ያፈቀረ አራዳ ሙሉ ፊልም Yafekere Arada full Ethiopian film 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +472

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከድገተኛ አደጋ
    እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ
    ቤታንሁ ዉስጥ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ይግባ

  • @halahala2432
    @halahala2432 3 ปีที่แล้ว +648

    እስቲ ማነው የሀገር ሰላም የስሰበው በላይክ

  • @ethioamhara3676
    @ethioamhara3676 3 ปีที่แล้ว +118

    ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰላም ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @powercell2802
    @powercell2802 3 ปีที่แล้ว +244

    ማነው አንደኔ እዮብን የሚወደው በጣም ደስ የሚል ፊልም 😍😍😍😍❤❤💘💘

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 ปีที่แล้ว +3

      Ene meti

    • @معروفالانسان
      @معروفالانسان 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔሰ ብትይ

    • @lubababekalu3934
      @lubababekalu3934 3 ปีที่แล้ว

      እኔ በጣም ወንድም ነው ደግሞ ምመስለው😍😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗ስወደው ከልብ

    • @hawaali5655
      @hawaali5655 3 ปีที่แล้ว

      እኔ በጣም እወደዋለሁ

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ስደት ላይ ሁኜ አደገ የኔ ቆንጆ ስወደው

  • @jobyeapoliji6386
    @jobyeapoliji6386 3 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት በጣም ነው መጨረሻው የስለቀሰኝ ኢዮብ ኑርልኝ በጣም ነው ምውድክ እስት ኢዮብን የምትውዱት ❤❤❤

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +232

    የዩባ አድናቅወ
    በሉ ፡like አሳዩኝ

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 3 ปีที่แล้ว +110

    Waw ቆንጆ film ነው በርቱልን እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ለሀገሬ መሬ ሊያበቃኝ ነውና እስቲ ሰላም ግቢ በሉኝ ♥️እግዚአብሔር እናንተንም በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ መሬት ያብቃችሁ

    • @sotkw9149
      @sotkw9149 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በሰላም ግቢ እህቴ

    • @Jezzy21movies
      @Jezzy21movies 3 ปีที่แล้ว

      beselam gibi yene ehit

    • @mastygebra6421
      @mastygebra6421 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ሰላም ግቢ

    • @silumulu9295
      @silumulu9295 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ

  • @seyidaliyo6085
    @seyidaliyo6085 3 ปีที่แล้ว +824

    እዮብን የምትወዱት እጅ ወዴ ላይ

    • @سارهساره-ك7ض
      @سارهساره-ك7ض 3 ปีที่แล้ว +7

      እኔ በጣም እወደዋለሁ እሱን አይቼ ነው የመጣሁት

    • @sayedahmada2248
      @sayedahmada2248 3 ปีที่แล้ว +5

      እኔ በጣም ነው የሚመቸኝ

    • @sayedahmada2248
      @sayedahmada2248 3 ปีที่แล้ว +3

      ፊልሙ ሁሉ ይቻል

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔም እዮባን ስወደዉ ፍፊልም እማየዉ እሱሀለበትነዉ

    • @wbineshbarhani1749
      @wbineshbarhani1749 3 ปีที่แล้ว +6

      እየብንየምትወዱ እስኪላይክ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +447

    እሰኪ በፀሎታችሁ አሰቡኝ እናቴ ታማብኛለች😭 ቨሰደት ላይ ሀሳቡ ይጎዳል💔😭

  • @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ
    @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ 3 ปีที่แล้ว +112

    እኔስ ያገራችን ሰላም ማጣት በጣም አስፈራኝ እደኔ የተጨነቀ አለግን?

