ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እማማ ጂጂ በእስራኤል FBI የታሰሩበት ምስጢር | ድርጅታቸው ቀራንዮ በኢየሩሳሌም እና የተቀናቃኝ ጥልፍልፉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2023
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @abebebirhane6554
    @abebebirhane6554 7 หลายเดือนก่อน +430

    መፀሀፍ የሆኑ እናት!!!ሰዉ የደም ግፊት፣የቆየ የሳንባ ችግር(COPD)፣በጡት ካንሰር ተይዞ ቸግሩን ሁሉ ረስቶ እንዲህ ምንም እንዳልተፈጠረ መሆን ትልቅ ጀግንነት ነዉ። i love her narration!!

    • @user-uv5mb3ek8z
      @user-uv5mb3ek8z 7 หลายเดือนก่อน +5

      batami

    • @seraphemcherubem6426
      @seraphemcherubem6426 7 หลายเดือนก่อน +9

      መሥረቅ መበዝበዝ ነው ጀግኖችንነት 😂😂😂😂😂

    • @tibebewagaye4203
      @tibebewagaye4203 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@seraphemcherubem6426አትቅና ስራ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 7 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@seraphemcherubem6426
      ማንን ሠረቀች..በዘበዘች?

    • @user-ig2yz3nb5f
      @user-ig2yz3nb5f 7 หลายเดือนก่อน +9

      እኔም የገረመኝ ነገር ኮሜት የሚሰጡት ሲያወድሷት መማየቴ ነው፡፡ ወገኔ የተባልከውን ሁሉ አትቀበል አጣራ ማመን ብቻ ከሆነማ ዛሬ ሲሳይ አጌና በማስረጃ ስለሷ ያቀረበውን ተመልከቱ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 7 หลายเดือนก่อน +114

    ድርብብ ያሉ ዘመናይ ሴት ናቸው እድሜ ከጤና ይስጦት ወ/ሮ እጅግአየሁ ❤🙏🙏

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @konjitsilku1535
    @konjitsilku1535 7 หลายเดือนก่อน +7

    ወ/ሮ እጅጋዬ ጀግና አድናቂሽ ነኝ እንዳች አይነት በቁጥር ነዉ በዓለም ላይ። አንች ራሱ ትምህት ነሽ።

  • @ERMIYASSOLOMON-rc4hb
    @ERMIYASSOLOMON-rc4hb 7 หลายเดือนก่อน +74

    በጣም በጣም በጣም የገረሙኝ እናት ናቸው ሀቀኝነታቸው ኢትዮጵያዊነታቸው መልካምነታቸው በፈተና ተፈትነው በድል የተወጡ ደርባባ እናት ከሳቸው ብዙ መማር ያለብኝን ተምሬያለሁ ሀቀኝነትን መልካምነት ፅናትን አየሁ ረጅም እድሜ ይስጣቸው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน +2

      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 7 หลายเดือนก่อน

      በየኮመቱ ቅናት እዳይመስልብህ​@@milionephrem489

    • @yakobbetey
      @yakobbetey 7 หลายเดือนก่อน +1

      She is not Ethiopia

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 7 หลายเดือนก่อน

      ሀቀኝነታቸውን በምን አወቅሽ??

  • @tesfayewodaje9623
    @tesfayewodaje9623 7 หลายเดือนก่อน +200

    በ79 አመቷ አወራሯ እና ስርዓቷ ፣ እናት እናት ለዛዋ ደስ ይላል ለቧሎቿ ያላት ክብር!!

    • @user-ot5dg8kp4v
      @user-ot5dg8kp4v 7 หลายเดือนก่อน +2

      ለባሎችዎ??ስንት ናቸው?😢😢

    • @tesfayewodaje9623
      @tesfayewodaje9623 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-ot5dg8kp4v እንደፈለክ እድርገው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 7 หลายเดือนก่อน +3

      ኣቃታላሁ በጣምየሠለጠነች ደግ,ሤት ነች ከነኳት ግን እደእደእሣተገሞራ ነዉ የምት ፈነዳዉ😂😂😂

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ot5dg8kp4v2ናቸዉ

    • @kidisttilahun3016
      @kidisttilahun3016 7 หลายเดือนก่อน +1

      እመታቸው እትልም ትልቅ ሰው ናቸው

  • @Hiber88
    @Hiber88 7 หลายเดือนก่อน +314

    ለመጀመርያ ጊዜ ሳይሰለቸኝ ያዳመጥኩት ቃለ ምልልስ!!!!

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @maragfasil4916
      @maragfasil4916 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@milionephrem489ምንሰርታለች??

    • @andargeassefa1632
      @andargeassefa1632 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @misgnaadhanom8619
      @misgnaadhanom8619 6 หลายเดือนก่อน

      @@milionephrem489ውራኛ ውሽታማች እነተ እና ተክተታዪችህ እንደዋሽችሁሃቂን እየገለበጣችሁ እምትኖሮ ስው መስዪች እራሜኔ የጌዜ ጉደይ ነው እንጀ እግዚአብሔር ውላ እደሮ መልሱን ይስጣል እነተ እርኽኩስች የዴብሉስ ልጅች

  • @wuduwaethiopia8224
    @wuduwaethiopia8224 7 หลายเดือนก่อน +41

    She is a smart genius high IQ women. An iconic symbol of Ethiopian mothers. Mama Gigi, I respect you !

  • @user-qe7cs6tg9q
    @user-qe7cs6tg9q 7 หลายเดือนก่อน +29

    ታላቅ አናት ናቸው ወይዘሮ አጀጋየሁ 1 ዓመት በፊት የኔ አናት በነፃ አየሩሳሌም ደርስ አስጎብኝተው የሚያስፈልገው ሁሉ ሸፈነው የዋሉለኝ ወለታ አለርሳወም አድሜ እና ጤና ይስጥልኝ.

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @ermiyasmamo7561
    @ermiyasmamo7561 7 หลายเดือนก่อน +69

    ተወዳጅ እመቤት ሁሉ የተናገርሽው ዕውነት ነው ዕድሜንስ ጤና ይስጥሽ

    • @edenDemilshe
      @edenDemilshe 7 หลายเดือนก่อน +1

      አወ የውነት

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @yemuart
    @yemuart 7 หลายเดือนก่อน +57

    የዓመቱ ምርጥ ቃለ መጠይቅ .... ጠያቂው ምስጋና ይገባሀል ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @fasikatadeleberi2545
    @fasikatadeleberi2545 7 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ እመቤቴን ምስክራቸው ነኝ የዛሬ 6 አመት በሳቸው ድርጅት በኩል ሄጃለው። እስራኤል አየር ማረፊያ ስንደርስ ሁለት ሰዎች ተይዘው በእስራኤል መንግስት ከሁለት ሰዓት በላይ እኛ ባስ ውስጥ ተቀምጠን ሰዎቹን አስለቅቀው ነው መንገዳችንን የጀመርነው። ሆቴሉ ደግሞ በጣም ቆንጆና ለጎለጎታ ቅርብ የሆነበት ነበር ያረፍነው። የዛን ጊዜ የነበራቸውን በራስ መተማመን ነው አሁንም ያየሁት። እኔ በእውነት እድሜ እንዲሰጣቸው ነው ምመኘው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i 7 หลายเดือนก่อน +21

    ❤❤❤❤ከ ሀ እስከ ፐ የእግዚያብሄር ስም ስንቴ ጠቀሱት የኔ እናት እግዚያብሄር ያክብሮት ጀግኒት እናትም ኖት ታድለው የእርሶ ልጆች❤

  • @meseretmesafint4261
    @meseretmesafint4261 7 หลายเดือนก่อน +504

    ወይ እማየ እስኪ እንቀጥል ደሞ … ለመጄመሪያ ጊዜ በሶስት ክፍል ሳላቃርጥ ያዳመጥኩት ኢንተርቪ

    • @user-ku6dj2vc3v
      @user-ku6dj2vc3v 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም

    • @alganesh-xe4yb
      @alganesh-xe4yb 7 หลายเดือนก่อน +5

      Enem

    • @Ilma_finfinnee
      @Ilma_finfinnee 7 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ለዛውም በጉጉት እየጠቀኩ።

    • @user-im6sc1ob4c
      @user-im6sc1ob4c 7 หลายเดือนก่อน +4

      The same 😂

    • @lulyatsegabu2552
      @lulyatsegabu2552 7 หลายเดือนก่อน +3

      Me too❤

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 7 หลายเดือนก่อน +166

    የሚገርሙ እናት እድሜ ጤና ይስጦት እንዴት እንደሚጣፍጥ አወራራቸው ተክለሀይማኖት እንዳው አንዳንዴ አምጣቸው አይጥፉብን ❤❤❤

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 7 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አነጋገራቸው ሲጣፍጥ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ እናቴ ጀግና እናት ደሰ የሚሉ ዎአው❤❤❤❤❤❤

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigitk5795
      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @hanaalem7198
      @hanaalem7198 7 หลายเดือนก่อน

      enticing

  • @michaelzewdu8196
    @michaelzewdu8196 7 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ኢንተርቪው አይቻለው በህይወቴ እንደዚህ የመሰጠኝ ኢንተርቪው የለም ለማንም Comment ሰጥቼም አላውቅ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት
    ጀግና ኖት ❤
    You are my Roll model
    I have Big respect for you እማማ እጅግአየሁ
    100000%

  • @mesaymoges1797
    @mesaymoges1797 7 หลายเดือนก่อน +8

    እጅግ በጣም ወግ አዋቂ እናት አይጠገቡም ቢሰሙ ቢሰሙ ባላለቀ ብዬ የተመኘሁት ኢንተርቪው ❤❤❤

  • @user-gv6vr6uw2i
    @user-gv6vr6uw2i 7 หลายเดือนก่อน +60

    የምገርሚ ታርክ ነው። ትልቅ ትምህርት ነው። ይብላኝ ለፈራጆች። ዕድሜ ይስጣት

  • @Blissful-day
    @Blissful-day 7 หลายเดือนก่อน +134

    ብሔር የሚባለውን ቃል ፈጣሪ አምላክ ከምድራችን የጥፋልን

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @Shewit_Weyane
      @Shewit_Weyane 7 หลายเดือนก่อน +1

