አወል የልጃችንን ፃታ ሲያውቅ የተሰማው ስሜት❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ ปีที่แล้ว +654

    ይህቀን የናፈቀው በላይክ አሳዩኝ ማሸ አላህ😢

  • @chfh4793
    @chfh4793 ปีที่แล้ว +165

    ሴት ናት ባሁኑ ሳአት ቤተሰብን አገታቸውን ቀጥ የምታደርገው የምታድግ ልጅ ይስጣችሁ 😍😍😍🤲🤲

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz ปีที่แล้ว

      በጣምውላሂ

    • @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ
      @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ ปีที่แล้ว +5

      አወንባሁኑስአትሴትነውጥሩውወዶቹአድረቅሁነውብናን።በነገራችንላይወዶችሁሉምናቸውወድእሚፈልጉትየኔምባለቤትእድህነበረያለው።መሽአላህብለናን።ወደታእስከጀነትይሁንላችሁ።ሀይንአላህይጠብቃችሁ

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      እይወላ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@zainasied615 ደምሪኛ

  • @ter2065
    @ter2065 ปีที่แล้ว +74

    እኔም የ3ወር እርጉዝ ነኝ ዱአ አርጉልኝ አላህ ጤነኛ ልጅ እድሠጠኝ

    • @ydy3072
      @ydy3072 ปีที่แล้ว

      አላህ ሙሉጢናያለሁ ሶሊሂየሆነልጂይወፍቅሽሁቤ

    • @abaytube1595
      @abaytube1595 ปีที่แล้ว

      ሆድሽ እንዴት ነው እኔ አራተኛ ወሬ ይዧለሁ ምንም ሆዴ ላይ ለውጥ የለም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@abaytube1595 ደምሪኛ

    • @emutube2300
      @emutube2300 ปีที่แล้ว

      በሰላምለመውለድ ያብቃሽ ❤

    • @thufeekbirhanu305
      @thufeekbirhanu305 ปีที่แล้ว

      አላህ በሰላም ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ የሚወለወዉም ልጅ እናቱንና ዲኑን የሚጣር አላህ ያድርገዉ

  • @mahaletbeyene9116
    @mahaletbeyene9116 ปีที่แล้ว +80

    ማን ነው ከስደት ወጥቶ እደዚ ኑሮ የናፈቀው😢😢ትዳራቹ ይባረክ ኣይለያየቹ❤ ጋይሶች ደሙሩኝ እስከ

    • @amrmohammad7289
      @amrmohammad7289 ปีที่แล้ว

      እኔበተለይ ኢሸአላህለወደፊት😢

    • @ዘይነብ-ወ9ዠ
      @ዘይነብ-ወ9ዠ ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢እኔ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ​@@amrmohammad7289 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@ዘይነብ-ወ9ዠ ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ

  • @sayedhussen-rb4ml
    @sayedhussen-rb4ml ปีที่แล้ว +99

    አወልና ሥአድን የምትወዱ 👍👍

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 ปีที่แล้ว +18

    1ረሀ ትርግም እረፍት
    2 ቡሹራ ቱርግም ብሰራት
    3 ሲድራ ትርጉም ጀነት ውስጥ ያለች ዛፍ
    አላህ ለኛም እይን ክብር ይሰጠን ወልደሽ እቀፊ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @susususu7128
    @susususu7128 ปีที่แล้ว +143

    ላስመርጥሽ ነው ከነ ትርጉሙ
    1ሉና ትርጉሙ ጨረቃ
    2ኢብቲሳም < ፈገግታ
    3አሊን

  • @stube3350
    @stube3350 ปีที่แล้ว +3

    የአለማቱ ጊታ ክብርና ምሰጋና ይገባው እኔም ሳላሰበው ከሰደት መልሶኝ የምፍልገውን ቆንጅየ ሴት ልጅ ሰጠኝ አልሀምዱሊላህ አሁን 3 ወር ሁኑታል ልጅ ለምትፍልጉ ሁሉ አላህ ይሰጣችሁና ደሰታውን እዪት እኔማ ሰተኛም ንፍቅ ነው የምትለኝ ሺኩርን ያርብ