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 ปีที่แล้ว +3

      እንዴ በጣም ዞሮ መግቢያችን ናት በዛ ላይ ንፁሀን ወገኖቻችን እያለቁ ነው

    • @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ
      @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም መስኪን ዘመዶቻችን ወገኖቻን እኮ ናቸው ምን እዳጠፍ ጠለቅ ብሎ እሚጠይቃቸው ቆራጥ መሪ ያጡት

    • @rahmahusain704
      @rahmahusain704 3 ปีที่แล้ว +2

      አረበጣምይጨቃልግራምያጋባልፈጣሪይመላውንያምጣልን

    • @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ
      @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ 3 ปีที่แล้ว

      @@rahmahusain704 በጣም ይጨቃን

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 8 หลายเดือนก่อน

      እረኔከመረጃእራኩግለምን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 ปีที่แล้ว +31

    እፍፍፍ በጣም አርፍ ፊልም ነዉ በርቱ
    እዮባ በማህል የሚገጥማቸዉ ግጥሞች ማነዉ እንደኔ ያስለቀሰዉ😥👍

    • @ZahraYasin-zb9fl
      @ZahraYasin-zb9fl ปีที่แล้ว

      አዎበጣም አሪፍ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉ እ እዮብዬ

    • @tshh8118
      @tshh8118 ปีที่แล้ว

      እኔ እህህህህህህ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 ปีที่แล้ว +396

    እስኪ እንደኔ እዉነተኛ ፍቅር የናፉቀዉ

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +243

    👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ደስ የምልና የምያሳዝን ፊልም ነው እኔ እድሜ በ20ዎች መጨረሻ ነው 1ልጅም አለችኝ ከልጄ አባት ጋር ተለያይተና ግን የእንጀራ አባት ላመጣባት ፈራሁ።

  • @weynshetoneloveweynshetone2287
    @weynshetoneloveweynshetone2287 3 ปีที่แล้ว +213

    አንተም አደክልን እዮቤ ምርጥ ስራ ነው ካንተ ብዙ እንጠብቃል አባቴ👌❤😍

  • @hannatsegaye6536
    @hannatsegaye6536 3 ปีที่แล้ว +207

    ማነው ስለ ሀገራቺን ሰላም የናፈቀው ?

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር 3 ปีที่แล้ว +47

    ማነው የረመዳን ስራ ስልችት ያለው የዮብ እና የባሀሬን አዲናቂሆች

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 ปีที่แล้ว +1

      የረመዳን ስራ ኡፍፍፍፍፍፍ ገና ካሁን አቅለሸለሸኝ

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 3 ปีที่แล้ว +1

      ረመዳን አለቀብን ስራዉ ግን ወዮ

    • @ሶልያና-ሸ4ቐ
      @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว

      ኣይዛቹሁ እህቶቼ እንበርታ

    • @shop1430
      @shop1430 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አቅለልሾኛል ወይ ደመወዝ የለ እፍ ማበዴነዉ

    • @kdrryal6352
      @kdrryal6352 3 ปีที่แล้ว

  • @አቢይቱው
    @አቢይቱው 3 ปีที่แล้ว +24

    Wow ማነው እንደ እኔ ፊልሙ የተመቸው እዮባ ያለበት በጣም ነው ምወደው

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 ปีที่แล้ว +6

    እዮባ ሲሰቃይ ፊልም መሆኑን እያወቅሁ አለቅሳለሁ በጣም ያሳዝነኛል😢

  • @ገአነአትቃአል
    @ገአነአትቃአል 3 ปีที่แล้ว +11

    እምዬ ኢትየጵያ ኖሬ ለዘላለም ኢትዮጵያዬን የምትወዱ ላክ ላክ💐💐💐💐💐

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ ነው አብሶ እዮብ የሚገጥመው ግጥም በጣም ትርጉም አለው በጥሞና ላዳመጠው 😥😥እዮቤ በርታ ጎበዝ አርቲስት ነህ እውነት ከህጻን ነትህ ጀምረህ ማርያም ለቁም ነገር ታብቃህ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😍😍😍

  • @mahilettesfaye7467
    @mahilettesfaye7467 3 ปีที่แล้ว +13

    ከእዮባ ጋር ያለችው ልጅ ሰታምር ሃሪፍ ፊልም ነው በርቱ👍

  • @ስደተኛዋነኝህልሜንናፋቂ
    @ስደተኛዋነኝህልሜንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +64

    ልክ ይሄን ፊልም ላይ ስገባ የድንች ወጥ ሽታ መቶ አፍንጫዬን እፍን አደረገኝ😭አምሮኝ ነው መሰለኝ እስኪ ማነው እንደኔ ከስደት ተላቆ ሀገሩ ላይ ስራውን ሳልሰራው ይሄን ሳላደርገው እያለ ሳናስብ በነፃነት መኖር የናፈቀው ማሪያምን በጣም የናፈቀኝ ነገር ቢኖር መተኛት ነው ስደት መጫወቻው አደረገኝ😕

    • @esielkonjo823
      @esielkonjo823 3 ปีที่แล้ว

      Ayizoshi yene enat hulum yalfal berchi

    • @hyattiidris7315
      @hyattiidris7315 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እዳች ነኝ ማር

    • @habtamumekonnen6029
      @habtamumekonnen6029 3 ปีที่แล้ว

      Ere tey enie set lij sikefaw alchlm. Chal adrgiw ena እመቤቴ ማርያም ለሀገርሽ ታብቃሽ አይዞሽ የኔ እህት. እህት yelelew sew gn ምንኛ የተጎዳ ነዉ ለኛ እና ለቤተሰብ ብላችሁ የማትሆኑት ነገርኮ የለም

    • @abityabba6081
      @abityabba6081 3 ปีที่แล้ว

      ayezosh sizi ande ken engebale esu balebete ken absher

    • @linalina5554
      @linalina5554 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ያልፍል

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 3 ปีที่แล้ว +23

    ኡፍፍፍፍ እስከመች እደምንኖር ሳናቅ እኔ ልብላ ሌላው ፆም ይደር እኔ ልኑር ሌላው ይሙት ሁኖል ሀሳባችን ብቻ አምላከ እስራኤል ይታረቀን ከሱ ሌላ ምንም አያስታርቀንም 😭😭😭

    • @fatimaabdu2088
      @fatimaabdu2088 ปีที่แล้ว

      በጣም አላህ ሰላሙን ይመልስልን

  • @meronteferi5047
    @meronteferi5047 3 ปีที่แล้ว +4

    ትንሽ አስተያየት ቢጤ ጣል ላድርግ, timingኡ የ መደበላለቅ ነገር አስተዉዬበታለሁ። በተረፈ ምርጥ ድርሰት 👏👏

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ በጣም ተደበላለቋል አሪፍ ፊልም ቢሆንም

    • @abdualbasetabdo8749
      @abdualbasetabdo8749 3 ปีที่แล้ว

      Asdbnhk

  • @linamohamde6654
    @linamohamde6654 3 ปีที่แล้ว +94

    ዋው 58 ተኛ ነኝ ፕሊስ ላይክ አድርጉኝ ሰወዳችሁ 🥰

    • @milkilion696
      @milkilion696 3 ปีที่แล้ว

      Bedateyam LoL 😂 eshi like

  • @እግዚአብሔር-ሐ2ገ
    @እግዚአብሔር-ሐ2ገ 3 ปีที่แล้ว +6

    የመዳም ቅመሞች ለጥቅም ከሚቀርባችሁ ጎረምሳ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 8 หลายเดือนก่อน

      Zአሚን

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህሪን አንተ ያለህበት ፊልሞች ይመቹኛል እራቁታም መንቃራ አናይበትም ለዚህ እናመስግናለን ባህሪን ትችላለህ 👌👍👍👍👍

  • @madinamohd7520
    @madinamohd7520 3 ปีที่แล้ว +176

    የት ናቹ የእዮባ አድናቅዎች

  • @سارهساره-ك7ض
    @سارهساره-ك7ض 3 ปีที่แล้ว +7

    እዮብን አይቼ ነው የመጣሁት ውይ እዮብ ጥሎብኝ ስወድህ ይመችህ አንተ ያጠልህበት በጣም ደስ ይላል

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 3 ปีที่แล้ว +9

    አሪፍ ስራ ነዉ ማነዉ የሀገሩ ሰላም ንፍቅ ያለዉ አዳዴ ስራ አቁሜ አስባለሁ ገዘብ ያለሀገር ምን ያደርጋል ብዬ እጨናቃለሁ
    ቸሩ መድህን አለም ሰላ ም ያድርልን ሁላችንም እናልቅስ ሀገራችን ሳትፈረስ

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit591 3 ปีที่แล้ว +9

    የሆነው ሆኖ ምርጥ ፉልም ነው ሴት ልጅ ስታሸንፉ ውስጤ ኖ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስቃይ ለቅሶ ይብቃን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን መተሳሰብ ፉቅርን አድለን አሜን🙏🙏🙏

