ድምፃዊ መላኩ ንጉስ (ታየችኝ ሃገሬ)melaku nigus tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 158

  • @husuwollotube502
    @husuwollotube502 3 ปีที่แล้ว +8

    ልጅ ሁኝ ያንተንና የኑራድስን ብቻ ነበር ምሰማው ያንተን ሙዚቃ ያልሰማሁት የለኝም መላኩ አድስ ለቀቀ ስንባል በጣም ደስ ይለን ነበር

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +15

    አይ እድሌ አስለቀስከኝ መላኩየ ሸጋው ውድድድድ💚💛❤

  • @selamayalew5104
    @selamayalew5104 3 ปีที่แล้ว +6

    መላኩ ጎበዝና ምርጥ ድምፅ ያለህ ልጅ ነህ ልጅነቴን አሳምረህልኛል በዚህና በሌሎች ዘፈኖችህ ዛሬ በስደት ላይ በትዝታ ወዴኃላ መለስከኝ

  • @enattube5399
    @enattube5399 3 ปีที่แล้ว +22

    የማንኛውም ከሀገር ወጥቶ የሚኖረው ስሜት የሚገልፅ ነው!

    • @زمزم-ص6ص
      @زمزم-ص6ص ปีที่แล้ว

      ሳህ😢😢😢😢

    • @AlamayoKume
      @AlamayoKume 5 หลายเดือนก่อน

      ፧ሙለም❤

  • @aminamuhamad9233
    @aminamuhamad9233 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔውድ በጣም እናመሰግናለኝ እንወድሃለን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +3

    ራዬዬዬዬዬ 💚💛❤️ የእኔ አማራዬዬዬዬ ውበቴ ኢትዮጵያዊንት ኩራቴ💚💛❤️አይ ስደት ኡፍፍፍ😢

  • @udududuufududruururu6558
    @udududuufududruururu6558 3 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ራያ ኣላማጣ ኣገሬ ናፈቀኝ 😢ወይኔ ኣሁንስ በናፍቆቴ ልደፋኝ ነዉ እኔስ መቼ ይሁን ስደት በቃኝ ብየ ኣገሬ ምገባው😭 መላኩዋ የኔ ምረጥ ድምፅ ሰወድህ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ጤና ይሰጥህ ዉዴ🙏♥️🥰

  • @LualSisay-rn1sy
    @LualSisay-rn1sy ปีที่แล้ว +2

    ለምወዳት እህቴ ትለይብኝአለሽ ዘውድትየሲሳይ❤❤❤ ተጋበዥልኝ ❤❤ምንም ችግር ቢያለያየን❤❤

  • @hyati6334
    @hyati6334 2 ปีที่แล้ว

    ደሥ.የሚል.ሙዚቃ.ትዝታን.ቀሥቃሽ..አይሥደት.አይለፈልህ.እችን.ትመሥል.ለምለም.ሀገረ.ትተን.መንከራተት.በየ.መንገድ.ያሣዝናል.👌👌👌💚💛❤😍

  • @almitoshamsa9195
    @almitoshamsa9195 ปีที่แล้ว

    በትክክል ሰርተሀል እናቴ አገሬ 😢😢 የሰዉ አገር ከሰዉ በታች አድርጎ ያመሳቁለናል😢😢

  • @روزاباتا
    @روزاباتا 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማርርርርርርርር ብሰማዉ ብሰማዉ እማይሰለቸኝ ምርጥ የሽጋ ንጉስ ሙዝቃ። የራያ ለጅ ነኝ ያዉም ያላማጣ ❤❤❤❤🌹🌹🌹❤❤❤💜💜💝💝😜

  • @የሮዛሸጋእናት
    @የሮዛሸጋእናት 3 ปีที่แล้ว +2

    ያዕሰሰሰሰሰ ራያ ዓደይ ለምለም ደሰ ሰል 👍👍👍👍👍

  • @betybety7859
    @betybety7859 3 ปีที่แล้ว +3

    ውነት ነው ወደሜ ማን እንደ አገር ማን እንደናት

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 ปีที่แล้ว +1

    So amazing and descriptive song Mela of the situation around that area. I love it and wish all Raya people to share happiness and enjoy their rights as humans not of their ethnicity! Amazing people and I'm among them!

