የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 6 ክፍል 3 /Yebeteseb Chewata Season 6 EP 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 220

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 ปีที่แล้ว +44

    በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅድስ ሚካኤል & ለደብረ ታቦር ዋዜማ አደረሳቹ አደረሰን ሀጥያታችን ሳያይ ከብዙዎቹ ለይቶ ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 ปีที่แล้ว +25

    እናመሠግናለን ደስ እሚልና እሚያዝናና ፕሮግራም ነው
    እንኳን ለቡሄ በሠላም አደረሠን አደረሳችሁ እኛም ምንም በስደት ብንሆንም እናከብረዋለን አይዟችሁ እህቶቸ

  • @አብላካትለኔሲል
    @አብላካትለኔሲል 6 ปีที่แล้ว +8

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በአል አደረሣችሁ አደረሠን ነጺዬ እንኳን ደህና መጣህ መልካም በአል ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 6 ปีที่แล้ว +23

    እንኋን ደህና መጣህ
    በ ሀገርም በስደትም ላላቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኋን ለቡሄ አደረሳቹ
    የ እምዬ አምባሻ አምሮኛል ግን

  • @ppplll1158
    @ppplll1158 6 ปีที่แล้ว +25

    ውዲ የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኮን ለደብረታቦር ለቡሄ በአል አደረሣችሁ በአሉ የፍቅር የሠላም የአንድነት በአል ያድርግልን እንድሁም በሥደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞች እንኮን አደረሣችሁ ነፂ እንኮን አደረሠህ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 6 ปีที่แล้ว

      Ppp LII
      AMEN ekan abiro aderesen

    • @yakobasfaw662
      @yakobasfaw662 4 ปีที่แล้ว

      ነፂ u are no 1 forever አንተ ካልተመለሥክ አላይም

  • @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
    @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 6 ปีที่แล้ว +3

    በመላው ኣለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ቡሄ በዓል በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን
    እግዚኣብሄር ኣምላክ ኢትዮጵያ ሃገራችን ይጠብቅልን ኣሜን

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 6 ปีที่แล้ว +9

    3ተኛ Well well ነፅ እና የሀጌሬ ልጆች እንኳን ደና መጣችሁ በሰዉ ሀገር ያለን አና ሀገር ቤት ያላችሁ እንወዳችኋለን እንዋደድ ሀገራችንን ፈጣር ይጠብቅል አንድ አርገን የቤተሰብ ጫወታ መልካም ግዜ እኛንም ጎብኙን አደራ

  • @ማርያምማርያምብዬስምሽንል
    @ማርያምማርያምብዬስምሽንል 6 ปีที่แล้ว +9

    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ
    ነፂ ማኛ እንኳን በደህና መጣክ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 6 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
    💚💛❤💘

    • @sablasabla254
      @sablasabla254 6 ปีที่แล้ว

      ዮርዳኖስ የማርያም ልጅ እኳን አብሮ አድረሰን

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 6 ปีที่แล้ว

      ዮርዳኖስ የማርያም ልጅ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @negatmomo6839
      @negatmomo6839 6 ปีที่แล้ว

      ዮርዳኖስ የማርያም ልጅ Hi

    • @negatmomo6839
      @negatmomo6839 6 ปีที่แล้ว

      ዮzርዳኖስ የማርያም ልጅ

    • @mewledetgesetu9986
      @mewledetgesetu9986 6 ปีที่แล้ว

      ዮርዳኖስ የማርያም ልጅ enekane abero adereseni marrrrrr

  • @samgrand2970
    @samgrand2970 6 ปีที่แล้ว +14

    መስቀል አደባባይ ምን ይደረጋል ሰው ሲገደል እናያለኝ አይሉም ነበር ፍትህ ለእጅነር

  • @ኤሚአብይ
    @ኤሚአብይ 6 ปีที่แล้ว +13

    ለመላው ሙስሊም በሙሉ እንኳም ለሂዳል ፈጥር (አረፋ ) አደረሰን በስደት ያላችሁ ወገኖቸ በደስታ በመዳም ሳህን አጠባ እናሳልፈው haha