    • @hanaman3201
      @hanaman3201 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀ አራስ ወዳድ

  • @እንዴሞትማንመካሪአለእንዴ
    @እንዴሞትማንመካሪአለእንዴ 3 ปีที่แล้ว +7

    እዮቤ አንተ ካለህበት ምርጥ ነው እናመሠግናለን ሃገሬ ሆይ ሰላምሽ ይመለስልሽ እናቴ ኢቶጵያ

  • @dalulambore2471
    @dalulambore2471 3 ปีที่แล้ว +27

    Eyobiye konijo well came bilenali yesu adinakihochi esiki like 💚💛❤👈👍👍👍👍👍

  • @astu4737
    @astu4737 3 ปีที่แล้ว +3

    እዮብ ስወድክ ልጅቷ በጣም ቆንጅዬ ነች አሪፍ ፊልም ነው ያልተዛዛ አጠር መጠን ያለ ፊልም ተዋናዮችም ጎበዞች ናችሁ
    ባህሪን ሁሌም አፍቃሪ ጥሩ ሰው ሆኖ ነበር የሚሰራው አሁን ለየት ባለ ካራክተር መጧል ሀሪፍ ነው

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 ปีที่แล้ว +35

    እዩብን አምትወዱ እደኔ እጂ አውጡ ልቁጠራችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +15

    ወይ እዮቤ እግዚአብሔር ይመሥገን አደክ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ
    ምርጥ ፊልም ነው ለዚህም ደረሥክ
    ለማፍቀር😁😁

  • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
    @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +33

    ማነው እዴኔ እዩብን የሚወዴው ላይኪ

  • @sayedahmada7804
    @sayedahmada7804 3 ปีที่แล้ว +22

    እዬባ የፍቅር ፊልም ጀመርክ ተመስገን 🙄 ከመዳም መጥባህ ቁጭብዬ እያዬሁ ከዚህ አደርስኩህ 😹😍😍

    • @slamalama2949
      @slamalama2949 3 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

    • @_AloS
      @_AloS 3 ปีที่แล้ว

      እሺ ስንት እየላክሽለት ነው ባክሽ?? 🤔🤔

    • @sayedahmada7804
      @sayedahmada7804 3 ปีที่แล้ว

      @@_AloS አተ ማወቅ አይጠበቅብህም ሆ 🙄

    • @hasnahasna3202
      @hasnahasna3202 3 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከ ተመቸሽኝ

  • @sedelinazerawi3686
    @sedelinazerawi3686 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ደራሲ ነው በርታ ትክክለኛ የሀገራችን ሁኔታ የተንፀባረቀበት አሪፍ ፊልም እንደዚህ ነው እንጂ የሚያምርብን እኛ አጉል መገላጨጭና ዘሎ አልጋ ላይ ፊጥ የሚባሉበት የፍቅር ፊልሞች እሬት እሬት ብለውኝ ነበር ተመስገን ነው እንደዚህ አይነት ደራሲዎችን ያብዛልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን አሜን በሉ ባካቹን😜😜😜

  • @samaharloveethiopia5254
    @samaharloveethiopia5254 3 ปีที่แล้ว +38

    እዮባ እደግ እውነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛💓

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እዮባኮ አደገ ፊልሙ ምርጥ አስተማሪነው እውነት ሀብት ድህነት ምንደሁ አየሁ እዮባ ያለበት ሁለም ምርጥ ነው እውነት ፊልም አይመስልም እውነተኛ ታሪክ ይመስላል አለቀብኝ ቶሎ አስመሳይ ወዶች ያሳችሁ እውነተኛ ፍቅር የናፈቀው እኔስ ምን ያስቀናኛል ብትሉ ትክክለኛ አፍቃሪ ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችንም ያድለን

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว +50

    መልካም የፆም ወቅት ያርግላችሁ ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር

    • @የጃማልጂፍቅር
      @የጃማልጂፍቅር 3 ปีที่แล้ว +2

      አሚን አሚን ያረብ

    • @werekenehmekonenn8947
      @werekenehmekonenn8947 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አቢ እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ እሱ ይቅደም