  • @yebabo
    @yebabo ปีที่แล้ว +6

    እኔም የ 4 ወር ነብሰጡር ነኝ በዱአችሁ አትርሱኝ አሏህ ጤነኛና መልካም ልጅ እንዳረግልኝ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +179

    ዩስራ አወል ብያለሁ እኔ የተመችዉ ላይክ❤

    • @emuabukitube5400
      @emuabukitube5400 ปีที่แล้ว +1

      እኔራሱ ልል ነበር

    • @sartt4348
      @sartt4348 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ብያለሁ

    • @ኡሙአሚር-ለ4ቘ
      @ኡሙአሚር-ለ4ቘ ปีที่แล้ว +1

      ኢማን አወል በሉዋት

    • @semira8296
      @semira8296 ปีที่แล้ว +1

      የልጄን ስም አታባዙብኝ

    • @halimaseid1023
      @halimaseid1023 ปีที่แล้ว +1

      ​@@semira8296 የኔ ውዲ😂❤

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 ปีที่แล้ว +185

    እንደኔ ማን ነው ስደት የሰለቸው 😢

  • @ZahraZahra-ti9tg
    @ZahraZahra-ti9tg ปีที่แล้ว +65

    ማነው እደኔ ሲጠብቅ የነበረ ስወዳቸው ❤❤❤❤

    • @fatumakebed6771
      @fatumakebed6771 ปีที่แล้ว

      The Most Influential Persons Jawar Mohammed and Bekele Gerba On Ifxar
      Today,s Best photo
      ❤❤❤❤❤❤
      #bestphotochallenge
      #BestPhotographyChallengeio
      #picturechallenge
      #photo
      #challenge
      #photographychallenge
      #picture
      #picoftheday
      #photographer
      #photoshoot
      #photochallenge
      #PhotoEditingChallenge
      #ChallengeChallenge

  • @ekru287
    @ekru287 ปีที่แล้ว +64

    ፆታ ምናምን አትበሎ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ ጤነኛ ልጂ ሷሊህ የሆነ ለኡማው የሚጠቅም ልጂ እድሰጣችሁ ዱአ አርጉ ወንድ ሴት ሁሎም የአሏህ ስጦታ ነው

    • @taybat8805
      @taybat8805 ปีที่แล้ว

      ትክክል ዴስይላል አላየ የሰጠውን መቀበል

    • @ድካምብቻ-ዘ9የ
      @ድካምብቻ-ዘ9የ ปีที่แล้ว

      በጣም ወላ

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      በትክክል ዋናው እሱነው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@taybat8805 ደምሪኛ

  • @Ffffffff7552
    @Ffffffff7552 ปีที่แล้ว +1

    በአወል እናት ስም አዉጡላት ማሻ አሏህ ተባረከረህማን ጤናማ ሷሊህ ልጅ ያድርጋት ለቤተሰቧም ለዲኗም ለሀገሯም ጠቃሚ ያድርጋት

  • @fatumaediris4027
    @fatumaediris4027 ปีที่แล้ว +73

    የስአዲ አለባበስ ሁሌም ይመቸኛል ማነው እደኔ የሚመቸው👍

  • @Amewollo
    @Amewollo ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ የወደደው ቢሆን እጂ የመጀመሪያ ልጁ ሴት አትሆንም ብለዋል ስለዚህ እንኳን ደሰረ አላችሁ ኮሜት መኮመት አልወድም ስለዚህ ስሟን አትዋ ያውጣ የምን ኮሜት ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @sadasa5470
    @sadasa5470 ปีที่แล้ว +12

    ❤ ፊርዶስ አወል ❤ በሉዋት አላህ ጤነኛ ልጅ እናት አባታን ኡማውን ጠቃሚ ልጅ ይወፍቃችሁ እኛንም አላህ ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን የመዳም ባጃጆች

