እግዚአብሔር ይመስገን ነገሩ ስገባኝ ከአንድ ዓመት በፊት ወደ ቤተሳቤ ደውዬ እንድያወርዱ ስጠይቀቸው አውርደናል አሉኝ ። ከዛ ቀን ጀምሮ እንደዛ አይነት ኮታት በስልኬ ዉስጥ መስገባት አቆምኩ !! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ወንድም ዘበነ ምንልበት ግዜ ቀርቧል እግዚአብሔር ይመስገን::
ፓስተር ትዜ ምኒስትሪህን ጌታ አብዝቶ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እውነትን ከማስረጃ ጋር ስለሚቀርብልን እናመሰግናለን ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እነአርሴማ ስም ሳይቀየርላቸው ጌታ ረድቶኝ በፍቅሩ ጠርቶ ቤቱ አስላስገባኝና ከዚህ ተረታተረት ስለለየኝ ጌታዬን እጅግ አመሰግነዋለሁ።
Dr. Zebene Lemma must accept Jesus Christ for his Life ❤🎉❤🎉❤🎉
ፍጥረት ተስፋ የሚደርገው የፈጠረውን እግዚአብሔር ነው ዘቤ የማንንም ምስል ጠርጎ ከምድራችን እግዚአብሔር የሚጠርግበት ዘመን ነው
እሰይ ዘብ ጌታ ያግዝህ እየነቃክ ነው❤
ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን።
ተባረክ ትዜ ብዙ ትዉልድ ከስእል አምልኮ እያወጣሕ ነዉ የሐሰት አስተምኸሮ በጌታ ስም መጥፋቱ አይቀሬ ነዉና
ቢዚነስ ሊሰሮ ነዉ እንደ አድዎሓዉልት ትዜ አንተ የቃሎ ማደሪያ አለህ ጌታ ሰዉ አለዉ🎉
“እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤” - ኤፌሶን 1፥13
ተስፋ፡ጌታእየሱስ፡ብቻ፡ነው፡ጌታ፡ሆይ፡እባክህአይናቸውን፡ክፈት 5:38
Ewedhalehugn tebarek
ነገ ደግሞ ይመጣና ድንግል ማርያምንም እየሱስ ክርስቶስን አማራዎች ናቸው ሊለን ነው
Thanks Tize❤❤❤
ተባረክ ፓስተር ትዜ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤🎉
አሜን አሜን ሰላም ሰላም ሰላም የተወደድክ ።።።
ወንድሜ ዘመንህይባረክ ይህን ምስኪን ህዝብ ከእውርነት የሚያወጣ ፀጋ አሁንም ይጨመርልህ ! ጊዜውም የደረሰ ይመስላል በርታ በፀሎት ከጎንህ ነን
ኢየሱስ ከበቂ በላይ ❤❤❤❤❤ትዜ ተባረክ
ተባረክ
ትዜ አንተ ብርክ በልልን ፣ ስናይህ እራሱ ደስታ ይሰጠኛል።
ትዜ ብርክ በል ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Our hope is Jesus our savior
It is the time to run quickly to jesus
Tize satitakit lemtadergew tigat Egzhabher amlak yibarkh ❤
ዘበነ ጌታን የሚቀበል ቀን ምን እንደምል አላዉቅም። ብቻ እግዚአብሔር ይርዳዉ እሱ ወደ ጌታ ቢመጣ የሱ ተከታይም ወደ ጌታ ይመጣሉ።
yetewededk wemdm tize begeta beyesusm tebark gena geta anten tetkimo bizu tiwld nesta yiwetal❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ante bereketachin nehi orto ebakachiu yihe melikit bekininet simut libachu aytimem😮😮😮😮😮❤❤
Amen 🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
ኤረ እንህ ሰው ወደ ማስተዋል የመጡ ናቸው ጌታ ይባርካቸው
Tebarek....❤❤❤❤
ይገርማል!!!!