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 8 หลายเดือนก่อน

      አሜንወላሂ

  • @neimlove4259
    @neimlove4259 3 ปีที่แล้ว +17

    ሚገርም ትወና አሁን ሀገራቺን ላይ ያለውን ሁኔታ አንጸባራቂ😭😭😭👌

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +21

    ስላም ለሁላችን ይሁን እኛ ስወች አሁን ታይተን አሁን እንጠፋለን ጎድኛየን አጠዋት የውነት ክፊት አለኝ ለዚች አጭር ሒውት የመዳምን ሺትቤት መፈግፈጌፈጣሪ ያገራችን ስላም።ይመልስልን

    • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
      @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እህቴ. ለአጭር ሂወት እርዥም ጉዞ. ፈጣሪ ነብሷን ይማራት አንችም ፈጣሪ ያፅናሽ. ጓደኛ ማለት እንድ እራስ ነው

    • @lubabatube1957
      @lubabatube1957 3 ปีที่แล้ว

      እንዳመር

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 3 ปีที่แล้ว

      @@lubabatube1957 ደመርኩሽ ሉቤ

    • @lubabatube1957
      @lubabatube1957 3 ปีที่แล้ว

      @@መኪያሰኢዲ መህራባ

  • @abidusilxe9775
    @abidusilxe9775 ปีที่แล้ว

    ሰምር እነ እዮብ ከልክ በላይ ነው ምወደቸሁ በሶደሬ ፈልም እነሱ ከሌሉ ደስ አይለኝም እድሜ ከጤነ ተመኛሁላችሁ🌹🌹🥰🥰🥰

  • @hawsaausaana8848
    @hawsaausaana8848 3 ปีที่แล้ว +8

    እዮብ ምርጥ ሰዉ ከአንቴ ገነ ብዙ እንጣብቃለን ኑርልን።

  • @Nonpohnename-pm2zc
    @Nonpohnename-pm2zc ปีที่แล้ว

    እዮባ እውነት እልሃለሁ ፈጣሪ ይባርክክ አንተ ያለህበት ፊልሞች በጣም ደስ ነው የሚሉኝ

  • @ሰአድወሎየዋ-ሐ3ኀ
    @ሰአድወሎየዋ-ሐ3ኀ 3 ปีที่แล้ว +32

    አቤት ልጅቷ ስታምር የፀይም ቆንጆ

    • @nurm7120
      @nurm7120 3 ปีที่แล้ว +1

      ቀይለባሿ እዋ ሰርቷታል

  • @fatum1999
    @fatum1999 3 ปีที่แล้ว +28

    ይሄ እዩብ የሚባል ልጂ እያየነው አደገ እኮ ጉድ ነው ማሻአላህ

    • @lubababekalu3934
      @lubababekalu3934 3 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም ይገርማል

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 ปีที่แล้ว

      ቀላል አደገ እንዴ እኔ ሀገሬ ሳልገባ እሱ ትልቅ ሰው ሆነ ፈጣሪ ይመስገን

    • @እናቴአለሽበልቤ
      @እናቴአለሽበልቤ 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ

  • @iworckiyworldwide6744
    @iworckiyworldwide6744 3 ปีที่แล้ว +10

    Ending was absolutely nice!!😍
    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሳውራና።

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda4281 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው በርቱ እዮብ ካተ ብዙ እጠበቅናል በርታ የእዮ ብና የባህሬን አድናቂኦች እጅ ወደ ላይ

  • @lijsolatube5698
    @lijsolatube5698 3 ปีที่แล้ว +3

    "አንድ ሀገር ነበረች ለዘረፍት ሁሉ እየተዘረፈች ላሰለፍት ሁሉ እየተሰለፈች ላሸበራት ሁሉ እየተሸበረች እኔ ምወዳት ጉብል የመሰለች አንድ አገር ነበረች "
    የትንሽ አዋቂ ብየሀለው ብላቴናው እዮብ ሁሉም 9 ግጥሞች ከልብ ካዳመጣችሀቸው ለሀገራችን ነው ኢትዮጵያዊነታችንን አንድነታችንን ፈጣሪ መልሶ ይስጠን🙏🏼🇪🇹🥲