      ብሄር ይጥፋ ማለት ብሄርብሄረሰቦች ይጥፉ ነው።

    • @user-jj5it9qp3k
      @user-jj5it9qp3k 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤በጣም እሳቸው እራሱ ስንት ግዜ አነሱት

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 หลายเดือนก่อน

      አይደለም። ብሄር ወይም Nation ሃገር ማለት ነው።

  • @selamberatu3491
    @selamberatu3491 7 หลายเดือนก่อน +4

    ለመሀሙድ እንዳማረበት እንደተከበረ እዚ መድረስ ከ እግዚአብሔር ቀጥሎ ትልቁ ድርሻ ያንቺ ነው እድሜ ይስጥሽ የኔ እመቤት❤️

    • @mikiasbaba8460
      @mikiasbaba8460 7 หลายเดือนก่อน

      ይቺ ጁንታ ማፊያ መሀመድን ወደ ኋላ ጎተተችው እንጂ

  • @user-cl8xd5fk1v
    @user-cl8xd5fk1v 7 หลายเดือนก่อน +4

    እድመሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ወ/ሮ እጅጋየሁ እንዲህ ነዉ መባረክ❤❤❤❤

  • @elaridebesai671
    @elaridebesai671 7 หลายเดือนก่อน +117

    በትክክል ህግ ያለዉ ሃገር ሃገር ነዉ
    ወይ ኣፍሪቃ ምህረቱን ያዉርድልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባለ 79 ዓመት በራስዋ መተማመንዋ ብቃትዋ
    እናቴ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት 💐💐💐

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @eliasabebe1521
    @eliasabebe1521 7 หลายเดือนก่อน +49

    የሚገርሙ,ደስ የሚሉ,በፊትም አሁንም 3:50 አራዳ ,አራዳ ብቻ የማይገልፃቸው,አሁንም ዉብ።አወራራቸው እንዴት ደስ ይላል።ጥንካሬአቸውና በራስ መተማመናቸው ይመስጣል።ጤናና ረጅም እድሜ !

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @user-cz6mj8qy9b
    @user-cz6mj8qy9b 7 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ እናንተትግሬዋች መከራ በዛ ግን ይገርማል አጥቦ ነው የፈጠራቹ ሁሉ ነገር ላይ ታምራላቹ ዜሮዜሮ ትግራዋይ ዘይብሉ ዜሮ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-fz4wt9rd8l
      @user-fz4wt9rd8l 4 หลายเดือนก่อน

      Yametu ewnetegnana yaltekebaba coment

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 7 หลายเดือนก่อน +11

    አይ መሀሙድ ማጣት የሌለብህን ጀግና ሴት ነው ያጣህው በእውነት ተደንቂያለሁ ፊልም ነው
    የሚመስለው አድናቂዎት ነኝ ወ/ሮ እጅጋየሁ አቅራቢውንም እናመሰግናለን

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 7 หลายเดือนก่อน +113

    በዚህ እድሜ የሚገርም ልብን የሚሞላ ፍጹም በራስ መተማመን የተሠጠ ቃለ ምልልስ እግዚአብሔር ስራዎትን ይባርክ ይቀድስ ምርጥና እውነተኛ እናት❤❤❤

    • @redi-dc7td
      @redi-dc7td 7 หลายเดือนก่อน

      Beka enam yegeremegn neger sat lij endi sithon des ayilm

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @ihavefaithingod.godisgood.1188
      @ihavefaithingod.godisgood.1188 7 หลายเดือนก่อน

      @@redi-dc7td💩😐

    • @hailebeneberu7908
      @hailebeneberu7908 7 หลายเดือนก่อน +1

      ,እኛ እውቅ ጠበቃ ቄራ ቡልጋሪያ አካባቢ ከሚገኘው ቤታቸው በፔዦው 404 መኪናቸው በፍጥነት እያሽከረከሩ መጥተው ወዲያው ተመልሰው ሄደው ከቤተ መንግሥቱ ሰው ጋር የተገዳደሉበትን ምክንያት በማወቄ ደስ ብሎኛል

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 7 หลายเดือนก่อน +196

    ከምንም በላይ ኮንፊደንሳቸውና ብዙ አልገባን ይሆን እንጂ ብዙ ለቤተክርስትያን ያመኑበትን አድርገዋል እድሜን ከጤና ይስጥዎት ብሰማዎት ያልጠገብኮት❤❤❤

    • @MessiMessi-ec4sr
      @MessiMessi-ec4sr 7 หลายเดือนก่อน +4

      ደግመህ እድታቀርብልን አደራ እማማ ጂጂ እድሜ ከጤና እመኝልኋለሁ ❤እናታኘችን ጸልዩልን ለሀገራችን❤

    • @mekhonetay
      @mekhonetay 7 หลายเดือนก่อน +4

      ስይጣንም እኮ በኮንፊደንስ አይታማም! ሴትዮዋ የዋዛ እንዳትመስልህ ትልው አጥፊ ነች::

    • @duliti7133
      @duliti7133 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@mekhonetayይቅር ይበልህ ማንም ሰው ለጠላቱ አይምርም አቅም ካለው ከፈጣሪ በቀር

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @benai5241
    @benai5241 7 หลายเดือนก่อน +17