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ጌታ ኢየሱስ ይብራላችሁ
ፓስተር ትዜ ጌታ ብርክክክክ ያድርግህ ስወድህ
EGZIABHER AMLAK yibarek anten bezih zemen sile seten
Bless you much more brother.
ዘቤ እኔ ልንገርህ ግድ የለህም እውነቱ ገብቶሀል ዝም ብለህ ግዜ አዬሂድብህ ጌታን ተቀበል
የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ❤
It is SURPRISE for me!!!
እኔ በእውነት ይህ ትውልድ ያሳዝነኛል በመፅሀፉ እንኳን የተፃፈው የአባቶቻችን አምላክ ሲሉ የነበረ እነ አርሴማ ከየት መጡ አረ ትውልድ ንቃ መፅሀፉን ከትራስጌ አውጣና አንብብ
ነጮችን እንደኔ የሚጠላቸው ዕውን ይኖር ይኾን
ፓስተር ፈጣሪ ይባርክህ ይህ እኮ የመጨረሻው ግራመጋባት ነው ።ጥቁር ስዕል ባደረጉት ጊዜ ምእመኑ ቀጥታ ወደጌታ እነዘነበን ትቶ አምላኩን ፍለጋ ይመጣል።
God bless you 🙏
እግዚአብሔር ጊዜዉን ጠብቆ በጌታ ደም ያቆማትን ቤቱን በታላቅ ቅናት እያፀዳ ነዉ::አይዞ በርታ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
ወይኔ ትዜ "እግዚአብሔር ረድቶኝ አርሴማ ሳትመጣ ነው የወጣሁት"ያልክበት ቦታ ላይ በሳቅ ሞትኩ ...... ወይ ባርባራ (ማያ) ተባረክ ተዝዬ
በኢየሱስ ስም ታባረክልኝ ፓስተር ትዜ❤❤❤❤
ትዜ እግዚአብሔር ሞገሱን ጨምሮብሀል
Amen wendmachin, ahunm bzuwoch menkat slalebachew bertaln, tebarek !
ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።
የነጭ ጥላቻ ካልሆነ መነሣት ያለበት መንኛውም በሰው እጅ የተሠራ ስዕል መነሣት አለበት ምክንያቱም መንኛውም ስዕል ቅርጻ ቅርስ ላንተ አይሁንልህ ይላል መጽሐፉ
Be blessed
ትዜ ጌታ ብርክ ያድርግህ
Anten yewledec enat tlemlem love you bro
እግዚአብሔር ይባርክህ ትዜ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
ኦርቶዶክሳውያን ፕሊስ ከዚህ ኮተት ዉጡ። ነፃ የሚያወጣ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ። እርሱን ስሙት ብሏል እኮ አልሰማችሁም?
የእግዚአብሔር ቃል በሰው እጅ በተሰራ ቅርፃቅርጽ ስእል በእንጨት በድንጋይ ወዘተ ... የምታመልኩ ሁሉ እስከ 7ኛ ትውልድ የተረገመ ነው ብሏልእግዚአብሔር የረገመውን ለምን ታመልካላችሁ እግዚአብሔር የሚባላ እሳትም ነው ይቀጣችኋል።
ተባረክልኝ
የሰው ልጆችና የዓለም ተሰፋ የህያዋን አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ኢትዮጵያ ምን ስለሆነች ነው 🌍ዓለም ተሰፋ የሚደረገው ምን ዓይነት ቅዠትና እብደት ነው ።
እናንተን የታገሰ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ pasteriye thanks mnw Hulu sw endant emnet binorew❤
ገና ብዙ የሚወርድ አለ!