  • @ንጉስነኝየራያው
    @ንጉስነኝየራያው 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ እናቴ ኩራቴ ክፉሽን አልስማ

  • @feventirunehfeven7780
    @feventirunehfeven7780 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ጥሩነው በርታ ሁሉም የሚደመጥ ሙዚቃ አይረሴነው

  • @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ
    @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ ปีที่แล้ว +1

    መላኩ የኛጀግና ስወድህ💚💛❤

  • @as4829
    @as4829 3 ปีที่แล้ว +1

    መላኩየ ሰወድህ ሺአመት ኑርልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @linalove6618
    @linalove6618 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ሙዚቃ በሰማው ቁጥር አልቻልኩም አገሬን የምገባት ግዜ እራቀብኝ

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ ክፉ አይካሺ 😍😍😍ሠላማችሁ ይብዛ ያገሬልጆች

  • @xsprxlink760
    @xsprxlink760 3 ปีที่แล้ว

    ወይ አገሬ ነፈቀኝ 😥😥😥😥ራያ ነው አገሬ ውሃ ብቻ ይበቃል ራያ እንኳን ተወለድኩኝ

  • @የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ
    @የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ስደት መቼ ይሆን ባገራችን የምንኖረው ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @ተከታይትሩነህ-ዐ3ፀ
    @ተከታይትሩነህ-ዐ3ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ በጣም ነው የጨፈርነው ዝና ነውያልንበት መሌ ሁሌ ደስይበልህ

  • @zahraseraj2664
    @zahraseraj2664 2 ปีที่แล้ว +1

    ተበሳቁያለሁ አልደላኝም ኑሮ😢😢😢😢

  • @GhHh-cw6dz
    @GhHh-cw6dz หลายเดือนก่อน

    😢😢😢ከመቶ 90በርሰንቱ ስዴትነው ኢትዮጵያን😢😢😢😢😢 በሰላም ላገራችን ይብቃን😢😢😢😌

  • @kahishosara8500
    @kahishosara8500 3 ปีที่แล้ว +2

    መላኣክዋይ

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 ปีที่แล้ว

    ሃገሬ😥😥😥😥🇪🇹 ሃገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹ራያነቴ ኹራቴ😥 ኡፍፍፍፍ 😥😥😥😥 ራዩታይ ኑ😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን እምዬ ወሎ😥❤️❤️❤️❤️

  • @እታግወሎአማራ
    @እታግወሎአማራ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው መላኩየ ሥወድህ

  • @dhdjdjssdujdsw2545
    @dhdjdjssdujdsw2545 2 ปีที่แล้ว

    መላኮየ የኔ ወንዳም ፈጣሪ ይጣብቅሆ

  • @Etihiofano
    @Etihiofano 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሥ ይላል አድስ አለህ ወይ እኔ መርከበኛ ነኝ በጣም አዳምጥህ ሃለሁ ከሩሲያ እስከ ደቡብ አፍሪካ ብህር ላይ ፈታ እላለሁ በጣም አመሰግናለሁ ❤

  • @Husain-qx6ez
    @Husain-qx6ez 5 หลายเดือนก่อน

    መላኩ አቦ ሁሌም ይመችህ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እናታችን እማማ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝት የበልልን ከፍ ከፍ በይልን እማማ ኢትዮጵያችን 🙏🙏🙏

  • @زهراعلي-ر2ت
    @زهراعلي-ر2ت 3 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይ ትዝታ መላኩየ

  • @ወለተሚካኤልየማርያምልጅ
    @ወለተሚካኤልየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍ሀገሬ ክፉ አይንካሽ

  • @בןטגניה
    @בןטגניה ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ድልለመከላከሊያችንኢትዮጲ
    @ድልለመከላከሊያችንኢትዮጲ 3 ปีที่แล้ว +1

    መላኩየ ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @csvgczcc9809
    @csvgczcc9809 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ለሚስ ጨነቀን ዳኣሚ ናማንዶ ዓደየ ካኣትየ ከኾነ እትዮ 💕💕💕ራያዋና ፈጣረ ባዕልኻ ሓልያ

  • @ሰዉሞልቶሠዉጠፋ
    @ሰዉሞልቶሠዉጠፋ 2 ปีที่แล้ว

    እረ እንደዉ ማሪያም ስደት ይብቃን አለቅን በሰዉ ሀገር ።አይይይይ ምርርር ብሎኛን አሁንስ

  • @huaweiy9s520
    @huaweiy9s520 2 ปีที่แล้ว

    መላኩየ የኔ መልካም እዳተያለው ያብዛልን

  • @መቅዲያሳመነውፅጌልጅ
    @መቅዲያሳመነውፅጌልጅ 2 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና መላኩዬ