  • @sumeshkurupp2279
    @sumeshkurupp2279 ปีที่แล้ว +1

    ሰአዲዬ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ስም ላውጣላት ሶብሪና አወል ብያታለሁ ትርጉሙ የተረጋጋች መስለኝ ካልተሳሳትኩ የሚስማማ ላይክ ያርጉ

  • @luluwello1583
    @luluwello1583 ปีที่แล้ว +11

    መጀመሪያ እንኳን ደሥ አላችሁ እኔም ምኞቴነው ልጅ ስደት ቢለቀኝ ዱአ አድርጉልኝ
    የልጆች ሥም የሤት
    ፍኢዛህ ትርጉም ስኬታማ የሀበለፀገች ድል አድራጊ
    ፍርዶስ ትርጉም የአትክልት ጀነት
    ዘኢብ ውበት
    ለኢዳ ትርጉም ተሥማሚ
    የተሥማማች በላይ አሣዩ

    • @fatlmaabdu6733
      @fatlmaabdu6733 ปีที่แล้ว

      ከውሰር ደስ ይለኛልግን ትርጉሙን አላቀውም ካወቅሺው ሹክ በይው

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 ปีที่แล้ว

      @@fatlmaabdu6733 ጀነት ውስጥ የሚገኝ የውሀ ጉድጓድ ስምነው ውደ

    • @fatlmaabdu6733
      @fatlmaabdu6733 ปีที่แล้ว

      @@luluwello1583 አመሠግናለሁ ውዴ

  • @umumuhtartube1
    @umumuhtartube1 ปีที่แล้ว

    ኢማን በሏት የመጀመሪያ ሴትልጂ የጀነት በር ትከፍታለች ማሻአላህ አለህ በስላም ወልደሽ እምስሚ ያድርጋችሁ የተመቼው ላይክ

  • @lulumohammed4070
    @lulumohammed4070 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ሴት ልጅ ናት ለናትና አባቷ ጠቃሚዋ ደስ ይላል 😘😘😘

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +80

    ማንኞዉም ወንዶች የመጀመሪያ ልጅ ወድሲሆን ደስይላችዋል ደሞ አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነው እኳን ደስ አላችሁ 😊😊እኔም ደስብሎኞሎ የናተ ደስታ ❤

    • @hayutube2284
      @hayutube2284 ปีที่แล้ว +4

      ሰአዳእኔምርጉዝነኝድአርጉልኝ

    • @aminathussen2294
      @aminathussen2294 ปีที่แล้ว +2

      ዩስራ ብያለሁ እኔ ስሟን ❤

    • @أمحذيفة-ر3ك
      @أمحذيفة-ر3ك ปีที่แล้ว +3

      ወድምሊሆንይችላል ዶክተርችእዳሉትአይደለም ዋናዉጤንነቶነዉ በሰላምአሏህይገላግልሽ

    • @HgHg-qp3te
      @HgHg-qp3te ปีที่แล้ว

      ❤❤❤ማሻአላህሰአድአላህበሰለምይገልግልሽማማየ

    • @susuan8217
      @susuan8217 ปีที่แล้ว

      ኢጂ ምንም ሙድሽ አይጥም ምንወይነት ስርፕረይዝነው አላወቅሽበትም

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
    @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ ปีที่แล้ว +4

    በአወል እናት ስም ሰይሟት ማሻአላህ አላህ በሰላም የምትወለድ ያድርጋት

  • @ሱበሀነክ
    @ሱበሀነክ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህቴ አላህ በስላም ይገላግልሺ ተወልዳ የምንል ያድርገን ያርብ ስሟን ስልዋ አወል ብያታለሁ አደራ የኔን ምርጡ አባትየው ነግሬሀለሁ።