መዝሙር 96 (Psalms)5፤ የአሕዛብ አማልክት ሁሉ አጋንንት ናቸውና፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።
እግዚአብሔር አምላክ በስእል ና በተምሳሌትት አታምልኩኝ ብሏል ዘዳግም 4: 15_20
EYESUS YADENAL EYESUS BECHA
አሜን
የእስል የእንጨት የመስቀል የታቦት መንፈስ በኢየሱስ ስም አናቱ ይውጋ ሥራው ሁሉ ይፍረስ።
Shalom, Shalom ህዝቡ ወዲያ ወዲህ እያሉ ከሚያባዝኑት መፅሀፍ ቅዱስ ማስተማር አንብቡ ማለት እውነት ያለው ቃሉ ውስጥ ነው። ያሳዝናል።❤የናዝሬቱ እየሱስ ጊታ ነው❤ Peace Guys
እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ ብርሃኑን ያብራልን
Psalms 115 አማ - መዝሙር4: የአሕዛብ ጣዖታቶች የወርቅና የብር፥የሰው እጅ ሥራ ናቸው።5: አፍ አላቸው አይናገሩምም፤ዓይን አላቸው አያዩምም፤6: ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፤አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፤7: እጅ አላቸው አይዳስሱምም፤እግር አላቸው አይሄዱምም፤በጕሮሮአቸውም አይናገሩም። 8: የሚሠሩአቸውም፡የሚያምኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ።
በእውነት የብዙሀኑን ኦርቶዶክሳዊያን አምነት ሰዕሉ አምላክ ይመስላቸዋል።
Tebarek pastor berta tsegawen yabizalih
ሁሉም ጣኦቶች ናቸው ከምድራችን ላይ የእግዚአብሔር እሳት ይብላው።
የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ሁሉን ይመረምራል እንጂ አይመረመርም በፋክት አይለካም ታሪክም ቢኖርም ባይኖርም እግዚአብሔር አለ ለስዕል ሲል ደግሞ መዘባረቅ ጀመረ ኮሚክ የሆነ ሰው
ጌታ ይባሪክ
ትዜ ስወድህ እኮ ሳቅህ❤❤❤
እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው
ዘዳግም 4:15-19
ህዝቡ የእግዚአብሔርን ቃል ማንብብ ኣለበት
Shalom
ሰላም ትዜ ካየውህ ትንሽ ቆየው ዘቤን ሳይ ነው የገባሁት። ዘቤ እንወድሃለን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። የነጩንም የጥቁሩንም ስዕሎች ትተህ ወደ ጌታ ና
Keep it up the good job
ተባረክልኝ❤
ዘበነ አገሩን። ኢትዮዽያን። ይወዳል። መልካም ነው። ነገርግን። ዘ በነ። ወንጌል። አልገባውም። አውቆም። ያጣምማል። አውቆ። አበድ።
ዎቾ ጉድ ማርማራ አይሻልም ማራራ 😂ተባረክ ትዜ ❤
እግዚአብሔር ያየ አንድ ስ እንኳ የለም በአባቱ እቅፍ የነበረ አንድ ልጁ እሱ ተረከው
የሚገርምህ ስለ ደም የሰማሁትን ልጨምርልህ ። በመኪና እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ነው የሰማሁት። እንዲህ ይላል። በኪስ የሚያዝ በትራንስፖርት በመኝታ በተለያየ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ሊይዙት የሚመች የቅድስት አርሴማ ገድል ያለበት የፀሎት መፅሐፍ ነው። ዋጋው 20 ብር ብቻ ነው። እናታችን ቅድስት አርሴማ ኢየሱስ ክርስቶስን ካጂ ስትባል አልከሰድም በማለቷ አንገቷን ተሰየፈች። ካንገቷ የወጣም ደም ሳይሆን ወተት ነው። አዎ የቅድስት አርሴማን ገድል የያዘ የፀሎት መፅሐፍ ነወሰ ዋጋው 20 ብር ብቻ ነው። ይላል ማስታወቂያቸው። ይህ ደንዘኛ ተረተረት ነው። ኢየሱስ እንኳን በጦር ሲወጋ ደም ነው የወጣው። ገድል ሳይሆን ገደል ነው። ትዝታው ገድል ወይ ገደል የሚለውን መፅሐፍ በብዛት እንደገና ቢታተምና ቢሰራጭ ብዙ ሰዎችን ያድናል። ተባረክ።
Zebe grate !
