ድርጅቶች ባንክ ሊሰጣቸዉ የማይችለዉን የብር መጠን እዚህ ማግኘት ይችላሉ /Ethio Business

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @ብርሃንነኝ
    @ብርሃንነኝ 7 หลายเดือนก่อน +22

    EBS ርዕሱ ልክ አይደለም፤ ካፒታል ገበያ ብድር ይሰጣል የሚል ትርጉም ነው ያለው፤ ገበያው ብድር አይስጥም ዳይሬክተሩም ይህን አላሉም። ባንክ ሊስጥ የማይችለውን ብድር ያገኛሉ ሳይሆን፤ ባንክ በብድር ሊሰጥ የማይችለውን ገንዘብ የካፒታል ስነድ በመሸጥ ማግኘት ይችላሉ ነው። ስለዚህ ባንክ በብድር ሊሰጥ የማይችለውን ገንዘብ በሚል አስተካክሉት።

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 7 หลายเดือนก่อน +7

    Thanks, i can't wait for Ethiopian airlines and Ethio Tele to open their stock. I will invest as much as I can.

    • @seidkedir-bv7hf
      @seidkedir-bv7hf 6 หลายเดือนก่อน

      Sealm if you’re interested in investing on manufacturing markets there’s a factory ( light industry) stacked by lack of budget

  • @chongayifru5124
    @chongayifru5124 6 หลายเดือนก่อน +5

    ለዘገባችሁ የምትሰጡት ርዕስ ሰዉ የማያደናግር ቢሆን !እዉነት ባልሆነ ነገር የሰዉ ትኩረት ለመሳብ መሞከር ተዓማኒነት እንደሚያሳይ አስባችበት ይሆን ? አሜሪካም ገንዘብ መበደር አልቆመም

  • @binilal7688
    @binilal7688 6 หลายเดือนก่อน

    This is important for companies n Enterprize not for random individuals n residence of Ethiopia.

  • @ermiasbirru1065
    @ermiasbirru1065 7 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድሜ ባንክ ብደር መስጠት ካቆም ምን ሊሰራ ነው ?

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 7 หลายเดือนก่อน +1

      ድሮም ስራ የላቸው : ወደ ወፍጮ ቤትነት ይቀየራሉ 😂😂

    • @BinyameKidane
      @BinyameKidane 6 หลายเดือนก่อน +2

      እያለ ያለው እኮ ባንክ ብድር ሊሰጣቸው የማይችለውን የገንዘብ መጠን እኛ እንሰጣለን ማለታቸው ነው።

    • @yohanneshaile3649
      @yohanneshaile3649 6 หลายเดือนก่อน

      They will lend small business and they will lend individuals and they also lend big businesses that don't want to sell there share

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከለማኝ ለማኝ ቁንጫ ቀማኝ ይሉት የለምን ወይ ካለው ተወለድ ወይም ካለው ተጠጋ

  • @usmanberaqad4524
    @usmanberaqad4524 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብድር እንዴት መሰጠቱት ባንክ ያልሰጠው ብድር እናንተ ጋ ምገኘው በምን አይነት መለክ ነው እኔ አልገባኝም 🙏🙏

    • @amirbekele2605
      @amirbekele2605 6 หลายเดือนก่อน

      The title is wrong!!!
      Any ways the Dr Biruk say is that in Capital Market listed Company’s can raise Capital Money in a Stock or Boand in the ESX and mostly observed in world CM this kind of financing can provide u with huge amount of money that most banks can't offer

  • @habtemichael952
    @habtemichael952 6 หลายเดือนก่อน +1

    ርዕሱን አስተካክሉት! ልክ አይደለም!!

  • @zerubablegetachew7081
    @zerubablegetachew7081 6 หลายเดือนก่อน +1

    የዚሀ ነገር መካበድ ??

  • @ermiasfentaye5033
    @ermiasfentaye5033 6 หลายเดือนก่อน +1

    ንግድ ባንክን ወደ ገበያ አውጡት

  • @CanenusCMPLC
    @CanenusCMPLC 3 หลายเดือนก่อน

    15%ቤሕራዊ ባንክ አይጠይቅ ነበር?

  • @meridtochono2033
    @meridtochono2033 6 หลายเดือนก่อน

    ዱሮስ መች ተበድረን እናቃለን ወንድማለም

  • @Mohammed-j8n6z
    @Mohammed-j8n6z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል ያለብድር ካልሰሩ ባንኮች ወደ ውጭ ሀገር ለመሄድ ይገደዳሉ በኛ ገንዘብ ለኬንያ እና ሌሎች ሀገሮች ብድር ለማግኘት ይችላሉ

  • @DawitNgusse
    @DawitNgusse 7 หลายเดือนก่อน +1

    Lets go

  • @SolomonAmeha-kz6wc
    @SolomonAmeha-kz6wc 6 หลายเดือนก่อน

    ምንም ለሌለን ብር ኬት ብድር እንበደር

  • @dolphintube_
    @dolphintube_ 7 หลายเดือนก่อน

    address verification embi aleng.

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 7 หลายเดือนก่อน

    120 Ethiopian? Really?

  • @fishaba7862
    @fishaba7862 6 หลายเดือนก่อน

    ተበድረው ከጨረሱ በዋላ ሊቀር ነው አይ ድራማ😂😂😂😂😂

  • @mamaruyihunie5042
    @mamaruyihunie5042 6 หลายเดือนก่อน

    Alen alen euro exim bank Please join us on

  • @ንፁህዋሌ
    @ንፁህዋሌ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @demelashzerihun2655
    @demelashzerihun2655 6 หลายเดือนก่อน

    ፖለቲካው እንኳን ለንግድ(ለሥራ) በድህነት ሐገሪቱ ውስጥ ለመንርም አያስችልህም።

  • @satenawsatenawhailu3716
    @satenawsatenawhailu3716 6 หลายเดือนก่อน

    Don’t ever invest in Ethiopia unless you want your money to be eaten. Instead just buy property

  • @kumarefera9552
    @kumarefera9552 6 หลายเดือนก่อน

    Bank cease lending!!!??? inaccurate and misleaded information!

  • @Melesejgu1977
    @Melesejgu1977 7 หลายเดือนก่อน +2

    #እየየም_ሲደላ ነው አሉ እትየ በለጡ😏🤣 መጀመሪያ መንግስት ይኑረን

  • @yonaszergaw3369
    @yonaszergaw3369 6 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ እንዳይሆን እመኛለሁ