  • @rahemarahema3201
    @rahemarahema3201 ปีที่แล้ว +71

    ለልጃችሁ ስም❤ሂራ❤ በሏት ኮሜቴ ላይክ አርጉ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 ปีที่แล้ว

      እኔ መነሳ አወል ብያለሁ

    • @emubilaltube
      @emubilaltube ปีที่แล้ว

      ትርጉም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@meditishu8014 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@emubilaltube ደምሪኛ

    • @hanizamareg1026
      @hanizamareg1026 ปีที่แล้ว

      የልጄ ስም ነዉ

  • @aldhaid8722
    @aldhaid8722 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ነው አብሸሩ ሴትም ሆነ ወንድ ጠቃሚ ነው ሁሉም አላህ ጤነኛ ልጂ ይሰጣችሁ አድጋ እምጠቅም ያድርግላችሁ የኔ ምርጦች

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 ปีที่แล้ว +4

    አልህምዱሊላህ በማርገዝሽ ደስ ብሎኛል አላህ ጤነኛ ልጅን ይወፍቃቹ ❤

  • @ኢክራምሰለምቴዋ-ጰ5በ
    @ኢክራምሰለምቴዋ-ጰ5በ ปีที่แล้ว

    የሩቅን ሚስጥር የሚያቀው አላህ ብቻነው ዶክተር ብዙምአያሳምንም የሩቅን ገይብ አዋቂው አላህ ነው ብዙሰዎችአሉ እንደዛ ተብለው ሲወለዱ ግን ሌላ ይሆናል እኔ እህቲ ሁለት ናቸው ብለዋት አንድ ወለደች ገና15ቀን ይቀርሻል ብለዋት ቤት እንደገባች ወለደች ስለዚህ አላህነው አዋቂው ጤነኘ ልጅአላህ ይስጣቹህ በዲኑ የሚቆረቆር

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo ปีที่แล้ว +3

    ልጅትዋ አድጋ ይህንን ታያለች እናም ወንድ ቢሆን ደስ ይለኝነበር አትበል አወል ልጅ የአላህ ፀጋ ነው

  • @መሲየናቷልእልት
    @መሲየናቷልእልት ปีที่แล้ว

    ሀናን በሏት በዚህው አጋጣሚ አላህ ያስወልድሽ ስአድዬ በጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @EA_ግሬስ
    @EA_ግሬስ ปีที่แล้ว +5

    እኔም ማርግዥ አማርኛ ክመዳም ቤት አውጡኛ ስም ሱመያ በያት ስአዲ ማሻአላህ ስውዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Habeshwt
    @Habeshwt ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በሰላም ተፈረጂ ግን ምን እደሚባል አላውቅም ብቻ ሰላም ሁኑ ልጃችሁን ሳሊሀ ወይም ፍርዶስ ወይ መሪየም በሏት በጣም ደስ ብሎኛ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ልጅ ወልጄ የማቅፍበት ቀን ናፍቆኛል ብቻ አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር

  • @zahraatopia9955
    @zahraatopia9955 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ቀን እኔም ይናፈቀኛል አይሰደት በሀገራችን እሪዝቃችንን ያድረግልን ያረብብብብ

  • @ኢቶጲያለዘላለምትኑር
    @ኢቶጲያለዘላለምትኑር ปีที่แล้ว

    አወል ግን የከፍህ ትመስላለህ ለሁለተኛ ወድ ትወልዳላችሁ ኢሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @ሀዩነኝያአባቴልጅ
    @ሀዩነኝያአባቴልጅ ปีที่แล้ว +3

    ወለሂ ይህ ቀን ናፈቀኝ ነበር አለህ በሰለም ለእነትነት እና ለአባትነት የብቀቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    ማሻአላህ መብሩክ ሀያቴ ሰሟ ደግሞ ሂዋ ወይም ሂባ በያት ትርጉሙንም እይ ኢሰላማዉይ የልጆቺ ሰም ላይ ገብተሺ❤❤❤❤😊