  • @slam1281
    @slam1281 3 ปีที่แล้ว +2

    እዮቤ አኔ አማየው ፊልም አተ ያለህበት ፊልም በጣም ደሥ ይለኛልኔ ጌታ ሥወድህ

  • @ቁሱንጓልትግራይ
    @ቁሱንጓልትግራይ 3 ปีที่แล้ว +8

    እዮቤ መልካም ሰው ውድድድ ከ ሃገረ ትግራይ ነኝ ወድዛ ጽብቅቲ💛❤👏

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 ปีที่แล้ว +19

    እየባና ባህሪን ካሉበት ደስ የሚል ፈልም ነው
    ያምራል

  • @ahmedshitaygonder6712
    @ahmedshitaygonder6712 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪ ድንቅ ፊልም ነው
    እዩቤ ግን በቃ ጎረመሰ አይናቺን እያየ
    ዳናይት ዳንኤል የምትባለዋን ልጂ በፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁዋት
    በጣም ጎበዝ ልጂ ናት
    በአጠቃላይ በርቱ ብያለሁ

  • @zaburahmedzaburah6314
    @zaburahmedzaburah6314 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋው በጣም ደስ ይላል አዮባ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርጋት

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢዮባ ሥወድይክ ከልጅነትይ ኢስካሁን የምትሰራቸዉን ፍልሞች ስወዳቸው በርታልን ሰላምይ ይብዛልክ ብዙ ብዙ ሥራ ኢየጠበቅን ኢንቆያለን የዘፈንክላት አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @samuelmar8548
    @samuelmar8548 ปีที่แล้ว

    ዋው ይሄንን ልጅ ልጅ እያለ የሚሰራውን እወድለት ነበር አድጎም ያው ነው ድንቅ ብቃት ኢዮባ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว +8

    እዮቤ ምርጥ ሰው የልጅ አዋቂ ሀገራችን እዳት የሚያስብላት ቢኖር የት በደረስን ሰው በሰው ላይ ለጥቅም ብሎ እየተጨካከነ በጣም ያሳዝናል😭ሀገሬ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ😭

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሥለቅሣል በዉሥጡ ብዙ ትምህርት አለዉ እዮባ ምርጥ ሠዉ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +29

    እዮባየ እመብረሀን ትጠብቅህ የት ናችሁ የእዩ አድናቂወች

  • @lijsemi947
    @lijsemi947 3 ปีที่แล้ว +14

    ማነው እዮብን የሚወት🥰🥰🥰

  • @Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ
    @Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ 3 ปีที่แล้ว +21

    ከእዮብ ጋር የለችው ደስሥትል💖

    • @nurm7120
      @nurm7120 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ በጣም

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 10 หลายเดือนก่อน

    ወዉወዉ ምርጥነዉ ኩፉ የሰቡ ሰዎች ይዘገየል እጅ የእጀቸዉን መግኛት አይቀርም ግን ፊፀሜዉ በጠም ደስ ይለል

  • @aberashtefra3677
    @aberashtefra3677 3 ปีที่แล้ว +15

    እዬባ የኔ ውድ እያየው አደክ የኔ መልካም ተባረክ ካተ ብዙ እጠብቃለን ሁላችሁም ተርቱ

  • @sewnegna4307
    @sewnegna4307 3 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ ነበር ግጥሙም ተመችቶኛል ዋው 🇪🇹❤ትንሽ ግን ተዘበራረቀ አጎቷን ማታ ነበር የያዙት የልጅቷን ድምፅ ሰምተው ሲሮጡ ነጋ 😂😲እናቷ ራት አበይምደ በቃ ደና ደሪ ስትላት ለብሳ ቦርሳዋን ይዛ ነበር ወጣች ስለዚህ ጥዋት ነው እዮብን ይዞ ሲያስጨንቀው መሸ🙄በመጨረሻም ምጨምረው ነገር ቢኖር ሰው እንዳላምን ያደረገኝ ፊልም ነው😭😭

  • @henokwendmu8672
    @henokwendmu8672 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢዮብ ለዘላለም ኑሪልኝ ❤️ከዚ የምባልጥ ክብር ለአንተ ❤️