2te Mose kapitel 20:4 (ዘፀአት ምእራፍ20 ቁጥር 4) 4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር♥♥♥
Bman ykeyru Dr zebene
ህይወት ቀልድ አይደለም ሳይመሽ ወደ ጌታ ኑ የውስጥ አይናችሁን ያብራላችሁ ወይ እናንተ አልገባችሁ የሚገቡትንም ከለከላችሁ ይላልና ኑና ከኮተት ውጡና ዳኑ
መታደል ነው ፓስተር አንተን መስማት ስላንተ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዛለዓለም ይባረክ
ትዝታው ሳሙኤል እግዚሐብሔር ይባርክህዘመንህ ይባረክ ላንተና ለዘርፌ ትልቅ ክብር አለኝ
እግዚይብሔር ዘመን አመጣ በኢትዮጲያ የነገሰው የጣኦታት ሚስጥርናመሸፈኛ አየቀደደው ነው ጌታ ይባረክ
ስእሎች በሙሉ አይሰፈልጉም ሁሉ የእጅ ስራ ናቸው ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ❤
እየሱስ.ጌታ.ነዉ.ዘቤ.ናፍቀህኝ.ነበር.ጌታ.ይረዳሀል.እኛንም.እደረዳን.ተባረክልን.ጌታ.ይወድሀል.ዘቤ❤❤❤❤.ትዜ.ፀጋና.ሰላም.ይብዛልህ.ተባረክ
በጌታ በኢየሱሰ ሰም ይህ ጣዖት ከምድራች ላይ የተነቀለ ይሁን። እርስ በርሳችን የሚያባላንና የሚያገዳድለን መንፈስ ይሆናል ጌታ ኢየሱሰ ይምተው። ወገኔ ቶሎ አምልጥ እንዲህ አይነት ነገር የለም በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ኑ ወደ እውነተኛው ጌታ ኢየሱሰጋ። እርሱም ከዚህ ሁሉ ኮተት አሳርፎ የዘላለም ሕይወት ይሰጣቸዋል። ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ለዘላለም ያድናል ❤❤❤❤❤
tize geta yibarkh enem sime eyeteqeyere new bante sibket ye arsema selebawoch yemilewn semiche wesignalehu!!!!!! zemenh yilemllm!
አለም ኢትዮጵያን ተስፋ ያደርጋል አለ ሳያፍር። እኛ ተስፋ የምናደርገው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ነዉ።
የጣኦት ምስሎች የበአድ አምልኮ ከምድራችን ላይ በኢየሱስ ሰም የወደም ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ትዜ ጌታ ይጠብቅክ በርታ!!
አይ እኔም ባለማወቅ " የአዳኜ " ነው ብዬ የማንን ፎቶ እንደሆነ ሳለውቅ ከገበያ ገዝቼ አምጥቼ በአባቴ ቤት ሳቅዬ ነበር !!