    ወ/ሮ እጅጋየሁ እግዜር ይማርዎት ጤናዎት ይመለስ 🙏 ሁላችሁም ጥሩ ምኞት ተመኙላቸው 🙏 ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 หลายเดือนก่อน +6

    የመጨረሻ ነው እንዳትለን በፈጠረህ ፅድት ያለች ቆንጆ እና እውነተኛ ማንጠግቦሽዬ ብያታለሁ ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከሙሉጤና ጋር ይጨመርልሽ ሳላውቅሽ ወደድኩሽ ኑሪልን ጀግና እና ጠንካራ ነሽ ትልቅ ክብር አለኝ በእሥራኤል ለፋሲካ እስከማገኝሽለእሥራኤል
    ሰላም ፀልዩ እየፀለይን ነው እወዳችኇለሁ ኑሪልን

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 7 หลายเดือนก่อน +78

    ከመጀመሪያው ጀምሮ ሶስቱንም ቃለመጠይቅ በፍቅር ያዳመጥኩት ቃለመጠይቅ ነው!! ወሮ እጅጋየሁ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥሽ በጣም የምታኮሪ ኢትዮጵያዊ እናት ነሽ 🙏🏾❤️ ❤❤❤ እንደው በመፅሀፍ ታሪካቸው ቢፃፍ ትልቅ ቅርስ ነው !!!

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @FiyouMeles-cg7gb
      @FiyouMeles-cg7gb 7 หลายเดือนก่อน +1

      Yes❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 7 หลายเดือนก่อน +68

    አንደበተ ጣፍጭ ቀብራራ በራስ መተማመን ያላቸው ውብ ጀግና እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አገራችን የሚያስፈልጋት እንደርስዋ አይነት ጀግናነው ❤️

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 7 หลายเดือนก่อน

      Exactly

    • @asmaraeritrea7702
      @asmaraeritrea7702 7 หลายเดือนก่อน

      sle artificial hair (tegurachew) what do u say?

  • @user-cz9we4tk4p
    @user-cz9we4tk4p 7 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄ ለታሪክ ይቀመጥ
    ትውልድ ይማርበት
    ትውልድ ይታነጽበት
    እውነት ፣ ቆራጥነት ፣ የዓላማ ጽናት
    የጀግና ሴት ምልክት ነሽ እናታችን
    እንኮራብሻለን።

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 7 หลายเดือนก่อน +5

    በስመስላሴ ቃላት የለኝም እማ የኔ እናት በእውነቱ ያከበርሽው እግዚአብሔር ያክብርሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ በጣም ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 7 หลายเดือนก่อน +42

    በሌላ ቀን ለላይፋቸው ስለኖሯቸው ቢያጫውቱን ሀገራችንን የሚያነቁ ድንቅ እናት ናቸው ስወዶት ማዘርዬ❤❤❤

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 7 หลายเดือนก่อน +65

    she is very intellectual and intellegent women. She should be honored !!❤❤❤

    • @aklile7691
      @aklile7691 7 หลายเดือนก่อน +1

      *woman

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 7 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ደርባባ የማያረጅ ውበት ያዬሁት አንቺ ላይ ነው የኔ ቆንጆ እናት ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ አንቺ የሀገር ቅርስ ነሽ ኑሪልን ኮንፊደንስሽ ደሞ እንዴት ደስ እንደሚል ሁሌም ብትቀርቢ አትሰለችንም

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኢንተርቪው ባያልቅ እያልኩ ያየውት እናታችን እረጅም እድሜ ይስጦት እውነት ከኮንፊደንስ ጋር

  • @wecaresupermarket7777
    @wecaresupermarket7777 7 หลายเดือนก่อน +52

    ምርጥ እናት ናቸዉ፣ የዛሬ 3 አመት የmama Gigi ተጓዥ ነበርኩ። ጀግና ጠንካራ እናት ናቸዉ።

    • @ediworku4925
      @ediworku4925 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም አውቃቸዋለሁ ጀግና ብርቱ ያለጀት ሁሉ ስለ ጉዞው እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @user-zf4we6hf7s
      @user-zf4we6hf7s 7 หลายเดือนก่อน

      የት ሄዳችሁ እንዴት ነው የምትሄዱት ንገሩኝ ለጉብኝት ነው ኢየሩስአሌም😢😢አስረዱኝ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 7 หลายเดือนก่อน +49

    ዬኔ እናት እድሜ ከጤና ይሰጥልን የቀራንዮ ንጉሥ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ጨርሶ ይማረው እናቴ እመቤታችን በመልጃዋ አተለይው ❤❤❤
    ወንድማችን ተክለሐይማኖት እናመሰግናለን

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከስራ ጋር ደክሞኝ በንቃት ደስብሎኝ የሰማውት ኢንተርቪው እድሜና ጤና እመኛለው።

  • @medi574
    @medi574 7 หลายเดือนก่อน +6

    እናቶች ሲያወሩ ደስስስስስስ ሲሉ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 หลายเดือนก่อน +26

    በጣም ግልፅ እና ጥሩ ሰው ናቸው ሁሉም ነገር ግልፅ እና እውነት ስለሚናገሩ በጣም ደስ የሚሉ እንግዳ ነው የጋበዝክልኝ እናመሰግናለን💚💛❤🙏