  • @conevome6801
    @conevome6801 3 ปีที่แล้ว +4

    እዮቤ ምርጥ ነህ ይበልጥ ቡዙ እጠብቃለን በርታልን ለፍቅር ሟች ነህ ትልቅ መስዋት

  • @mekdibelete5506
    @mekdibelete5506 3 ปีที่แล้ว +7

    filmu ለኛ ነው ጌታዬ ሆይ ሀገርን አደራ እዬብ የኔ አንደኛ አይዞሽ ሀገር እንደ ጨለመው ሁሉ ይነጋል ❣️👌🇪🇹

  • @ናቲስደተኞ
    @ናቲስደተኞ 3 ปีที่แล้ว +19

    የኢዮብ አድናቀዎች የት ናችሁ ✋

    • @hdhfhfh4716
      @hdhfhfh4716 3 ปีที่แล้ว

      እዮብ ወንድምን ትምስለኛልህ

  • @ቲጂየማርያምአቤቱአምላኬሆ
    @ቲጂየማርያምአቤቱአምላኬሆ 3 ปีที่แล้ว +65

    እዮብን አለ መድንቅ አይቻልም በየአንደንዱ ፍልም ማህተብን እንድ አደረገ ነው

  • @sarahmisharef606
    @sarahmisharef606 3 ปีที่แล้ว +21

    እዮባ ግን ለምን አይሸለምም ሊበረታታ ይገባል!!

  • @hanan858
    @hanan858 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያላያችሁት እዩት ኮመንቶች ግን ለምን ስለ ፊልሙ ኮምቱ ለማንኛውም እናመሰግናለን በተለይ እዮብ የሚገጥመው ግጥም በጣም አሁን ያለንበትን ጊዜ ያመለክታል እዮባዬ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 ปีที่แล้ว +16

    እሮመዳን ከገባ ጀምሮ ለፊልም ማየት ትመችቶኛ እምትሉ እንቅልፍ ማጣት የለም 🤗

  • @ethioafarson6648
    @ethioafarson6648 3 ปีที่แล้ว +7

    Wow amazing
    I love everything about this movie, interesting

  • @victoria-i6m7f
    @victoria-i6m7f 3 ปีที่แล้ว +3

    ሃሪፍ ፊልም ሁኖ ቀረጻውም ያምራል ነገር ግን ስአት ይገድላሉ ምንም ሊገባ አይችልም ሌላው ሲሄድ ሲመጡ ብዙ ይታያል ከዛ ባለፈ ክላሲካል በዛበት
    ወገን እስኪ አስተያየት መስጠት ልመድ ሌላ አቀባጥሩ የማዳም ልጆች አትስግጡ

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +23

    ፈጣሪ ሆይ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን 🙏

  • @abiyotasfaw2854
    @abiyotasfaw2854 3 ปีที่แล้ว +49

    እዮባ ግን አንዳንድ ጉርሻ በጎረሰ ቁጥር ነዉ እንዴ የሜያድገዉ🙄😂😂

    • @ፍሬማር2112
      @ፍሬማር2112 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @z.z6853
      @z.z6853 3 ปีที่แล้ว

      እያየነው አደገኮ ክክክ

    • @alyas.9658
      @alyas.9658 3 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁😁😁🤭

    • @lubababekalu3934
      @lubababekalu3934 3 ปีที่แล้ว

      😁😁😂😂

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ኸ3ሠ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ኸ3ሠ 3 ปีที่แล้ว +9

    እዮቤ እስከ እድሜ ልክህ አደራ እንደሌሎቹ ሰወች ከፍ ስትል መስቀልህን እንዳትጥለው

  • @rehimaarebu5702
    @rehimaarebu5702 3 ปีที่แล้ว

    እዩቤ ምርጥ ሰው ሁሌም አተ ያለህበትን ሙሉ ፊልም ባይ ደስ ይለኛል አይሰለቸኝ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 ปีที่แล้ว +7

    ከልቡ ነው የሰራው አሪፍ ፊልም ነው!!!!