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 ปีที่แล้ว +11

    እንኮን ደስ አላችሁ አላህ ሶልህ ጤነኛ ልጂ ያድርግላችሁ
    ዩስራ ወይም ሶብሪና በሎት ለወደፊት ልጀ ኢንሻ አላህ

  • @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ ปีที่แล้ว +1

    ወድ ሆነ ሴት የኛ ምር ጫ አይደለም አሏህ ስጦታ ነኢማ ናቸዉ ዋና ጤነኛ ልጂ አሏህ ያድርግላችሁ

  • @zenabali9131
    @zenabali9131 ปีที่แล้ว +8

    ባልቴት ይመሥል አፏን ይዛ የምታወራው ይቅር የምትሉ ላይክ😊

  • @ፋፊቢንትሀሠን
    @ፋፊቢንትሀሠን ปีที่แล้ว

    እኔምጠብቄነበር ሴትእደምትሆን ስአዲይ እንኳን ደሳላችሁ🎉🎉🎉🎉 በይለልጁሽ. እኔም በቅርብ ሀገር እመጣለሁ ለዚህ ቀን ያብቃን ስምላልሽው ሉሉ
    ሀጂራ
    ዩስራ
    ከነዚህምርጭ

  • @neimahalaba3921
    @neimahalaba3921 ปีที่แล้ว +10

    ሰድና አዎል ኡከደሰለቹ እኔም እሩጉዝናኝ 6 ሆኖኛል እኔማ የሴትለጅ እናት ልሆንኖ በአለህ ፍቀድ እሸአለ ዱአ አድርጉልኝ

  • @የሽየእማየየአባየቀበጥ
    @የሽየእማየየአባየቀበጥ ปีที่แล้ว +1

    ያሲሚን በሏትኝ ያሲሚን ማለት የጅነት አበባ ማለት ነው እናትነት አባትነት በጣም ደስ ይላል እኔም ወልጅለሁኝ ባሌም እኔም ስንጠብቅ የነበርው ምኞታችነም ሴት ነበርች ግን አለሀምዱሊላሂ ለአላህ ምስጋና ይገባው ያሰብነውን አላህ ሰጥቶናል ሴት ልጅ ሰቶናል ስሟም ሊዛ ትባላለች ስም ያወጣው አባቶ ነው ❤❤❤❤❤ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ ስአድ

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 ปีที่แล้ว +3

    እነዝህን ልጆች ስወዳቸዉ ያረብ አላህ ይጠብቃቸዉ አላህ የሰጣችሁን ተቀበሉ ማሻአላህ ❤❤❤

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ሴት ከሆነች አወል በእናቱ ስም አወየጡላት ስማን

  • @zdfamily9439
    @zdfamily9439 ปีที่แล้ว +5

    እኔም መወለጃየ ደርሷል ዱአርጉል
    እሻአላህ ሣምንት ፆታወን አወቃለሁ እነግራችሁሗለሁ እሩፋይሌን በመጫን አበርታቱኝ❤❤

    • @okok8293
      @okok8293 ปีที่แล้ว

      አላህ በሰላም ወልደሺ የምታቅፊያድርግሺ

  • @hsb712
    @hsb712 ปีที่แล้ว +2

    ስአዲ እና አቦል እካን ደስ አላቹሁ እኔ ክርስታን ነኚ መክያ ወይም ነጃት በላት በጣም የምወደዉ ስም ነዉ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว +55

    እኛንም ከስደት መልስ አላህ የሀላልን ጣፋጭ ሂዎት ይወፍቀን ያከሪም ያረዛቅ ያቃድር

  • @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ
    @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ በሰላም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
    ሲሀም
    ነሲሀ
    ሰላም ወልዶ ለማቀፍ ያብቃችሁ ሁሉም የአሏህ ስጦታ ነው