  • @samiab4994
    @samiab4994 7 หลายเดือนก่อน +32

    what a great lady with great confidence , honesty and courage. If i ever decide to visit Israel i will be using your agency, God bless you

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከዚህ ውይይት ብዙ እንማራልን እድሜና ጤና ይስጥልን የድሮው ጨዋታ ወዝ🙏🙏🙏

  • @atsedetedla9965
    @atsedetedla9965 7 หลายเดือนก่อน +8

    ተክሌ በርታልን እደዚህ አይነት ጀግና እናቶችን ስላቀረብክልን ለኛ ለሴቾች ጥንካሬን እና ብርታትን እድንማር ስለሚያደርጉን እናመሰግናለን። እማማ ጂጂ ምርጥ እናት ምርጥ አፍቃሪ ምርጥ ኢትዮጽያዊት ጀግና የተዋህዶ ልጅ በርቱልን እድሜ ከጤና ይሰጥልን።

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum1404 7 หลายเดือนก่อน +13

    አጅግ በጣ ም ድንቅ ሴት ነሽ በጣም አከብርሻለሁ ቀድሞ ነገር የድህነታችን መሰረቱ ምቀኝነትና መጠላለፍ ነው ይህን ሁሉ ብርታት የሰጠሽ እግዚአብሄር ይመስግን

  • @Ethi912
    @Ethi912 7 หลายเดือนก่อน +10

    Thank you 🙏🏿 እግራኛው ሜዴያ ❤ እነደዚህ ታራክ ማህድር የሆኑ እመቤት ስላቀረበክ በጣም አምስግናለሁ !❤ 😊

  • @beakelmamo3396
    @beakelmamo3396 7 หลายเดือนก่อน +6

    አትጠገቤም እመቤቲ ያለብሽን በሽታ ነቅሎ ይጣልልሽ የኔ ድንቅ እናት ❤❤❤

  • @eliassahele7617
    @eliassahele7617 7 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ የሚገርም ማንነት ችሎታ ድፍረት ታሪክ ያላቸው ታሪክ የሚያቁ ወ/ ሮ እጅጋየሁን እናመሰግናለን ።

  • @mimy9301
    @mimy9301 7 หลายเดือนก่อน +46

    What an iron women, she is courageous, strong, intelligent, strait shooter and intellectual. You are a legend women .

    • @eteneshezk9098
      @eteneshezk9098 7 หลายเดือนก่อน

      You can't imagin

    • @aklile7691
      @aklile7691 7 หลายเดือนก่อน

      *woman

  • @kassanigate3660
    @kassanigate3660 7 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ጎቤዝ አስጎብኝ ናቸው የምያሳርፉህ ሆቴል ደረጃውን የጠበቀ በጣም ጥሩ አስጎብኝ ድርጅት ነው ደጋግሜ ስለሄድኩኝ አመስግንልን

    • @LifeSoul5G
      @LifeSoul5G 7 หลายเดือนก่อน +2

      ተባረኩ እንዲህ እዉነት መስክሮ ለማናዉቃቸዉ ማሳወቅ! እኝህ የመሰሉ ጀግና ደግና ጥበበኛ ሴት ሳናዉቃቸዉ ልንቀር ነበር።
      እስራኤልን የመጎብኘት ህልሜ በሳቸዉ ድርጅት በኩል እንዲሆንልኝ ተመኘሁ።

  • @user-rl4pr9pr2b
    @user-rl4pr9pr2b 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማማዬ በማርያም በፊልም ብታረጊው ከምልሽ በላይ የሚመስጥ ታሪክ ነው ያለሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @terrylatz3560
    @terrylatz3560 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይዘሮ እጄጋየሁ በጣም ትልቅ ሰው እና ኣክባሬ እውነትን ፈላጊ ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤

  • @adeyabebe6677
    @adeyabebe6677 7 หลายเดือนก่อน +37

    ዝናጣ ከቁንጅና የቸረሽ ትልቅ ጨዋ ኢትዮጵያዊት እናት እግዚአብህሔር ጨርሶ ጤናሽን ይስጥሽ ይጠብቅሽ ጀግና የጀግና ልጅ እትዬ እጅጋየሁ.ለጤናሽ እንዴት ነሽ በፅሎቴ አስብሻለው ወድሻለው

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @mituaddis7530
      @mituaddis7530 7 หลายเดือนก่อน

      you mean politics

  • @dawiteshetu5451
    @dawiteshetu5451 7 หลายเดือนก่อน +21

    በእውነት ደስ ብሎኝ ከተከታተልኩት ኢንተርቪው ውስጥ ከመጀመሪያዎቹ የሚመደብ ነው።

  • @Shewit_Weyane
    @Shewit_Weyane 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሀቅ ይዛ ስለምታወራ መልሷ ቀጥታ እና ዝባዝንኬ ያልበዛበት ነው!!! እጅግዬ ጤናሽን ሙሉ አድርጎ በጤና ያንበሽብሽ መዓረይ ❤

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሸሎም ሸሎም አለን እግረኛው እንቀበልሀለን ምርጥ ጋዜጠኛ❤

  • @user-ci5ro4fg4w
    @user-ci5ro4fg4w 7 หลายเดือนก่อน +150

    ኢትዮጵያ የጉድ ሀገር ክፋት እና ዘረኝነት ለዚህ ነው ሰላም ያጣነው ሴትዮዋ ግን ጀግና ናት

    • @esewoketama9052
      @esewoketama9052 7 หลายเดือนก่อน +3

      ዛሬ ነው ሲባነንባት ምትፈተፍተው የቤተክህነት ፈላጭ ቆራጭ ነበረች ገላዋን እየሸለመች እናውቅስታለን እኮ በትንሹ 20 አመት

    • @nanimeba9802
      @nanimeba9802 7 หลายเดือนก่อน

      ​​@@esewoketama9052ለሚዲያው ደውልህ ቀርበህ ይሄንን እዚህ የተናገርከውን በማስረጃ ተናገር እውነት ካለክ የፃፍከው ግን ይዘገንናል።

    • @emmukassaye215
      @emmukassaye215 7 หลายเดือนก่อน +7

      በዚህ ቃለ ምልልስ እራሱ የራስዋን ዘረኝነት አንፀባርቃለች ። ኦሮሞ ሰራተኛ አለኝ ትግሬ አልቀጥርም ስለማንግባባ ማለት ምን ማለት ነው ? ይሄ ሁሉ ታሪክ የሰራችው ባለ ግዜ ሆና ነው ። ጳጳሱ ድረስ እየገባች ጉዳይ የምታስፈጽም በፊት የነበራትን ከፍተኛ ስልጣን በራስዋ አንደበት የመሰከረች ናት ። በቤተክርስትያን ፈላጭ ቆራጭ የነበረች ።

    • @bmshrassist5566
      @bmshrassist5566 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@esewoketama9052endante aynet duket ale she is hero

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@bmshrassist5566
      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      የሰው ባል ነጥቆ ማግባት እንደ ጀግንነት ሲወራ ከመስማት በላይ ምን የሚያሳፍር ነገር ይኖር ይሆን?
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

  • @solomonjembere6401
    @solomonjembere6401 7 หลายเดือนก่อน +33

    እማማ ጂጂ ካንቺ የተማርኩት ነገር ይቅር ባይነትን ነው። እግዚአብሄር ቀሪ የህይወት ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @eyoelsolomonjoel9769
    @eyoelsolomonjoel9769 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ድንቅ ታራክ ድንቅ የጋዜጠኝነት ችሎታ 🤩🤩🤩 ፈጣራ ይጠብቃቹህ

  • @michaelnigussie1933
    @michaelnigussie1933 7 หลายเดือนก่อน +3

    The most humble and honest lady, I appreciate your resilience in the face of challenges, and I’m amazed by you, may God bless you more years of life!!

  • @user-nw9zs6tu8e
    @user-nw9zs6tu8e 7 หลายเดือนก่อน +40

    ሣናቃቸው ብዙ ጀግኖችን እናጣቸዋለንእንዴህአይነት እናት ሣያልፉ ስላወቅኖት እናመሠግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን 1000አመት ኑሩልን❤

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 7 หลายเดือนก่อน

      Cheru Geta Egeziabher yemesegen enkun sanakachew alalefu wey 🙏

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 7 หลายเดือนก่อน

      ማን እንደኖረው እሳቸው 1000 ሺህ እመት የሚኖሩት

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut 7 หลายเดือนก่อน +59

    በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ ሰው ወንጀለኛም ሃጢያተኛ ነው እማማ ጅጅ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሆት❤❤❤

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @zelalemanimut
      @zelalemanimut 7 หลายเดือนก่อน

      @@milionephrem489 ቀዳዳ ምን ማስረጃ አለህ??

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከሞላ ጉደል ግልጽ ያልሆነ ኢንተርቢው ! ከንግግራቸው እንደሚስማው በጣም ዘረኝነት የስፈነበት ስልጣን በአንድ ጉሳ የተያዘበት የሳቸው በቀለሉ በቤተ ክህነት ውስጥ መግባትና ነገሮችን ማስፈፀመ መቻላቸው ! እንዴት የሚያስብል ጉዳይ ሆኗል።

    • @Gerensay71324
      @Gerensay71324 7 หลายเดือนก่อน

      She was a wife of Abune Petros ,she killed so many innocent civilians because of there race, she is Damen ,she is billionaire because of her race,she is laier ,the way she talk like teenagers what our generation learned from your story?? Crime😢😢😢

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም ጎበዝና ደፋር ነሽ ሴት ነሽ ኮራሁብሽ ፡ደሞእድልሽ ከትልቅ ሰው ጋር ነው
    እባክሽ እየሩሳሌም ጋብዥኝ እመርቅሻለሁ

  • @ameledejene9815
    @ameledejene9815 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚወደዱ እናት ኖት ወ/ሮ እጅጋየሁ፤ እውነተኛ፣ ግልጽ፤ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያሎት ደግ እናት፣ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን፥ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር እኔም ከእርስዎ ጋር ነው እየሩሳሌምን የምጎበኘው። አክብሮቴ ትልቅ ነው ፤ የተወደዱ እናት ኖት❤❤❤