እግዚአብሔር ይመስገን ነገሩ ስገባኝ ከአንድ ዓመት በፊት ወደ ቤተሳቤ ደውዬ እንድያወርዱ ስጠይቀቸው አውርደናል አሉኝ ። ከዛ ቀን ጀምሮ እንደዛ አይነት ኮታት በስልኬ ዉስጥ መስገባት አቆምኩ !! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ወንድም ዘበነ ምንልበት ግዜ ቀርቧል እግዚአብሔር ይመስገን::
ፓስተር ትዜ ምኒስትሪህን ጌታ አብዝቶ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እውነትን ከማስረጃ ጋር ስለሚቀርብልን እናመሰግናለን ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እነአርሴማ ስም ሳይቀየርላቸው ጌታ ረድቶኝ በፍቅሩ ጠርቶ ቤቱ አስላስገባኝና ከዚህ ተረታተረት ስለለየኝ ጌታዬን እጅግ አመሰግነዋለሁ።
Dr. Zebene Lemma must accept Jesus Christ for his Life ❤🎉❤🎉❤🎉
ፍጥረት ተስፋ የሚደርገው የፈጠረውን እግዚአብሔር ነው ዘቤ የማንንም ምስል ጠርጎ ከምድራችን እግዚአብሔር የሚጠርግበት ዘመን ነው
እሰይ ዘብ ጌታ ያግዝህ እየነቃክ ነው❤
ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን።
ተባረክ ትዜ ብዙ ትዉልድ ከስእል አምልኮ እያወጣሕ ነዉ የሐሰት አስተምኸሮ በጌታ ስም መጥፋቱ አይቀሬ ነዉና
ቢዚነስ ሊሰሮ ነዉ እንደ አድዎሓዉልት ትዜ አንተ የቃሎ ማደሪያ አለህ ጌታ ሰዉ አለዉ🎉
“እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤”
- ኤፌሶን 1፥13
ተስፋ፡ጌታእየሱስ፡ብቻ፡ነው፡ጌታ፡ሆይ፡እባክህአይናቸውን፡ክፈት 5:38
Ewedhalehugn tebarek
ነገ ደግሞ ይመጣና ድንግል ማርያምንም እየሱስ ክርስቶስን አማራዎች ናቸው ሊለን ነው
Thanks Tize❤❤❤
ተባረክ ፓስተር ትዜ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤🎉
አሜን አሜን ሰላም ሰላም ሰላም የተወደድክ ።።።
ወንድሜ ዘመንህይባረክ ይህን ምስኪን ህዝብ ከእውርነት የሚያወጣ ፀጋ አሁንም ይጨመርልህ ! ጊዜውም የደረሰ ይመስላል በርታ በፀሎት ከጎንህ ነን
ኢየሱስ ከበቂ በላይ ❤❤❤❤❤ትዜ ተባረክ
ተባረክ
ትዜ አንተ ብርክ በልልን ፣ ስናይህ እራሱ ደስታ ይሰጠኛል።
ትዜ ብርክ በል ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Our hope is Jesus our savior
It is the time to run quickly to jesus
Tize satitakit lemtadergew tigat Egzhabher amlak yibarkh ❤
ዘበነ ጌታን የሚቀበል ቀን ምን እንደምል አላዉቅም። ብቻ እግዚአብሔር ይርዳዉ እሱ ወደ ጌታ ቢመጣ የሱ ተከታይም ወደ ጌታ ይመጣሉ።
yetewededk wemdm tize begeta beyesusm tebark gena geta anten tetkimo bizu tiwld nesta yiwetal❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ante bereketachin nehi orto ebakachiu yihe melikit bekininet simut libachu aytimem😮😮😮😮😮❤❤
Amen 🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
ኤረ እንህ ሰው ወደ ማስተዋል የመጡ ናቸው ጌታ ይባርካቸው
Tebarek....❤❤❤❤
ይገርማል!!!!
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ጌታ ኢየሱስ ይብራላችሁ
ፓስተር ትዜ ጌታ ብርክክክክ ያድርግህ ስወድህ
EGZIABHER AMLAK yibarek anten bezih zemen sile seten
Bless you much more brother.
ዘቤ እኔ ልንገርህ ግድ የለህም እውነቱ ገብቶሀል ዝም ብለህ ግዜ አዬሂድብህ ጌታን ተቀበል
የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ❤
It is SURPRISE for me!!!