  • @selamsalam1590
    @selamsalam1590 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝፈትዎ ፍልም ናይ ሕማመይ
    ዝኮነ እዮብ ዘልዋ ከጸልለኒይ
    ኢዩ ዝደሊይ ከሚዘይ ከማይ ከ
    ኣሎኩም ዶ 🙏🇪🇷💝🇪🇹🙏 ቅድስተ ቅዱሳን ኣደ ኣምላኽ
    ትሓልኹም ❤🙏🙏🙏🌹
    ፡🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    ፡💝🙏💝🙏💝🙏💝🙏💝
    ፡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ፡🌹❤🌹🇪🇷🇪🇹❤🌹❤

  • @ሱሱነኝየመዳምአሽቃባጭ
    @ሱሱነኝየመዳምአሽቃባጭ 3 ปีที่แล้ว +16

    ባህሬን ግን መቼ ነው ጥሩ ሰው ሁነህ እምትሰራ ሁልጊዜ ለገዘብ ብለህ ሰውን መጉዳት ነው ያንተ ካራክተር 😥😥

  • @abrshadanisha1316
    @abrshadanisha1316 3 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ እና እንቁ ያገሬ ልጆች ሆይ ከኣግኝቶ ማጣት ይሰውርቹህ

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 3 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ባህሬን አፍቃሪ ሆነህ ስትሰራ ነው የምችልበት እዮቤ እወድሀለው በርታ

  • @endalamewtilahun5100
    @endalamewtilahun5100 3 ปีที่แล้ว

    betam des yemil harif film new eyoba gena kante bzu entebkalen ayzok fetari yitebkh

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 ปีที่แล้ว +10

    እዮብዬ የኔ ቆንጆ ስወድክ አሁን በቃ ጎረምሳ ሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው እዮባ ለማፍቀር ደረስክ እያየንህ ልጂቱ ደግሞ ቆጂዬ ነሽ ግን አዲሳለምን ትመስያለሽ 🌹🌹🌹💔💔

  • @mariemaria5441
    @mariemaria5441 3 ปีที่แล้ว +12

    የእዮባ አባባሎች የተመቸው 👌👌

  • @ዮርዲዩቱብ
    @ዮርዲዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ለማለት ቃላት ያንሰኛል በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም new👍👍👍

  • @tube8631
    @tube8631 3 ปีที่แล้ว +22

    ፊልሙ ባይገባኝም አራፍ ነው ግን ማነው እንደኔ ልጅቷ አዲስ አለምን የመሰለችው

    • @urgdgdheget9275
      @urgdgdheget9275 3 ปีที่แล้ว

      አው እኔም ምንም ኣልገባኚም ፊልሙን ኣንዴ ይሮጣል ኣንዴ ይመለሳል

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሌለና የወረደ ፊልም ምኑም ሳይገባኝ አለቀ

  • @דאסאשאדיגו
    @דאסאשאדיגו 3 ปีที่แล้ว +4

    የጥበብ እና የፍቅር በለቢት ወጣቱ እድግ በልልኝ💚💛❤

  • @emebateemebate3488
    @emebateemebate3488 3 ปีที่แล้ว

    Bayye Dasii namajedhaa Botaa iyobii jiruu diramani hundumatuu Baratuu👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 ปีที่แล้ว +8

    ባህሬን የሰው ልክ ሁሉም ያምርባል በቃ ትችላለክ።💕

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว

    ሞቼ ሞቼ በመከራ ጨረስኩት አድክም ነገር ነው እዮብ ብቻ የተመቸኝ አለቀ በቃ ጎበዝ ነህ ይመችህ እዮብዬ !!!

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 ปีที่แล้ว +37

    እኔ ከአረብ ሀገር ሞልቶልኝ ሳሎጣ እዮብ እንኳን አርጎ ሊያገባ ምንም አልቀረውም😄😄

    • @moditew8763
      @moditew8763 3 ปีที่แล้ว +1

      Yene enat wanaw tena new birr beyet bekul endememeta ayetawekim

    • @victoria-i6m7f
      @victoria-i6m7f 3 ปีที่แล้ว

      😂😂👌እኔ ራሱ እያየሁት ስላደገ ላምን አልቻልኩም

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም ነን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @newuaq7058
    @newuaq7058 3 ปีที่แล้ว +2

    እዩብየ በጣምአድናቂህነኝ በጣምነዉምወድህ ወላሂ እድግ ያድርግህ የእኒአባት