  • @user-qm5ui1cf4b
    @user-qm5ui1cf4b 7 หลายเดือนก่อน +42

    ጀግና እናት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 7 หลายเดือนก่อน +42

    ጀግና ሴት እውነትን የያዘ ስው ሁሌም ይፈትናል እንጂ አይወድቅም ጠላት ይበዛበታል እንጂ አይሽነፍም እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አያውቅምና ጀግኒትም ዙሪያዋ በጠላት ቢኩበብም ለዚህ እድሜ በቅታለች እናታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏾 ❤

  • @mentwabmulugeta5938
    @mentwabmulugeta5938 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም ደስ የሚል ቃለመጠየቅ ነበር። አራቱንም ክፍል በጉጉት ነው የተከታተልኩት የሚገርመዉ ዘመድ ነን የእርሱ እህትና ወንድም የቤተሰብ ማህበር ነበረን ግን ስላየሁት ደስብሎኛል። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለመጀመሪያ ግዜ የወደድኩት ኢንትርቭዩ ደስ የምትል ጅግና በራስዋ ምትተማመን ስው በዚህ እድሜው እንደዚ ደስ ይላል ?የስውልጅ እድሜውን እንዲህ ተጠቅሞ ታሪኩ ሲጻፍለት እንዴት ደስ ይላል።

  • @user-be8lg9ej2j
    @user-be8lg9ej2j 7 หลายเดือนก่อน +13

    3 ክፍል ቢቀጥል ብዬ የተመኘውት ኢንተርቪ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት ማዘር 😍😍😍

  • @mekonnenkassie1172
    @mekonnenkassie1172 7 หลายเดือนก่อน +83

    ወ/ሮ እጅጋየሁ የምታምኝው የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒትአለም ረጅም እድሜ ይስጥሽ፡፡
    እርስዎ ግለሰብ ሳይሆኑ የሀገር አምሳል (አይከን) ነዎት!!!!!
    ሶስቱንክ ክፍል በትኩረት ነው ያዳመጥኩት፤ ትምህርት ቤት ነዎት!!!!!!

    • @bmshrassist5566
      @bmshrassist5566 7 หลายเดือนก่อน +3

      True , I wish she could be my mom

    • @abuleyared8964
      @abuleyared8964 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወ/ሮ እጅጋየሁ ጀግና እናት ኖት

    • @amuusweet4866
      @amuusweet4866 7 หลายเดือนก่อน +1

      አደለ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​​@@bmshrassist5566
      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

  • @Afronegntube
    @Afronegntube 7 หลายเดือนก่อน +6

    እናቶቻችን ምን ያህል ብልህ ጠንካራ አስተዋይ መሆናቸውን ያስመሰከሩ ድንቅ እናት ከእርሶ ብዙ ተምሪያለሁ በእውነት ያልባከነ እድሜ እድሜ ጤና ይስጦት❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @user-no2sd1mw4y
    @user-no2sd1mw4y 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ድንቅ እናት እግዚአብሔሰር ይስጥልን።

  • @blengezmu2231
    @blengezmu2231 7 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ጎበዝ ግልፅና ያመኑበትን ከመናገር ወደሃላ የማይሉ እናትጋዜጠኛ ተ/ኃይማኖትም ጎበዘ የምትደነቅ ነህ

  • @bothwithus
    @bothwithus 7 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ነው ያደነኩሽ በውጪ የሰማሁት ስላንቺ እና አሁን እውነቱን ሳውቅ ልዩ ነሽ እድሜ ይስጥሽ

    • @romanayele2912
      @romanayele2912 7 หลายเดือนก่อน

      እሷ ስለተናገረች እውነት አይደለም እኮ

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 7 หลายเดือนก่อน +9

    እየሱስም:- እኔ መንገድና እውነት ሕየወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም:: ዬሐንስ ወንጌል
    ምዕራፍ 14 ቁጥር 6
    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 7 หลายเดือนก่อน

      ቅኔው በጣም ከባድ ነው ለሚገኘው ገልፀሐታል

  • @EskadmasBirahanu
    @EskadmasBirahanu 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ደስ እያለኝ ያዳመጥኩትም ያየሁትም እኔም ጥሩ የሆነ እውቀት አግኝቸበታለሁ በበለጠ አድራሻውን አፈላልጌ መጥቸ ከርሰዎ ለምሰራው ስራ ምክር ይሰጡኛል ብየ አስባለሁ ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 7 หลายเดือนก่อน +52

    ሦስቱንም ሳላቆርጥ በመገረም የጨረኩት እድሜ ይስጣቸው ሺህ አመት ይኑሩ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @alganehwmariam5970
    @alganehwmariam5970 7 หลายเดือนก่อน +14

    ግሩምና ድንቅ ኢትዮጵያዊት የብሩህ አይምሮ ባለቤት እንደአንቺ ያለችውን ሩህሩህ እና አዋቂ ልባም ሴት በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን ይህችን ድንቅ የተከበረች ሴት በመጠይቅ የቀረብክም ጋዜጠኛ እድለኛም ነህ አንተም የእውነት ትክክለኛ ሰው ነህና ልትመሰገን ይገባል።

  • @emebetgeleta4525
    @emebetgeleta4525 7 หลายเดือนก่อน +2

    አጅግ በጣም ደስ የሚል ኢንተርቨው እጅግዬ እድሜና ጤና ተመኘሁ።

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኣምላኽ ይባርክኺ ኣዶውኤይ መዓር ክርስቶስ ይባርኽኪ

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 7 หลายเดือนก่อน +34

    ጀግና እናት እግዚአብሔር ያክብሽ ለሰጠሽን ትልቅ ትምህርት

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @user-ox3br5km1g
    @user-ox3br5km1g 7 หลายเดือนก่อน +24

    የሴት ጀግና እናቴ እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @asefabeyene1717
    @asefabeyene1717 7 หลายเดือนก่อน +1

    Smart, wonderful, kind and amazing woman! God bless you and your 👨‍👩‍👧.

