ዘማሪት ማርታ ኃይለ ሥላሴ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመላእክትን ውብ ዝማራቸውን አብዝቶ ያሰማሽ ያለሽ ስነ ሥርአት ስነ ምግባር እንዴት ያስቀናል ማርቲዬ ቅዱስ ዮሐንስ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥስሽ

  • @michaeleneyew941
    @michaeleneyew941 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን...ድንቅ ድምጽ ከዘመን ዘመን የማይቀየር መንፈስን የሚያድስ መዝሙር....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 3 หลายเดือนก่อน +1

    እማምዬ ጸጋውን ያብዛልን እኔ አንቺን ሳይ በራሴ አፍራለው እሸማቀቃለው 😢 ልቦና ስጠኝና አስተካክለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @meronTsefaye2711
    @meronTsefaye2711 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን 🌹

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ማርታ ኃይለ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ያገልግሎት ዘምንሺ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @babymt1678
    @babymt1678 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርቲ አጥንት የሚያለመልም ልብን ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ መላሀክት ያሰማልን

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ🥰🥰🥰🥰

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ድንቅ መዝሙር ነው በእውነቱ እናታችን ማርታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ❤❤❤

  • @DanelDanelDanelDanel
    @DanelDanelDanelDanel 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ዝማሬ ሠላዕክት ያሰማልን

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
    አንድም አለገኘሁም ያንቺ ፈለግ የተከተለ ዘማሪ ነን የሚሉት ሁሉም ከአንቺ ከእታችን በስተ ቀር መዝላቸዉ መዉረግረጋቸዉ ልዩ ነው
    የእህታችን መዝሙር ብቻ አደለም ትምህርት ነው

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 หลายเดือนก่อน

    Glory to the Almighty God!!!

  • @eys9496
    @eys9496 3 หลายเดือนก่อน

    አለች በሂወት ዘማሪማርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @antenehtesfayee
    @antenehtesfayee 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