እኔ በእውነት ይህ ትውልድ ያሳዝነኛል በመፅሀፉ እንኳን የተፃፈው የአባቶቻችን አምላክ ሲሉ የነበረ እነ አርሴማ ከየት መጡ አረ ትውልድ ንቃ መፅሀፉን ከትራስጌ አውጣና አንብብ
ነጮችን እንደኔ የሚጠላቸው ዕውን ይኖር ይኾን
ፓስተር ፈጣሪ ይባርክህ ይህ እኮ የመጨረሻው ግራመጋባት ነው ።ጥቁር ስዕል ባደረጉት ጊዜ ምእመኑ ቀጥታ ወደጌታ እነዘነበን ትቶ አምላኩን ፍለጋ ይመጣል።
God bless you 🙏
እግዚአብሔር ጊዜዉን ጠብቆ በጌታ ደም ያቆማትን ቤቱን በታላቅ ቅናት እያፀዳ ነዉ::አይዞ በርታ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
ወይኔ ትዜ "እግዚአብሔር ረድቶኝ አርሴማ ሳትመጣ ነው የወጣሁት"ያልክበት ቦታ ላይ በሳቅ ሞትኩ ...... ወይ ባርባራ (ማያ) ተባረክ ተዝዬ
በኢየሱስ ስም ታባረክልኝ ፓስተር ትዜ❤❤❤❤
ትዜ እግዚአብሔር ሞገሱን ጨምሮብሀል
Amen wendmachin, ahunm bzuwoch menkat slalebachew bertaln, tebarek !
ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።
የነጭ ጥላቻ ካልሆነ መነሣት ያለበት መንኛውም በሰው እጅ የተሠራ ስዕል መነሣት አለበት ምክንያቱም መንኛውም ስዕል ቅርጻ ቅርስ ላንተ አይሁንልህ ይላል መጽሐፉ
Be blessed
ትዜ ጌታ ብርክ ያድርግህ
Anten yewledec enat tlemlem love you bro
እግዚአብሔር ይባርክህ ትዜ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
ኦርቶዶክሳውያን ፕሊስ ከዚህ ኮተት ዉጡ። ነፃ የሚያወጣ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ። እርሱን ስሙት ብሏል እኮ አልሰማችሁም?
የእግዚአብሔር ቃል በሰው እጅ በተሰራ ቅርፃቅርጽ ስእል በእንጨት በድንጋይ ወዘተ ... የምታመልኩ ሁሉ እስከ 7ኛ ትውልድ የተረገመ ነው ብሏል
እግዚአብሔር የረገመውን ለምን ታመልካላችሁ እግዚአብሔር የሚባላ እሳትም ነው ይቀጣችኋል።
ተባረክልኝ
የሰው ልጆችና የዓለም ተሰፋ የህያዋን አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ኢትዮጵያ ምን ስለሆነች ነው 🌍ዓለም ተሰፋ የሚደረገው ምን ዓይነት ቅዠትና እብደት ነው ።
እናንተን የታገሰ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ pasteriye thanks mnw Hulu sw endant emnet binorew❤
ገና ብዙ የሚወርድ አለ!