  • @umycha4726
    @umycha4726 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawu betam yamral bertaln lelam entebkalen

  • @የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ
    @የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ 3 ปีที่แล้ว +2

    መልየ'አሁንስ'እባየን አመጣህው መቼ ይሆን ሀገሬ እምገባው ኡፍፍፍ

  • @የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ
    @የአላህባሪያየረሱልወ-ጨ8ዀ 3 ปีที่แล้ว +4

    ስወድህኮ

  • @ሙሉሙለታየራያዋ
    @ሙሉሙለታየራያዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሸበላ😍😍😍😍😍

  • @zedyerayawa273
    @zedyerayawa273 3 ปีที่แล้ว +1

    መሌዋ የኔ ውድ ወንድም

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +4

    መሌን❤ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ💚💛❤️✊

  • @Abadiyirga396
    @Abadiyirga396 3 ปีที่แล้ว +2

    ታላላቅ ዩትበሮች ሸር አሪጉለት።
    እሚታቁዋቸዉ ካላችሁ ንገሪዋቸዉ....

  • @ሀዋነኝወሎየዋ
    @ሀዋነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    እሚየ መቸይሆን ስላምሺ የሚመለስውያርብ በቃብርለን ያአላህምንይሆንመጨርሻው

  • @magdesslebanon7796
    @magdesslebanon7796 9 หลายเดือนก่อน

    አሁን የስደት ነገር አልቻልኩም ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን አልተሳካልኝም እፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigabudemlie4374
    @tigabudemlie4374 3 ปีที่แล้ว +1

    Yimechih melewa, mirt raya
    boommmmmm

  • @ተስፋየእምየናት
    @ተስፋየእምየናት 3 ปีที่แล้ว +1

    እማምየ ሰላምኺ ይብዛህ አደዋይ

  • @hanahiwot5000
    @hanahiwot5000 8 หลายเดือนก่อน

    Merti new wendma betami new emwedhi nwerling❤😂

  • @Amhar352
    @Amhar352 2 ปีที่แล้ว

    መልየ የኔ መልካም እንወድሀለን

  • @Amenamen4094
    @Amenamen4094 3 ปีที่แล้ว +1

    ሸጋ ንጉስ የኛ እንቁ ኑርልን

  • @Were-v2k
    @Were-v2k 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘመን ይህ ሙዚቃ ወላሂ😢😢

  • @zinabuwendim3894
    @zinabuwendim3894 ปีที่แล้ว

    Continue your work Mele.

  • @zinabuyirga8670
    @zinabuyirga8670 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ራዩማ 💚💛❤️

  • @riima5804
    @riima5804 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃሪ አፍቃሪም ባልሆ ቆጆ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 ปีที่แล้ว +1

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @ህድራመሀመድ
    @ህድራመሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ይመቻህ የኔውድም ❤❤❤❤❤❤

  • @helentube4131
    @helentube4131 3 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuuuufffff ahunes enat hagere nafekegn😭😭😭

  • @abdl-ed3wf
    @abdl-ed3wf 3 ปีที่แล้ว +4

    ፎሎው አርጉት በናታችሁ እምወደው ድምፃውይ ነው

  • @amirelove812
    @amirelove812 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ወለላይቱ

  • @MmMm-jt7uq
    @MmMm-jt7uq 2 ปีที่แล้ว

    የሱም ሃረካት ደስ ይላል

  • @Fatuma-i2t
    @Fatuma-i2t 2 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍፍፍፍሥደት😢😢😢😢😢😢

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu8860 3 ปีที่แล้ว +1

    መላኩየ ስወድህ እኮ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን እናመሰግናለን ክበርልን እንወድሃለን ሰለምህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ

  • @ירגהטקלה
    @ירגהטקלה 3 ปีที่แล้ว

    Melku ewodehlu wendemi🤩🤩😁😁

  • @danielawoke3158
    @danielawoke3158 3 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ መልዬ እወድሃለሁ

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድማችን ኢትዮጵያ ለምለሚቱ አገራችን 💚💛❤😍

    • @ee1718
      @ee1718 2 ปีที่แล้ว

      መላኩ ዋ አነስ ክፈትየካ ማዓት

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว

      ትግርኛ ወይስ ራያ አስለምጅኝ ምን እንዳልሽ አለውቀውም?