    • @seadakassaw1308
      @seadakassaw1308 6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ከስራ ጋ መደባደብ ነው እግዲህ እ እኔ ከዛሬው ጀምሬያለሁ አላህ ብርታቱን ይስጠን እንጂ

    • @zaisaeed7114
      @zaisaeed7114 6 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
    @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 6 ปีที่แล้ว +8

    ነፂን የሚወድ
    #ላይክ

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 6 ปีที่แล้ว +10

    ምነው ነፃነት ስጠብቅ ነበረ ለትንሽ ቀደምከኝ ነፃነት ወርቅነህ ውስጤ ነህ ተባበሩኝ ጋይስ ላይክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @Tube-qc7or
    @Tube-qc7or 6 ปีที่แล้ว +6

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
    ከምታከብራችው "ዘጠኝ" አብይት በአላት አንዱ
    ቡሔ ደብረ ታቦር በአል ነው
    እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ~❤️

  • @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ
    @የማነሽይሉኛልየማንል-አ7ፈ 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ ነፂዬ እ/ር ይጠብቅህ ክፉ አይካህ ወድሜ እዴት እደምወድህ ብታውቅልኝ የምር ታስቀኛለህ የዛሬው ደሞ ለየት ይላል እደዚም ስቄ አላውቅ o.m.g ያልከው አባባሉ እራሱ ከልጅቷ ይልቅ ባንተ አምሯል ለልጆችክ ያኑርክ እኳን ለቡሄ አደረሰክ የዛሬ አመት ከአንጋፋዎች ጋር ነበር ያሳለፍነው ባሁኑ ደሞ ምታቀርብልንን በጉጉት እጠብቃለው መቼም አልሰለችክ ደስ ባለክ ወቅት ሽልማቱን አምጣው ተንዛዛ የሚሉትን መስሚያዬ ጥጥ ነው በላቸው

  • @የእናቴልጅ-ቐ3ኀ
    @የእናቴልጅ-ቐ3ኀ 6 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @bsbbd4181
    @bsbbd4181 6 ปีที่แล้ว +15

    ለመላው የስልምና ተከታይ በሙሉ ልኢድ አል አረፋ በሰላም አደርሳችሁ

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 6 ปีที่แล้ว

      ተወከል አላህ Bsbbd እንኳንአብርን አደረሰን

    • @fatumafatuma6470
      @fatumafatuma6470 6 ปีที่แล้ว

      ተወከል አላህ Bsbbd እንኳን አብሮ አደ፭፬ን ውደ አላህ ይጠብቀን

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 6 ปีที่แล้ว

      ተወከል አላህ Bsbbd እንካን አብሮ አደረሠን

    • @ኡሙአሙራ.ሌራ
      @ኡሙአሙራ.ሌራ 6 ปีที่แล้ว

      እንኲን አብሮ አደራሳን

    • @oneethiopia7468
      @oneethiopia7468 6 ปีที่แล้ว

      የመቸ ነው ጉደ

  • @tigistmerigyagmehu8259
    @tigistmerigyagmehu8259 6 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን አደረሳችሁ ለብሔ በዓል ነፂዬ ዛሬ 1ኛ ነኝ

    • @turuo7039
      @turuo7039 6 ปีที่แล้ว

      Tigist Merigya Gmehu እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @የድንግልማራይምልጅ
      @የድንግልማራይምልጅ 6 ปีที่แล้ว

      Tigist Merigya Gmehu እንኩን አብሮ አደራስን እህት

  • @zamzamjamal7887
    @zamzamjamal7887 6 ปีที่แล้ว +6

    ውድ የክርስትነ እምነት ተከታይ ወንድም እህቶቸ እንኮን አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @mariambekele4767
    @mariambekele4767 3 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹

  • @Lelu218
    @Lelu218 6 ปีที่แล้ว +1

    You are doing such a great job as a host. Your Jokes are very appropriate and funny 😆 . And you always try to teach people new things every time.