  • @aishaahmad1099
    @aishaahmad1099 ปีที่แล้ว +90

    ያሰሚን በሎዎት
    የጀነት አበባ ማለት ነው❤❤

  • @zahrazaher5352
    @zahrazaher5352 ปีที่แล้ว

    ሁሉም የአላህ ስጦታ ነው እንደልክም ዋናዉ ጤነኛ መሆን ነው ሰአድ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም የብቀሽ

  • @ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ
    @ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ ปีที่แล้ว +4

    ሴት ብወልድ አወጣላት አለሁ ብየ የተመኘሁትን ስም ልስጣችሁ አውጡላት ዩስራ በሏት ውዶቼ

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
    @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሰአዲ &አወል እልፍፍ መብሩክ ውዶችየ አላህ ሶሊህልጂ ይወፍቃችሁ ኢሸአላህ በሰላም እምትወልጂ ያርግሽ ሰአዲየ

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ እናትነት ልዩ ስጦታ ነው አላህ በሰላም ይገላግልሺ

  • @ሂበቲነኝየረሡልዓማና
    @ሂበቲነኝየረሡልዓማና ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ስሟን ሮማይሳ ወይንም ረዋን በሏት❤❤❤❤❤

  • @madinaumusara5962
    @madinaumusara5962 ปีที่แล้ว +4

    ሰብሪና አወል በያት ኢንሻአላህ አላህ ሳሊህ ልጅ ያድረግልሽ ሰላም ውለጅ ሰአድ

  • @zuzumahemmde2983
    @zuzumahemmde2983 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እኔም እርጉዝ ነኝ ሴት ትሁን ወንድ አላቅም ለኢድ ሀኪም ሄጄ አያታለሁ እና ሴት ከሆነች ሰብሪና በሏት እኔም እንደዛ ነው የምላት ወንድ ከሆነ አባቱ ነው የሚያወጣለት እና ሰብሪ በሏት❤❤❤❤

  • @kedirasresie7050
    @kedirasresie7050 ปีที่แล้ว +5

    ሂክማ አወል ብያትአለሁ አላህ ሠላማችሁንያብዛው ውዶች❤❤❤በርቱአብሽር

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 ปีที่แล้ว +1

    ሙክሲና ወይም ሲሀም ፣አሲና፣መህራ እነዚህ ደስ ይሉኛል

  • @zuhabudamtovlogs2281
    @zuhabudamtovlogs2281 ปีที่แล้ว +11

    መሸአላህ
    ስም ሂክማ አውል በሏት👌 የተመቻችሁ ላይክ አረጉ👍

  • @ሀያትወለየዋ-ረ6ከ
    @ሀያትወለየዋ-ረ6ከ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሠአዲ በሠላም ለመዉለድ ያብቃሽ

  • @zuzu-h1q
    @zuzu-h1q ปีที่แล้ว +3

    ሱመያ በያት አላህ ጤነኛ ልጁ ይስጥሽ

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በሰላም ወልዴሽ የምታቅፊ ያዲርግሽአላህ ጤነኛ እና ሷሊህ ትሁን እላችሁሱመያ አወል በሏት

  • @medna5856
    @medna5856 ปีที่แล้ว +28

    ወላሂ ጤነኛ ልጅ ብቻ ይስጣችሁ ወንድ ሴት ያላህ ስጦታ ናቸው ልጆች

  • @haiketube1081
    @haiketube1081 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ እኔም የመጀመሪያየ ሴት ነች በጣም ነበር ሴት ምፈልገው ባሌ ወንድ ነበር ስሟ ወርዳ አልኳት ትርጉሙ ፅጌረዳ ማለት ነው ሱረቱ አልረህማን ላይ አንቀፅ 38 ላይ አለ❤❤

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 ปีที่แล้ว +22

    ወላሂ እኔም የማረግዝበት ቀን ነው የናፈቀኝ😢😢😢

  • @زهرهياسين-م3ظ
    @زهرهياسين-م3ظ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሰአድና አወል በጣምነው የምወዳችሁ ከውለት አወል ወይም ፈራሀን አወል ❤️❤️🥰🥰