መዝሙር 96 (Psalms)
5፤ የአሕዛብ አማልክት ሁሉ አጋንንት ናቸውና፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።
እግዚአብሔር አምላክ በስእል ና በተምሳሌትት አታምልኩኝ ብሏል ዘዳግም 4: 15_20
EYESUS YADENAL EYESUS BECHA
አሜን
የእስል የእንጨት የመስቀል የታቦት መንፈስ በኢየሱስ ስም አናቱ ይውጋ ሥራው ሁሉ ይፍረስ።
Shalom, Shalom ህዝቡ ወዲያ ወዲህ እያሉ ከሚያባዝኑት መፅሀፍ ቅዱስ ማስተማር አንብቡ ማለት እውነት ያለው ቃሉ ውስጥ ነው። ያሳዝናል።
❤የናዝሬቱ እየሱስ ጊታ ነው❤ Peace Guys
እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ ብርሃኑን ያብራልን
Psalms 115 አማ - መዝሙር
4: የአሕዛብ ጣዖታቶች የወርቅና የብር፥
የሰው እጅ ሥራ ናቸው።
5: አፍ አላቸው አይናገሩምም፤
ዓይን አላቸው አያዩምም፤
6: ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፤
አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፤
7: እጅ አላቸው አይዳስሱምም፤
እግር አላቸው አይሄዱምም፤
በጕሮሮአቸውም አይናገሩም።
8: የሚሠሩአቸውም፡
የሚያምኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ።
በእውነት የብዙሀኑን ኦርቶዶክሳዊያን አምነት ሰዕሉ አምላክ ይመስላቸዋል።
Tebarek pastor berta tsegawen yabizalih
ሁሉም ጣኦቶች ናቸው ከምድራችን ላይ የእግዚአብሔር እሳት ይብላው።
የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ሁሉን ይመረምራል እንጂ አይመረመርም በፋክት አይለካም ታሪክም ቢኖርም ባይኖርም እግዚአብሔር አለ ለስዕል ሲል ደግሞ መዘባረቅ ጀመረ ኮሚክ የሆነ ሰው
ጌታ ይባሪክ
ትዜ ስወድህ እኮ ሳቅህ❤❤❤
እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው
ዘዳግም 4:15-19
ህዝቡ የእግዚአብሔርን ቃል ማንብብ ኣለበት
Shalom
ሰላም ትዜ ካየውህ ትንሽ ቆየው ዘቤን ሳይ ነው የገባሁት። ዘቤ እንወድሃለን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። የነጩንም የጥቁሩንም ስዕሎች ትተህ ወደ ጌታ ና
Keep it up the good job
ተባረክልኝ❤
ዘበነ አገሩን። ኢትዮዽያን። ይወዳል። መልካም ነው። ነገርግን። ዘ በነ። ወንጌል። አልገባውም። አውቆም። ያጣምማል። አውቆ። አበድ።
ዎቾ ጉድ ማርማራ አይሻልም ማራራ 😂ተባረክ ትዜ ❤
እግዚአብሔር ያየ አንድ ስ እንኳ የለም በአባቱ እቅፍ የነበረ አንድ ልጁ እሱ ተረከው
የሚገርምህ ስለ ደም የሰማሁትን ልጨምርልህ ። በመኪና እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ነው የሰማሁት። እንዲህ ይላል።
በኪስ የሚያዝ በትራንስፖርት በመኝታ በተለያየ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ሊይዙት የሚመች የቅድስት አርሴማ ገድል ያለበት የፀሎት መፅሐፍ ነው። ዋጋው 20 ብር ብቻ ነው። እናታችን ቅድስት አርሴማ ኢየሱስ ክርስቶስን ካጂ ስትባል አልከሰድም በማለቷ አንገቷን ተሰየፈች። ካንገቷ የወጣም ደም ሳይሆን ወተት ነው። አዎ የቅድስት አርሴማን ገድል የያዘ የፀሎት መፅሐፍ ነወሰ ዋጋው 20 ብር ብቻ ነው። ይላል ማስታወቂያቸው። ይህ ደንዘኛ ተረተረት ነው። ኢየሱስ እንኳን በጦር ሲወጋ ደም ነው የወጣው። ገድል ሳይሆን ገደል ነው። ትዝታው ገድል ወይ ገደል የሚለውን መፅሐፍ በብዛት እንደገና ቢታተምና ቢሰራጭ ብዙ ሰዎችን ያድናል። ተባረክ።
Zebe grate !
2te Mose kapitel 20:4 (ዘፀአት ምእራፍ20 ቁጥር 4)
4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤
አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር
♥♥♥
Bman ykeyru Dr zebene
ህይወት ቀልድ አይደለም ሳይመሽ ወደ ጌታ ኑ የውስጥ አይናችሁን ያብራላችሁ
ወይ እናንተ አልገባችሁ የሚገቡትንም ከለከላችሁ ይላልና ኑና ከኮተት ውጡና ዳኑ