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 6 ปีที่แล้ว +5

    እንኮን.አደርሳችው.በቡሄበሉ.ባአል
    እር.ነፂ.ምንድነው.መቸነው.ይህ.ፓሮግራም.ሽልማቱን.እምናየው.ተንዛዛ.ቀለል.አርጉት.ጥያቄውን.5ላይ.ሲደርሱ.ታክብዱታላችው.ምንድነው

  • @Ali-vj7gt
    @Ali-vj7gt 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ነፂ ምርጥ ሰዉ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ሲቀጥል ሰላም የአንገትሽ መስቀል ያምራል ዉድ ያገሬ ልጆች እንኳን ለቡሔ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደሳረሰን ያመት ሰዉ ይበለን ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ተመስጌንአምላኬምረትህብዙ
    @ተመስጌንአምላኬምረትህብዙ 6 ปีที่แล้ว +2

    ነፅ well
    ኑሮስ እኔንም መሮኛል ጋዝ ጋዝ ብሎኛል ስደት የአዕምሮ በሽታ
    ፈጣሪ ኢትዮጽያን ይባርክ

  • @semirabeshir7245
    @semirabeshir7245 6 ปีที่แล้ว +4

    አሁነስ ስደት ምርር አለኝ
    ያረቢ የተሻለ ነገር ስጠኝ

    • @nubunaentetatube5751
      @nubunaentetatube5751 6 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ የስደት ንሮ ያልፋል

    • @aubady3233
      @aubady3233 6 ปีที่แล้ว

      Amen yetshale yesteshe gata

  • @seniyaahmed2425
    @seniyaahmed2425 6 ปีที่แล้ว

    Ebakachun yehtsanatn wddr mayet enfelgale

  • @hermelahermela9774
    @hermelahermela9774 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @mesklove4771
    @mesklove4771 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ ለቡሄ ባህል ለመላው ለተዋሆዶ ልጆች በሙሉ ነፂ አንተ ጥቁር አዝሙድ ማኛ ሰው ነህ ይመችህ አባ

  • @alexofun2239
    @alexofun2239 3 ปีที่แล้ว

    Can someone please tell me where are those 3 locations beside kasanches
    in Addis?
    Inbox me on comments
    10q

  • @rahmamohmed9516
    @rahmamohmed9516 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ጥያቂው ያስተምራል !!!

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

    ሀይ ነፄየ መልካምሠዉ በጣም አዝናኝነህ ፕሮግራም ህን በጉጉትነወ የምጠበቅዉ
    አሁን የሥደት ንሮ ጋዝ ጋዝ አለኝ ያርቢ በቃበለኝ

  • @lamlamtizazu3612
    @lamlamtizazu3612 6 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳቹ ማሮች

  • @habeba588
    @habeba588 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡመት ሙሀመድ ኢድ ሙባረክ

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 6 ปีที่แล้ว

    ነፅዬ እንኳን አደረሰህ መልካም በአል ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታይ በሙሉ

  • @ቆንጅትቆንጅት-ሰ7ረ
    @ቆንጅትቆንጅት-ሰ7ረ 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳቹ ለመላ እትዮጲያ ሂዚብ በሙሉ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +4

    Kkkkkkk አይ የፂ እንደዛሬ አስቀከኝ አታቅም ወይ አንተ ለኛ ለስደተኞች አንተን አያጥፋብኝ ነብሴ

  • @konjotube4817
    @konjotube4817 6 ปีที่แล้ว +8

    እንኩአንለ ደብረ ታቦር አደረሳችሁ ገባ በሉና ሙልሙል ይዛችሁ subscribe አድርጋችሁ ትሄዳላችሁ እንዳትቀሩ

  • @tig4420
    @tig4420 6 ปีที่แล้ว +5

    ነፂዬን ያላችሁ 👐👐👈

  • @genetsamuel966
    @genetsamuel966 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ ነፂ እሯ በሳቅ ገደልከኝ ሁሌም ውስጤ ነህ