  • @winatayilma1857
    @winatayilma1857 7 หลายเดือนก่อน +1

    I wish am a strong woman like you I learn a lot from you I have a big respect 🙏

  • @mimiNatal
    @mimiNatal 7 หลายเดือนก่อน +76

    የሴት ጀግና

  • @Sis878
    @Sis878 7 หลายเดือนก่อน +46

    ግልፀኝነት በሁሉ ዘንድ ለዘለዓለም ይኑር ። መልካሞችን ያቆይልን።መታመን በፈጣሪ ነው።ፈጣሪ ከክፉዎች ይታደጋል።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 7 หลายเดือนก่อน

      ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል።
      ለምን ይዋሻል?
      በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ።
      ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም።
      እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ።
      ቱልቱላ ሁላ።

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

    • @seyfedinhassenmussa1168
      @seyfedinhassenmussa1168 7 หลายเดือนก่อน

      I 3:45

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ግልጵ ወይዘሮ በጣም ባለ ብዙ ታሬክ ሴት ብዙ ተማርኩቦት

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሳልጠግቦት አለቁ እማማ ጂጂ እድሜ ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት ባሉበት ሰላም ጤና እድሜን እግዚአብሔር ይስጦት❤

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 7 หลายเดือนก่อน +10

    ተክልዬ ተባረክልን አጠያየቅክ ክብር የሞላበት ለዚች ድንቅ እናት አጠያየቅክ ወግ ያለው ፍቅርና ተህትና የሞላበት ተባረክልን ጎበዝ ነህ ወንድምዬ 😍🥰❤️🙏 እናመሰግንካለን

  • @user-iu6ni6nn8b
    @user-iu6ni6nn8b 7 หลายเดือนก่อน +12

    ማዘርይ በጣም እንወዶታለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እኔ ከእርሶ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ጥንካሬን ግልፅነትን ብቻ ብዙ ነገር ፍጥረት ይባርኮት❤❤❤

  • @TekaHailu
    @TekaHailu 7 หลายเดือนก่อน +2

    *wawww... 💖Unbelievable💥Amazing Story...Ever👌u r Lucky Bro👉🥰to interview an honorable women🙏I'm moved* Thanks Egregnaw Media👍

  • @ephremesayas8158
    @ephremesayas8158 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጠያቂ ምርጥ መላሽ በሕይወቴ ተመስጬ ያዳመጥኩት ኢንተርቪው ❤❤

  • @tarekegnbirhanu8372
    @tarekegnbirhanu8372 7 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቆት +++

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @olanibogale688
    @olanibogale688 7 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም አስተማሪ የሆነ ኢንተርቪው ብዙ ትምህርት የወሰድንበት እድሜዎን አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት ❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @webet2273
    @webet2273 7 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄሁሉ ፀጋ ከእግዚህአብሄር ነዉ ኢትዮዺያ እዲህ አይነት የሴት ጀግኖች ታፍራ ትልቅ ትምርት ነዉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስፈፅሞ ይማርን ሺ አመት ይኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጋሻውን እግዚአብሔር ይርዳው ምን ማለት ነው የበጋሻው ቸርች ሲሰራ የመጀመራያው ወንበር ላይ የምናገኞት ይመስለኛል የኔ መላምት ነው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 7 หลายเดือนก่อน +28

    ወይዘሮ እጅግአየሁ፡ ግልጽነተዎ በራስ መተማመነዎ በጣም ደስ ብሎኛል፡ ዘመነዎ ይባረክ፡ ከምቀኛና ሴረኞች ጌታ ይጠብቀን፡ወንድማችን ተክለሃይማኖት ክፍል ሶስት ማለት ረስተሃል፡፡

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @user-jq3lk6tw1q
    @user-jq3lk6tw1q 7 หลายเดือนก่อน +13

    ማሚዬ እናቴ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ እወድሻለሁ ❤❤❤🙏

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 7 หลายเดือนก่อน +6

    እናታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን ሌላ ክፍል ቢኖረው ተመኘሁ ለእውነት መኖር ጥሩ ነው ጨዋታ አዋቂ የሚናገሩት በማስረጃ እግዚአብሔር ሐገራችንን አለምንም ሁሉ ሰላም አድርግልን አሜን ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 หลายเดือนก่อน

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን ዘና ትላላችሁ 🙏

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 7 หลายเดือนก่อน +1

    With this interview, I can see Honestly confidence history and humbleness may God bless you ወ/ሮ እጅጋየሁ (አብረሃት)