ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነዉ እደኔ ኮሜት አይቶ ብዛት ከለለዉ የማያይ የማዳም ቅሞሞች ከለሉ አይደምቅም😂😂😂
😢😢 በስት መከራ የረሳውት ታሪኬን አስታወስኩ 😢 በእጀራ እናት ልጅነቴን ቀምታኛለች😢
😢😢😢😢😢ዝም አልሽ ታዳ
Endana😢😢😢
😢😢😢እኔም ወላህ
😢😢😢😢😢
እፍፍፍ አብሽሪ ውዶቸ ዋናውማለፉነው 😢😢😢😢😢😢
ብድሩን የማይመልስ ብቻ ሳይሆን…ብድሯን የማትመልስ ቆራጥ ሴት አትወለድ ነውና ጀግና ነሽ💪የሰማዩ ፍርድ ተማምኘ በምድር ያሻቸውን እንዲያደርጉ አልፈቅድላቸውም !! ምርጥና ተገቢ አባባል አቦ ይመችሽ❤
ሁሌ የኢትዮጵያ ፊልም ማየት የሚያስጠላኝ በጎ ከሚያደርጉት ሰወች ይልቅ ሴራ ሚበዛበት ብቻ መሆኑ ነው።
ዋው የጠበኩት ፊልም ❤❤❤❤❤❤
ጀግና የጃቸው አገኙ
Bexa yemastemer film new😍😍😍😍
ጀግና ሴት ብድር በምድር ሲሆን ነው ደስ የሚለኝ
የማች እሂት ጀገነነት
የሰማዩን ፍርድ ተማምኜ በምድር ያሻቸዉን እንዲሆኑ አልፈቅድላቸውም።ምነው የዚህ አባባል አቋም ለኔ በተሰጠኝ?😢😢
ግን ልክ ሲገለው እጁ ተጠልጥሎ ነበር ከገደለው በዋላ ደግሞ እጁ አልጋ ላይ ነበር እረ ጎበዝ ወዴት እየሔድን ነው በጣም እየወረዳቹ እኮ ነው
አያምርም መጨረሻው
ጐበዝ እህት አራዳነች
Anchi degmo betam kefash .Sew yezrawn nager muder lay naw yemichdew okay
ጀግና ሴት መጨረሻው የተመቸው በ like❤
"የሰማዩን ፍርድ ተማምኜ በምድር እንደፈለጉ እንዲሆኑ አልፈቅድላቸሁም" የሚለውን ቃል ወድጀዋለው!
እኔ ግን ልጀን በጀራ አባቷ እዳታድግ ብየ አላገባም ብዬ ልጀን እያሳደኩ ነው ❤❤ በጣም ነው የምፈራው አላቅ ልጀ ውድም ወይም እህት ያስፈልጋታን ግን ደግሞ ልጀን በጀራአባት ማሣደግ አልፈልግም
አይዞሽ አትፍሪ ኢሻአላህ መልካሙንይሰጥሻል ደሞከቤትአችካለሻት ችግርየለውም
Ayzosh hulom metfu aydelem😍
ልክ ነሽ እኔም እየፈራሁ ነኝ ከኣንድ መወለድ ነበር ምፈልገው ግን ወንዶች እደቃላቸው አይደሉም ተለያየን
ዋናው ልጅ እናቱ ስትኖርለት በጣም አሪፍ ነው።
የምር ግን እጀራናት እዲህ ታረጋለች እኔ ግን አላደርግም አምላኬ ሆይ ልቦናዬን አትለውጥብኝ😢
ጥሩዎች ቢኖሩም ግን የእንጀራ እናት ኡፍፍ😢😢
አይይይይይ እቺ አለም ደሀ ከሆኑ ችግር ሀብታም ከሆኑ ችግር
ምርጥ አጨራረሽ ነው ህግ የሌለበት. አገር የገደለ መግደል ነው ወንጀል አይሰፋፋም ሰው ሰገል እራሱም እንደሚሞት ያቀዋል
ወላሂ ወላሂ እኔ ልጂ ያለው ባል ባገባ እንደልጄ አድርጌ ነበር የማሣድገው ወላሂ 😢😢😢
ጡሩ አስተሳሰብ አለሽ አንችን ላኔ ቢያረግሽ ብየ ተመኘሁ ወላሂ
ይህማ አንችን ላግባ
እኔም ወላሂ በሌም ወድጄ ልጁን አልጠላም በፍፁም
አላህ ለሁላቺንም ጥሩ ልብ ይሥጠን 😥
❤❤❤❤❤
እንዲአይነትእህትፈጣርያብዛልን❤❤
በቀል እና ለገንዘብ ብሎ ሚስትን ማበደር በቃ ፋሽን ሆነ ኤጭ 😭😭😭
የሙዋች እህትን ደም መላሽ ብዬሻለውየመጨረሻም ክላሲካል በፊልሙ መሃል መሃል ቢገባ የበለጠ ስሜት ይሰጥ ነበር! anyway አሪፍ ነው በርቱ
የእንጀራ እናት ስም ሲጠራ እንዴት እንደሚያንገሸግሸን እህህህህህህ
😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም እናታችን ሰትሞት አምሰታችንም ከቤት ወጣን አባታችን እዳያገኝን እዳናገኝዉ ምክንያት እየፈጠረቺ አለያይታን ቀረቺ😢😢😢😢😢😢
እህ የኔ ወድ አብሸሪ የእናት ሞት ጎደሎው ብዙ ነው በቻ እህህህ😭😭😭😭😭😭@@HuluagershTeshale-hb6gc
የኔ እድል😢😢😢😢😢@@HuluagershTeshale-hb6gc
ጀግና ነሽ አቦ ተመቸሽኚ
ግን መጫረሻዉ ጥሩ ቲሚህርት አይሰጥም
እህትየውን አላማድነቅ አይቻልም ደመላሽ
ልጂ ልጂነው እፉየ ያረቦቹን እናሳዲጋለን እኳን የባሌን ልጂ
እህትየዋ ዋውውውውው ጀግና እኔም ብሆን እንዳንቺ ነው የማደርግ❤❤❤❤❤❤❤❤
echin yemitanebuu bemulu fexari yelibachihuni mashati yifeximilachihuu
ቢዘገንንምግን ጉደኛ ፊልም ነው
Ihee lij ya.arada lij tikto lay femas Manchester united dagafi
Enkuwani wendem menim yemotebate atemiselem
አገሩ ልገለፅነው ጨፍ የደረሰነው
መጨረሻ ዉ አያም ርም ለምን? ካልሽ ለህግ ማቅረብ ነበረብሽ
Wwwwww jegna❤❤❤❤❤
ለገንዘብ ተብሎ ምስኪን
Endzh ayent engr enat yelechem be alem ley yeh yelgl
ኡፍፍ እንጀራእናት😢😢😢አሰቃይታኛለች
በጣም ተመችቶኛል አሪፍነው እዲህ ሰው የስራውን ማግኘት አለበት❤❤❤👍👍👍👍የኔም አሳብ እዲህነው
ይለቀቅ
አይወዶች
ዋው ምርጥ አጨራረስ ነው ወድጄዋለውው አሪፍ ትወና ነው❤❤❤👌👌👌
ሔኖክ በሲከር መንፈስ ምተወረዉን ለይተ አተዉቅም ፂናት ስተኚ በርሽን ዘግተሽ ተኚ አለለም አይ ሄኖክ ጉደህን አለወከም አቤልን ስትገደለዉ ቪዲዮ ቀርፃሀለች ፊቅኛይ ወጥመደ አዘገጅተሀሊየለች
,የሟእህት ጀግና ነሽ ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ
ሁሌ በቀል አይ
Wow mechereshaw simeche
ጀግና..ሴት..ሞት..ሲያሳቸዉ..ነዉ
my name jf
❤❤❤
መጨረሻው ያምራል😢❤
😥😥😥🤔💪👍😅
,የእንጀራ እናት ስሙ ይከብደኛል
Meshereshawe aletemesheneme ye gelé shewata new yeteshaweteshewe egeziyabere yeferedale
❤❤❤ አስተማሪ ነው በርቱ
የሞች እህት👌👌👌👌
ሰ ብ ስ ክ ራ ይ ብ አ ድ ር ጉ ኝ ው ዶ ች
Bbb yene anbesa beretalegn
Mirt now
ዋው ጥሩ ነው😢❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Aa
ijeera inati 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Wow Eahatayewa jana nat
😢😢😢😢😢😢😢😰😰💔💔💔💔💔💔
Waw😍
❤❤❤❤
Wawewwwwww❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢❤❤
🎉🎉🎉
Mirxi new ❤❤❤
ማነዉ እደኔ ኮሜት አይቶ ብዛት ከለለዉ የማያይ የማዳም ቅሞሞች ከለሉ አይደምቅም😂😂😂
😢😢 በስት መከራ የረሳውት ታሪኬን አስታወስኩ 😢 በእጀራ እናት ልጅነቴን ቀምታኛለች😢
😢😢😢😢😢ዝም አልሽ ታዳ
Endana😢😢😢
😢😢😢እኔም ወላህ
😢😢😢😢😢
እፍፍፍ አብሽሪ ውዶቸ ዋናውማለፉነው 😢😢😢😢😢😢
ብድሩን የማይመልስ ብቻ ሳይሆን…ብድሯን የማትመልስ ቆራጥ ሴት አትወለድ ነውና ጀግና ነሽ💪የሰማዩ ፍርድ ተማምኘ በምድር ያሻቸውን እንዲያደርጉ አልፈቅድላቸውም !! ምርጥና ተገቢ አባባል አቦ ይመችሽ❤
ሁሌ የኢትዮጵያ ፊልም ማየት የሚያስጠላኝ በጎ ከሚያደርጉት ሰወች ይልቅ ሴራ ሚበዛበት ብቻ መሆኑ ነው።
ዋው የጠበኩት ፊልም ❤❤❤❤❤❤
ጀግና የጃቸው አገኙ
Bexa yemastemer film new😍😍😍😍
ጀግና ሴት ብድር በምድር ሲሆን ነው ደስ የሚለኝ
የማች እሂት ጀገነነት
የሰማዩን ፍርድ ተማምኜ በምድር ያሻቸዉን እንዲሆኑ አልፈቅድላቸውም።ምነው የዚህ አባባል አቋም ለኔ በተሰጠኝ?😢😢
ግን ልክ ሲገለው እጁ ተጠልጥሎ ነበር ከገደለው በዋላ ደግሞ እጁ አልጋ ላይ ነበር እረ ጎበዝ ወዴት እየሔድን ነው በጣም እየወረዳቹ እኮ ነው
አያምርም መጨረሻው
ጐበዝ እህት አራዳነች
Anchi degmo betam kefash .
Sew yezrawn nager muder lay naw yemichdew okay
ጀግና ሴት መጨረሻው የተመቸው በ like❤
"የሰማዩን ፍርድ ተማምኜ በምድር እንደፈለጉ እንዲሆኑ አልፈቅድላቸሁም" የሚለውን ቃል ወድጀዋለው!
እኔ ግን ልጀን በጀራ አባቷ እዳታድግ ብየ አላገባም ብዬ ልጀን እያሳደኩ ነው ❤❤ በጣም ነው የምፈራው አላቅ ልጀ ውድም ወይም እህት ያስፈልጋታን ግን ደግሞ ልጀን በጀራአባት ማሣደግ አልፈልግም
አይዞሽ አትፍሪ ኢሻአላህ መልካሙንይሰጥሻል ደሞከቤትአችካለሻት ችግርየለውም
Ayzosh hulom metfu aydelem😍
ልክ ነሽ እኔም እየፈራሁ ነኝ ከኣንድ መወለድ ነበር ምፈልገው ግን ወንዶች እደቃላቸው አይደሉም ተለያየን
ዋናው ልጅ እናቱ ስትኖርለት በጣም አሪፍ ነው።
የምር ግን እጀራናት እዲህ ታረጋለች እኔ ግን አላደርግም አምላኬ ሆይ ልቦናዬን አትለውጥብኝ😢
ጥሩዎች ቢኖሩም ግን የእንጀራ እናት ኡፍፍ😢😢
አይይይይይ እቺ አለም ደሀ ከሆኑ ችግር ሀብታም ከሆኑ ችግር
ምርጥ አጨራረሽ ነው ህግ የሌለበት. አገር የገደለ መግደል ነው ወንጀል አይሰፋፋም ሰው ሰገል እራሱም እንደሚሞት ያቀዋል
ወላሂ ወላሂ እኔ ልጂ ያለው ባል ባገባ እንደልጄ አድርጌ ነበር የማሣድገው ወላሂ 😢😢😢
ጡሩ አስተሳሰብ አለሽ አንችን ላኔ ቢያረግሽ ብየ ተመኘሁ ወላሂ
ይህማ አንችን ላግባ
እኔም ወላሂ በሌም ወድጄ ልጁን አልጠላም በፍፁም
አላህ ለሁላቺንም ጥሩ ልብ ይሥጠን 😥
❤❤❤❤❤
እንዲአይነትእህትፈጣርያብዛልን❤❤
በቀል እና ለገንዘብ ብሎ ሚስትን ማበደር በቃ ፋሽን ሆነ ኤጭ 😭😭😭
የሙዋች እህትን ደም መላሽ ብዬሻለው
የመጨረሻም ክላሲካል በፊልሙ መሃል መሃል ቢገባ የበለጠ ስሜት ይሰጥ ነበር! anyway አሪፍ ነው በርቱ
የእንጀራ እናት ስም ሲጠራ እንዴት እንደሚያንገሸግሸን እህህህህህህ
😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም እናታችን ሰትሞት አምሰታችንም ከቤት ወጣን አባታችን እዳያገኝን እዳናገኝዉ ምክንያት እየፈጠረቺ አለያይታን ቀረቺ😢😢😢😢😢😢
እህ የኔ ወድ አብሸሪ የእናት ሞት ጎደሎው ብዙ ነው በቻ እህህህ😭😭😭😭😭😭@@HuluagershTeshale-hb6gc
የኔ እድል😢😢😢😢😢@@HuluagershTeshale-hb6gc
ጀግና ነሽ አቦ ተመቸሽኚ
ግን መጫረሻዉ ጥሩ ቲሚህርት አይሰጥም
እህትየውን አላማድነቅ አይቻልም ደመላሽ
ልጂ ልጂነው እፉየ ያረቦቹን እናሳዲጋለን እኳን የባሌን ልጂ
እህትየዋ ዋውውውውው ጀግና እኔም ብሆን እንዳንቺ ነው የማደርግ❤❤❤❤❤❤❤❤
echin yemitanebuu bemulu fexari yelibachihuni mashati yifeximilachihuu
ቢዘገንንም
ግን ጉደኛ ፊልም ነው