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ነፂ ቆንጆ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 6 ปีที่แล้ว +4

    ነፅዬ ወል በናታችሁ ላይክ አዲስ ገቢ ነኝ

  • @seniyaahmed2425
    @seniyaahmed2425 6 ปีที่แล้ว +2

    Bekdmiya lemelaw yekrstiyan emenet teketayoch enkuan aderesachu malet efelgalew:: bemeketel netis yetadagi htsanat wddr lemn kome??

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว +11

    እንካን አደረሳቹ ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ የ ቡሄ ዳቦ አለ ሙዚቃም ሰርቻለው ሆያ ሆዬ እንዳቀሩ

    • @fikerkal8291
      @fikerkal8291 6 ปีที่แล้ว +2

      medemer መደመር tube እንመጣለን ተዘጋጂ ሙዚቃሽ አሪፍ ነው አይቼዋለው

    • @LucyEthiopiatube1
      @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว

      fiker kal አመሰግናለው ስለመልካም አስተያየት

    • @አበባሙሉ
      @አበባሙሉ 6 ปีที่แล้ว +2

      medemer መደመር tube
      እሽ እንመጣለን እንኳን አደረሳችሁ

    • @LucyEthiopiatube1
      @LucyEthiopiatube1 6 ปีที่แล้ว

      እኔስአልፈራም ድግልንይዠ አመሰግናለው

  • @tt-ep6dd
    @tt-ep6dd 6 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሠላም መጠህ ነፆዬ ውይ ስወድህ እኮ

    • @ዜናመሀመድ
      @ዜናመሀመድ 6 ปีที่แล้ว

      ቆቆቆቆኦቆቆቅቆቆቅቆኦቆቅኦቆቆኦቅቆኦቆቆቆቆቆቆቆቆቅቆቆኦቅቆእቆቆኦቆቆቆቅኦቆቆቆቆቆቅኦቆቅቆቅቆቆቆኦቆቆቆቆቆቆቆቆቆቆቅቆቆቆኦቆኦቆቆቆኦቆቆቅእኦቆቆኦቆቆቅቆቆቆቆቆቆቆቅቅቆቆቅቆቆቆቆቅቆቆቆቅቆኦቆቆቆቆቆቆቆቆቆጆቆኦቆቆቆቆቆቆቆኦቆቆቆኦቆኝቆኦቆቆቆቆቆኦቆቆኦቆቆቆቆቆቆቆቆኦቆቆቆቆቆቆኦቅቆቆቆቆጆቆቆቆቆቆኦቆቆቆቆቆቆቆቆቆቅቆቆቆቅኦኦቅቆቆቆቆቆኦቆቆቆቆቆቆቆቆቅቆቆቆቆቆቆቆኦቆቆቆቆቆቆቆጆኦቆቅቆቆቆኦቆኦ ቆቆቆቆቆቆቆቆቆቆቅቆቅኦቆቆቆቆቆቆኦቆቆቆቆቅቆቆቆቆቅቆቆቆኦቆቆኦጆቆቆቆቅቆቆቆቆኝቅቆቆቆቆቆቆቆቆቆቆቅቆቆቆቅቅቆቅቆቆቆቆቆቅጆቆቆኦቆቅቆቆቆቆኦቆቅቆቆቆኦቅቆቆቅቆቅቆቆቆኦኦቕቆቆቅቆቆቆኦቆኦቆኦቆቆጆቆኦቆቆቆኦቆቆእቆቆቆቆቆቆቆኦቆ

  • @Roze-tm7ry
    @Roze-tm7ry 6 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ

  • @nabekdaba3162
    @nabekdaba3162 6 ปีที่แล้ว

    Good!

