ጤናማ የልጆች ምግብ አሰራር 📍ቁርስ📍 ምሳ|HEALTHY KIDS MEAL IDEAS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @hodanahmed5845
    @hodanahmed5845 2 ปีที่แล้ว +5

    Plz more videos for kid school food

  • @rozahabtamu5667
    @rozahabtamu5667 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አሰራር ነው እናመሠግናለን

  • @VeYo-27
    @VeYo-27 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል እና ጤናማ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @selamYilkal
      @selamYilkal  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you dear 😘

  • @roseg324
    @roseg324 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for the great video

    • @selamYilkal
      @selamYilkal  2 ปีที่แล้ว +1

      You welcome dear 😘

  • @bruktitadele1021
    @bruktitadele1021 2 ปีที่แล้ว +1

    Yne lij pasta na mekoroni new miwedew benesu yemisra nger betasayin ebaksh aschgari new lije megb lay pancake mnmn aywedm

  • @hodanahmed5845
    @hodanahmed5845 2 ปีที่แล้ว +2

    Rael mother God bless u sis

  • @selamabebe5463
    @selamabebe5463 2 ปีที่แล้ว +1

    ፒኪንሶዳለጸናትጥሩነው ወይ

    • @selamYilkal
      @selamYilkal  2 ปีที่แล้ว

      Baking soda በውስጡ ካልሼም አለው ካልሼም ደሞ ለአጥንት ጥንካሬ የሚረዳ ነው ሆኖም ስንጠቀም ሳይበዛ በመጠኑ ይሁን thank you dear 😘

  • @yabilegesse4264
    @yabilegesse4264 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ ጠፋሽብኝ በሰላም ነው??? ልጄ ምግብ ከበላ 4 ቀን ሆነው አፒታይዘር የሚሆን ነገር እባክሽን

    • @selamYilkal
      @selamYilkal  2 ปีที่แล้ว +1

      ትንሽ አልመች ብሎኝ ነው አስበሽ ስለጠየቅሽኝ ክብረት ይስጥልኝ 🙏 ፍራፍሬ ፣የለውዝ ቅቤ፣ እርጎ መስጠት አሪፍ ነው ፣ የታሸጉ ጆስ ጣፋጭ ብስኩቶች አለመስጠት ፣የላም ወተት አብዝቶ አለመስጠት፣ በደንብ የአካል እንቅስቃሴ ጨዋታዋችን እዲጫወት ማድረግ ጉልበት ስለሚያወጣ ይርበዋል thank you dear 😘

    • @yabilegesse4264
      @yabilegesse4264 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamYilkal እውነት በጣም አመሠግናለው እኔማ እነዚን ነበር ሳበላ ምውል.... አነቃሽኝ

    • @selamYilkal
      @selamYilkal  2 ปีที่แล้ว +1

      የታሸጉ ጁሶችን ፈፅሞ አለመስጠት እና ወተት አብዝቶ አለመስጠት የምግብ አፒታይ እዳይኖራቸው ያረጋል ነገር ግን ፍራፍሬ የለውዝቅቤ ፣እርጎ እና እንቅስቃሴ የምግብ አፒታይ ይጨምራሉ 😘