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว

      @@ee1718 ክክ ኢትዮን አልባ ምንም ኢትዮጵያ💪👍👍💚💛❤🇪🇹

    • @ee1718
      @ee1718 2 ปีที่แล้ว

      @@aaegrnshnea1331 ማለት

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ በጣሚ ደስ ትለኛለች ብየ ነው❤

  • @ጥንቅሹከቤቲዩብየራያው
    @ጥንቅሹከቤቲዩብየራያው 2 ปีที่แล้ว

    WEDI ADEY NEBRI MELAKU NIGUS BERTEE !!!

  • @GirmaFkade
    @GirmaFkade ปีที่แล้ว

    አልቻልኩም በዚህ ዘፈን መላኩ

  • @csvgczcc9809
    @csvgczcc9809 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋጫ ሃራ ግራትየ አረ ዲየ

  • @Hanan-cx7zh
    @Hanan-cx7zh 2 ปีที่แล้ว

    የኔጌታኑርልኝ

  • @jshshjdjsh1509
    @jshshjdjsh1509 3 ปีที่แล้ว

    ሽበላየ

  • @fkrtube8817
    @fkrtube8817 3 ปีที่แล้ว

    የምወድህ ያገሬ ልጅ

  • @halemamohd6556
    @halemamohd6556 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንዲም እናመሰግናለን

  • @xsprxlink760
    @xsprxlink760 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ የአገሬ ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ስጋሓመድራያ
    @ስጋሓመድራያ 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😓🌽😓ራያየ

  • @Ali-wp3pk
    @Ali-wp3pk 2 ปีที่แล้ว

    ባተ የማስታውሰው ልጅአለኝ በጣምያፈቅረኛል የልጅነቴነው ላይፍምባናሳልፍም እኔምእወደዋለሁ በዝሁአጋጣሚ ያተውአድናቂነኝ

  • @fatoumamohammed1352
    @fatoumamohammed1352 7 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abdl-ed3wf
    @abdl-ed3wf 3 ปีที่แล้ว +1

    ስደት አስቃየን ዛሬስ

  • @medinarobiso6772
    @medinarobiso6772 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገርየ ራያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w
    @zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w 2 ปีที่แล้ว

    መላኩእየ እነወደሀለነ ወላ አተን እና እታቱ መላ የመለውን ስወዳችሁ 💔💔💔

  • @KaliKali-j8n
    @KaliKali-j8n ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 2 ปีที่แล้ว +1

    ታማ ጠፍእኻ ኣብ ፀልማት ግዜየ

  • @Beza__Desale
    @Beza__Desale 3 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ኢቶቢያ💚💛❤💘💘💘💘💘💘💘

  • @wses5522
    @wses5522 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን ይወጣልሀል መላኩየ

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu8860 3 ปีที่แล้ว +2

    እናንዬ በሚለው ሙዝቃህ ነበር የተለከፍኩት በልጅኔት ከነግጥሙ ሳጎራጉር እውል ነበር

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 3 ปีที่แล้ว +1

    መሌ

  • @fhuhio5106
    @fhuhio5106 3 ปีที่แล้ว

    ከምር እኔንም አልደላኝም ከሀገርከወጣሁ ጀምሮ

  • @mengstewldi7378
    @mengstewldi7378 4 หลายเดือนก่อน

    Hej Melaku Nuguse hur mår du med din familj och varje gång spelar musik jätte duktiga för att dem är från Raya jätte gott fin musik och dans lycka till Melaku Nuguse varje gång Hälsningar med din kompis eller bror för att du bra ?

  • @Hanan-cx7zh
    @Hanan-cx7zh 2 ปีที่แล้ว

    አቤትስወድህ

  • @mariamaldhaheri3999
    @mariamaldhaheri3999 3 ปีที่แล้ว +1

    🤕🤕🤕🤕🤕🤕😥

  • @CoffeeDesale
    @CoffeeDesale 3 หลายเดือนก่อน

    እራያ ነኝ በራይነቴ ድርድር የለም እኔ 💚💛❤️

  • @GirmaFkade
    @GirmaFkade ปีที่แล้ว

    ልክነህ ወንድማችን ግን ሰሚ የለም እንጂ

  • @kbrngg1
    @kbrngg1 2 ปีที่แล้ว

    Betam yemimechegn

  • @AhmadAhmad-ll7ce
    @AhmadAhmad-ll7ce ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatuma.binet.zewidu8532
    @fatuma.binet.zewidu8532 3 ปีที่แล้ว

    Wawi.betami.mirte.sira.newi.sdat.merara.new aye.yena negr.beswi.hager.cherskuti.edmyne