Prophet Jossy | "የ ቅ/ገብርኤል ንግስ ላይ የተገኙሁት በምክንያት ነው" ፕሮፌት ጆሲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ያምጣህ➕💒🙏

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ነው ድስ ያለኝ ❤️ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ነው ያመጣህ

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 2 ปีที่แล้ว +2

    የጆሲ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርሰቲያን መገኘት ምን ስህተት ስላለዉ ነዉ ይህ ቅልብልብ ብላቴና እንደልዩ ነገር የሚያወራው? እግዚአብሔር የልቦናችሁን አይን ያብራላችሁ።

  • @teddydecho3617
    @teddydecho3617 2 ปีที่แล้ว +4

    እና ምን ይሁን ነው የምትለው እንኳን ተገኝ

  • @zerihunzewde8493
    @zerihunzewde8493 2 ปีที่แล้ว

    MAY GOD BLESS, YOU ARE OUR GIFT FROM GOD.

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 2 ปีที่แล้ว +6

    ቤተ ክርስቲያን የሁሉም ናት ። ታዲያ ነብይ ጆሲ ቢመጣ ምን ችግር አለው ?

    • @retasa7652
      @retasa7652 2 ปีที่แล้ว +1

      በፊት መጀመሪያ አልሔደም? ምነው attention ይሠጠን አላችሁሳ ጡጦዋችሁን ጣሉ አይደገፍም

  • @redietdupuis4646
    @redietdupuis4646 2 ปีที่แล้ว

    Betam new menwedh tebarek from sutzerland

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 ปีที่แล้ว

    መናፍቃን እንደዉ ባጭሩ ተነቅቶባችኋል:: ቅዱስ ገብርኤል ገና ያጋልጣል

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 ปีที่แล้ว +2

    ምንም አይጎድልም ያንተ ልብ ወሳኝ ነው ማድረግህ በቂ ነው

  • @Pipomax2013
    @Pipomax2013 2 ปีที่แล้ว +8

    እጀግ ያሳዝናል አያችሁ የተዋህዶ እና የፐሮቴሰታት ልዬነት ይሄ ነዉ ፡እናንተ ለምን መጣ የሚል ጦር እና ጩህት ሰድብ ሁከት ነዉ . ፔንጤ ደግሞ እንካን ደህና መጣህ ነዉ እኖድሀለን ነዉ የምንለዉ ፡፡ የናንተ የአሰተማሪዎቻችሁ ድክመት እና ፈቅር የሌለዉ መንገድ ነዉ ፡እግዛብሄር ማሰተዋል ይሰጣችሁ ፡፡

    • @meazamamo488
      @meazamamo488 2 ปีที่แล้ว

      Orthodox sedib ena regeman besh new

    • @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ
      @በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 ปีที่แล้ว

      የመናፍቃን ጭንብል የተገለጠበት ዘመን: እግዚአብሔርን እና ማደሪያዉን እንድትሳደቡ የስድብ አፍ የተሰጣችሁ መናፍቃን መፅሐፍ እንደሚለን " በፍቅር ግብዣችሁ እንደ እድፍ ናቸዉ " ይላልና ምንም ብታስመስሉ አትሸዉዱንም::
      በተጨማሪም አባታችሁ ዲያብሎስ ዟሪ ነዉ እናንተም ልጆቹ የራሳችሁ እርሻ የላችሁም ቃርሚያ መዞር ትላንት ከኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ የወጣችሁትም እንዲሁ በተሳዳቢነት በትዕቢት በሥጋ ምኞታችሁ በዟሪነት በመቅበዝበዝ::

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንድ ነዉ ይህ የምቅለበለበዉ እና ጥምቀት በዓል ቢኖርስ ምን የጥምቀት በዓሉን አናዉቀዉም ምን ማታ ምን እንዴምሠራ እኔ አለዉቀዉም እግዚአብሔር የሚከብርበት ሣሆን ዝሙት የሚፈፀም አይደለምን ? ተዉ እስኪ እዉነቱን ስናወራ አዋረዱን ትላላቹ ግን ከሁሉም በላይ ወዴ ጌታ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመለሱ ተዉ ለሞት አገልግሎት እንደዚህ አትቆሮቆሩ መቆርቆርስ ለኢየሱስ ክርስቶስ ወነገል የሁን ጌታ ይብርካቹ ሁላቹም ።

    • @sayefgudu
      @sayefgudu 2 ปีที่แล้ว

      Kamen lemon togebalachu

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 2 ปีที่แล้ว +4

    ስማ የቅዱስ ገ/ር ቤተክርቲያን ያንተ የሊዝ ይዞታክ ነውን የፈለገ ሰው ብሄድ አንተን ምን አገባክ አየክ የወንጌል ባዳ መሆናችሁን ይሄ ራሱ በቂ ማስረጃ ነው ።

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 ปีที่แล้ว +1

    ጣኦት ልታመልክ ነው የሄድከው?የቸሬ ወንድም

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ምን ልትሰራ ሄድክ?

  • @selamudaniel6200
    @selamudaniel6200 2 ปีที่แล้ว +5

    ምን ችግር አለው!?🙄

    • @Dadimos2123
      @Dadimos2123 2 ปีที่แล้ว

      ከሱስ ወደ የሱስ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ ተሳስቷል ለወንጌል ከተቆረቆርክ በግል መንገር መምከር ይገባሃል ፣አንተም ይህንን ሃሳብ ስታነሳ የበለጠ ተችዋች አንዲበራከቱ እያደረግህ ነው ።

  • @deregeadmasu8468
    @deregeadmasu8468 2 ปีที่แล้ว

    ገብርኤል በሁለት ቀን መልሱን መለሰ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 ปีที่แล้ว +2

    ጆሲ አንተ ላይ ያለዉ መንፈስ ቅዱስ እና እነሱ ላይ ያለዉ አንድ አይደለም እኮ ለዚህም ነዉ የሚያንጫጫቸዉ

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 ปีที่แล้ว

      የሰዉ እርሻ ቃርሚያ ቅልዉጥ የሚያዞራችሁ የአባታችሁ የዲያብሎስ መንፈስ :: አባታችሁ ዲያብሎስም ዟሪ ነዉ ::

  • @alemneshwaktola5887
    @alemneshwaktola5887 ปีที่แล้ว

    Nefteken tenafet mejemeria bimeta mene asferak?kotetamock gebreal taot aykebelem atasaferune ebakachehu.

  • @lishantegen1736
    @lishantegen1736 2 ปีที่แล้ว +2

    Josiy enkonm hedk egnam enmetaln

  • @tsigebirhanu3998
    @tsigebirhanu3998 2 ปีที่แล้ว +2

    Lemelekam kehone cheger yelewem lekefat ayehun enji

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 2 ปีที่แล้ว +1

    Segede min cheger ale inkuwan meta

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ነብያት ነን የምትሉ አርፋችሁ ብትቀመጡ እዛም ጥልቅ እዛም ጥልቅ ብትሉ ወደ ግብጽ መመለስ ከሆነ ጠቅል ላችሁ ግቡ አታበጣብጡ

  • @shmelslegesse835
    @shmelslegesse835 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ቢገባስ በእግዚአብሔር የታወቀ ኢትዮጲያዊ ነው አንተ ደሞ ገና ልጅ ነህ ብትማርስ ።ወሬ አትሰብስብ

  • @kalathub4702
    @kalathub4702 2 ปีที่แล้ว +3

    ወረኛ ነሕ አንተላይ ያለውን መንፈሥ ጌታ ይሞታውሥለመጣ ምን ተፈጠረ በቴክርሦቲያን የሁሉም ናት

  • @birukgebrekirstos6246
    @birukgebrekirstos6246 2 ปีที่แล้ว +1

    እራሳችሁን ለምን አትችሉም አታምንበት ለምን ትመጣለህ

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว

    ታዋቂ መሆን ፈልገህ ነው??

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ነብይ ዕንድትሆን ማን ፈቀደልህ? አንተ የምታመልከው ዲያብሎስ ከድንግል ማርያም ያልተወተደው ያልተሰቀለው በእየሡሥ መሢሕ ስም የሚያጭበረብረው ወንበዴው ዲያብሎስ ከመንግስተ ሠማይ ከመባረሩ በሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ተቀጥቅጦ ወደዚህ ዐለም ከመጣሉ በፊት ከነ ቀዱስ ገብርኤል ጋር ነበር። ሣይፈጥር ፈጠርኩ ብሎ በዐመፁ ወደዚህ ዐለም ከተጣለ በኃላ ሊቀ መላእኩን ቅዱስ ገብርኤልን ሌሎቹንም ከነክብራቸው ያሉትን ይጠላቸዋል።

  • @generationalvision3115
    @generationalvision3115 ปีที่แล้ว

    ብጥብጥ ሚፈጥር በአደባባይ ምን ሊሰራ ይመጣል ብለህ ነው?
    ምናልባት አጠቃላይ ኦርቶዶክስን የማይወክል ቢሆንም የኔ ብቻ እና እኔ ብቻ ማለት አዋጭ አይደለም

  • @df69794
    @df69794 ปีที่แล้ว

    Sijemer ortodox ga eyesus kerestos new misebekew berehanem yalew eza new ke chelema weta ante rasek

  • @wubnehmersha6811
    @wubnehmersha6811 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለዚህ ምን ይሁን ወሬኛ አነኳን ተገኘ

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว

    አንተ ደካማ ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ በምዕራቡ ዐለም ላይ የፈለፈለውን 34,000 የመናፍቅ ዐደራሽ/ቼርች ዕየተከተልክ ሐገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ክርስትና ልታስተምር ፈለክ?

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ነው የተደበደብከዉ

  • @retasa7652
    @retasa7652 2 ปีที่แล้ว

    እንደው እጅግ ሲበዛ fanatic ሆናችሁ ድራማው ምንድነው? 😱

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede3423 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንየሆንክ የትነሽ ሰገጤ ነህ ወሬኛ መግባት መብቱ ነው ::

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 2 ปีที่แล้ว

      ዮሴፍ የአንተ በዚያ ቦታ በተለይ በዚህ ስምን መገኘት ለምን ያስብላል።አንተ በሚቀበሉህም ሆነ በማይቀበሉህ ብዙ ሰው ያውቅሃል በዩቲዩብ ምክንያት።

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣 Josi Eyabedk newo, WEYEM GERA EBTOHAL? kom beleh Aseb!!!!! Betam Sera Fet neh, ye Egziabhare kal Eko "sera fet Atehunu" Yelal SERA FET ATEHUN PLEASE??

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 ปีที่แล้ว

    ጭር ሲል አልዐድም!!!!!ማነው ነበይ ያደረገኸ ሌባ!!!!!

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 ปีที่แล้ว

    ከእንግዲህ ጣውላ አይመለክም

  • @buremame1265
    @buremame1265 ปีที่แล้ว

    አንተ ጤነኛ አደለኽም እራስኽን እያ