  • @galaxygalaxy5119
    @galaxygalaxy5119 6 ปีที่แล้ว

    ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን አድረሳችሁ ከቤተሰብ ጋ ባዕል ማሳለፍ እንደት እንደናፈቀኝ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 6 ปีที่แล้ว

    የነፂ እኮ የአራዳ ልጅነህ እየሳቅ የልብህ ትናገራለህ ጎበዝ

  • @bestman6169
    @bestman6169 6 ปีที่แล้ว +7

    አንደኛ

  • @hagerenengiethiopiakemojo1538
    @hagerenengiethiopiakemojo1538 6 ปีที่แล้ว

    ነጲ የውነት በጣም እኮ ነው የምታስቀው እናመሰግናለን በጣም

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 6 ปีที่แล้ว +2

    እረ ነፂ መቼ ነው መኪናው ወይም ቤቱ የሚወጣው ????ተንዛዛ እኮ ።በጉጉት አለቅን።

  • @y.ty.t5719
    @y.ty.t5719 6 ปีที่แล้ว

    የሳቁ ንጉስ ነፂየ እንኳን አደረሰህ!!! አደረሰን!!!!

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 ปีที่แล้ว +7

    ኢድ አል አረፋ ሁላችሁም

  • @ኢሉመሀመድኢሉመሀመድ
    @ኢሉመሀመድኢሉመሀመድ 6 ปีที่แล้ว +1

    ልጂቷን ኡሽኮረመምካት ማሜ ብለን

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ፕሮግራም ምነው ተንዛዛ ሰአትና ጊዜ ይስተካከል plz😕

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሠላም መጣችሁ ነፃትነት ወረቅነህ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
    @ሃናማርያምጋልሰላሴሃና 6 ปีที่แล้ว

    እንካን ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለቡሄ በኣል

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 6 ปีที่แล้ว +3

    well came nets

  • @painkiller1197
    @painkiller1197 6 ปีที่แล้ว

    ነጺ ቀኑን አስተካክልልን እንጂ ፣ አንዳንዴ አትለቅም አንዳንዴ ትለቃለህ ተዛባብን እኮ የዩቱዩብ ተከታታዮችህ!

  • @የወሎ.ቀበጥ
    @የወሎ.ቀበጥ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁለቡሄ በአል አሜን ነጽየ እንደት ነህልኝ ።።።ክክክክክ

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
    @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 ปีที่แล้ว

    ዊል የሳቁ ምንጭ ነጺ የስዴቱ አዝናኛችን

  • @ajuyesparka7135
    @ajuyesparka7135 6 ปีที่แล้ว

    ነጲዬ እንኳን አድረሰክ

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
    @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 ปีที่แล้ว

    የ ebs ፕሮግራም። ሁሉም ይመቸኛል ።በሀናን ዩሀኒስም የመመራው በተልይ .እሁድን በጉጉት። እንዲጠበቅ አድርጒኛል

  • @mafiman980
    @mafiman980 6 ปีที่แล้ว

    ፍፄ የታዱ ያገሬ የወንጂ ልጅ

  • @hshehehedhdhdjd6785
    @hshehehedhdhdjd6785 6 ปีที่แล้ว

    ነፄ ስወድክ እኮ የእኛም ቤተስብ አቀላቅለን

  • @ghghghghghgh8621
    @ghghghghghgh8621 6 ปีที่แล้ว

    ሰላማዊት ደስ ትያለሽ አነጋገርሽ

  • @ahmedsirajalhamdulillah5175
    @ahmedsirajalhamdulillah5175 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ዛሬ በሳቅ ኦማይጋድ በጣም ነው ያሳቀኝ አይ ነፂ ስራህ እኮ ይመችህ ብቻ

  • @lamlamtizazu3612
    @lamlamtizazu3612 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ነጺ ፍልቅልቅ ስወድህ ኑርልን

  • @seadaebrahim5653
    @seadaebrahim5653 6 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀሀሀ ውድ ያገሬ ልጆች ቡሄ መቼ ነው በናታችሁ ንገሩኝ ናፍቆኛል
    በላይክ በኮሜት አሳውቁኝ

