ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃል ህወሃት ያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን መምህሮቻችን እንዲሁም አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።እኛም በተማርነው ትምህር 30 60 100 ፍሬ አፍርተን የስሙ ቀዳሾች የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን የእርሱ መልካም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን።እንዲሁም ለሁሉም ሰው ቅዱስ ወንጌሉ ይዳረስ ዘንድ በርትተህ የምታበረታን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን።