ገና ያስጨንቁናል! አሜሪካ ለራሷ ስታስብ ዓለም ለምን ተጨነቀ? ትራምፕ የተማሩትን ኢኮኖሚክስ እየተገበሩት ነው!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- ትራምፕ እና አዲሷ አሜሪካ ምክንያታዊ ያልሆነ ማንኛውም የአስተዳደር ወጪ እና የውጪ እርዳታ አይኖርም እያሉ ነው። የአሜሪካ ውሳኔ ከሃብታም እስከ ድሃ ሀገራት አስጨናቂ ሆኗል!
ወደኋላ ከተመለከትን ትራምፕ የመጀመሪያ ድግሪ ወደያዙበት የኢኮኖሚክስ አስተምህሮት እያዘነበሉ ይመስላል! እስቲ የኢኮኖሚ ውሳኒያቸውን እንመልከት....
Thanks
Thank You!
Thank you wase
ልክ ነህ አሜሪካ መብቷን ስተገብር እኛ መጨነቃችን አይቀርም: ሃያል ያስባላት የሷ ጥገኛ መሆናችን አይደል።
ሀሀሀተሀሀሀ❤
I was waiting for your analysis, but it's not enough analysis. Please explain to us the effects on the domestic market besides employment creation and its donation contribution to other NFOs working in Ethiopia..
usaid ከወጣ ተገላገልን እራሳችንን መቸላል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልክ ነህ ..ከዚህ በፊት ሲባል የነበረው እና ዛሬ ሲቋረጥ ደግሞ ሌላ ጥያቄ ..
Bealmachim andeya Ethiopia nat.rediat Rediat Redati.serh hidu 😂😂😂
አረ ዋሴ: 57 አመት እኮ እንኳን እውቀት አጥንት ያረጃል።
በነገራችን ላይ ያን ሁሉ ሀብት አሜሪካ ስትበትን ያለምክንያት ነው ብክነት ነው ብለን ካሰብን ተሳስተና ዛሬ እነ ትራምፕ ያሰብትን የቀደሙ መሪዎች በተሻለ ያስቡታል ማስቆምም ይችሉ ነበር ግን ያ ድርጅት ሲመሰረት ስደተኛ በገፍ ሲገባ እስከመች USAID እንደሚቆይ እና ምን ያክል እንደሚያስፈልጋቸው ቀድመው ያቁት ነበር አሁን ጊዜው ስለደረሰ ነው ነገሮችን ኦርደር እያደረጉ ያሉት የኢኮኖሚ ጉዳይ ብቻ አይደለም🙏
ዋሴ Thanks.
ኢኮኖሚያዊ ውሳኔውን እያጧጧፉ ያሉት ከጀርባ ድብቅ ፓለቲካል ሞቲቭ ሳይኖራቸው አይቀርም!!!
ከአለም 1ኛ የሆነች ሀገር እየረጨች የነበረውን ሀብቷን ሰብስባ ከ በሶላር ሲስተማችን ውስጥ ካሉ ሌሎች ኤልየን ሀብታሞች ጋር ለመፎካከር ነው ታዲያ ?
further search አደርጋለሁ ቆይ።
የነቀዘ ስንዴሽን ውሰጂ እንዳላልን ፊቷን ስታዞር መጨነቅ ጀመርን እውነታው ማመን ነው።