  • @binyamkebelo3599
    @binyamkebelo3599 6 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @iloveyoumamailoveyoumama9764
    @iloveyoumamailoveyoumama9764 6 ปีที่แล้ว +2

    well nis

  • @HusseinMohammed-ou1ow
    @HusseinMohammed-ou1ow 6 ปีที่แล้ว

    Wow yamral bizihu kitilubet

  • @sadamohamad1644
    @sadamohamad1644 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ እረጅም እድሜ ይስጥህ ስወድህ የኔ ጠቋራ

  • @zinethabshawit8405
    @zinethabshawit8405 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ነፂ

  • @ፋፊቢንትአደም
    @ፋፊቢንትአደም 6 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ ፈታ አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ ግን መቸ መቸ ነው ዋናው ፕሮግራም

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 6 ปีที่แล้ว

    feta eyareken new neti feta yibelih

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather9481 6 ปีที่แล้ว

    Well come mertochi😍😘😘

  • @gebregergsmeles7746
    @gebregergsmeles7746 6 ปีที่แล้ว

    መስቀል ኣደባባይ ራስህን ለማጥፋት ኣትሉም ነበረ እህህህ

  • @seniyaahmed2425
    @seniyaahmed2425 6 ปีที่แล้ว

    Enda yhaeko yetedegeme new

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 6 ปีที่แล้ว +1

    ከሉሲ ጋር ሰልፊም አስብት ሀ...ሀ.ሀ.ሀ

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ነፃዬ ነኔ ፍልቅልቅ

  • @ልጅሲሳይ
    @ልጅሲሳይ 6 ปีที่แล้ว

    ነጺ የሳቅ ምንጭ ስወድክ

  • @ፉይዚከድር
    @ፉይዚከድር 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ነፂ እዚሁ በዚሁ በግድ ልታጣብሳቸው እንዴ ልጆቹን ክክክክክክ

  • @mklmkl2125
    @mklmkl2125 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት አመሻችሁ አይይ መኪና ቤት ሽልማት የለም አታሳስበን

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
    @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ እንኳን ደና መጣችሁ ለቡሄ አደረሣችሁ አደረሠን

  • @usausa4754
    @usausa4754 6 ปีที่แล้ว

    Nets gen chikua letatabesew betam tagelkal yemchik abo

  • @አስያሰኢዲ
    @አስያሰኢዲ 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ኑሮ መርኚል

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ የሳቅ ምንጭ እንኳን በደና መጣክ

  • @abayhailu5756
    @abayhailu5756 3 ปีที่แล้ว

    ነፃነት የቤተሰብ ጨዋታ በ ebs ነበር ወፍየለም አሁን

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @zebene6506
    @zebene6506 6 ปีที่แล้ว

    የነጺየሚወድ

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክ ኡፍፍፍፍፍ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ነፂዬ በሣቅ ጨረሥከኝ

  • @bezawityemaryamlij3635
    @bezawityemaryamlij3635 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ እንደዛሪ አስቀህኝ አታውቅም ደግሞ ልታጣብስ ነው እንዴ

  • @abedenaserjemal9696
    @abedenaserjemal9696 6 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀ ሜቴክ የልማት ድርጅት አላለም

  • @roziahmed1283
    @roziahmed1283 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ ነፃ ሰው ስወድህ

  • @melatgirma6983
    @melatgirma6983 6 ปีที่แล้ว +1

    Nesti miss you eski keturih.. ..

    • @asterdeti8326
      @asterdeti8326 6 ปีที่แล้ว +1

      melat girma teyi enji lemen 😊😊😊😊😊☺☺☺☺err shem new bale tidar new mamaye😆

    • @melatgirma6983
      @melatgirma6983 6 ปีที่แล้ว

      Aster Deti no le lela ayedelam lemasagebi biye new

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ ስታዝናና ማጣበስ ጀመርክ እንዴ እኔም መዝግበኝ