  • @አኢሻነኝየእናቴናየአባቴል
    @አኢሻነኝየእናቴናየአባቴል ปีที่แล้ว +5

    1 ሂክማ
    2 አኢሻ
    3 መሬም
    4 ሩቅያ
    5 ሱመያ
    6 አቲካ
    ከነዚህ አንዱን አውጡላት
    በሰላም ወልደሽ ለመሳም አላህ ያብቃሽ እህት

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

      😢ስሜእሩቂያ እስኪአቆላምጡኝ😢😂😂😂

  • @sa-wx3eq
    @sa-wx3eq ปีที่แล้ว

    እርግዝናሸ ደሥ ሲል ሸክፍ ያለ ማሻአላህ አዳንዶቹ ከፈራቸው ፊታቸው ያባብጣል

  • @hayu9963
    @hayu9963 ปีที่แล้ว +4

    ሀያት ትርጉም ሂወት ሂወቴ መቼም የማያልፍበት ምርጥ ስም

    • @merayammerayam5856
      @merayammerayam5856 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የልጀሥም ኸላሂሥወደው

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ ปีที่แล้ว +1

    እደ ሰአድየ አረገሸ ማርያምን እውነትከሆነ በጣምደስይላልውደ ለናትለአባቱ ለሀገሩ ጠቃሚ የሆነልጂ ይስጣችሁ🥰🥰

  • @zanibzanib4228
    @zanibzanib4228 ปีที่แล้ว +3

    ሳሚያ አዎል ብያተለው❤ በሰላም ትምጣ😂

  • @fatumaseid7608
    @fatumaseid7608 ปีที่แล้ว

    ባልና ሚስቶቹ በፍቅር አይን ስትተያያሉ አየሁ ማሻአላህ ተባረከላህ ልጃጅሁንም አላህ በሰላም ያምጣት

  • @chfh4793
    @chfh4793 ปีที่แล้ว +6

    አወል ወላሂ ባሌን ነው የሚመስለኝ ወሬው የዋህነቱ የልጀ አባት የት ነህ 😭😭😭😭😭💔💔

    • @yimamyimam8147
      @yimamyimam8147 ปีที่แล้ว

      ምነው የት ሂዶብሽ ነው

    • @chfh4793
      @chfh4793 ปีที่แล้ว +4

      @@yimamyimam8147 መከላከያ ሄዶ ሁለት አመቱ ከጠፍ 😭😭😭💔

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ ปีที่แล้ว +2

      ​@@chfh4793 አላህ ያምጣልሽ እህቴ እሱ አይቸግረውም ያገናኛችሁ

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز ปีที่แล้ว +1

      የኔውድ አላህ በሰላም ይመልሰው ያረብ

    • @chfh4793
      @chfh4793 ปีที่แล้ว

      @@بنتسعيد-ص7ز አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲😥

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ብያችሗለሁ ውዶቸ ሠድም ሖሽ አወል አላሕ የሰጣችሁን በደስታ ተቀበሏት እግዳችሁን እኔ የወድልጅ እናትነኝ ሴትልጅ አማቶቸ ስለላቸው ባሌም እሕትስለለው በጉጉት ይጠብቃሉ ሁሉቤተሠብ እኔግን ባከታታይ አራትወድልጅ

    • @emuseid3845
      @emuseid3845 ปีที่แล้ว

      ወለድኩኝ ማለቴ መጎጎት አያሥፈልግም

  • @ቲያነኝሙባረክሸጋእናት
    @ቲያነኝሙባረክሸጋእናት ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤ ወላሂ በወለዱ እያልኩ ምኞቴ ነበር እኳን ደስ አላቹህ ከልቤነው❤❤❤❤❤

  • @ልጓማ
    @ልጓማ ปีที่แล้ว

    ዋናው ጤነኛ ልጅ ያድርግልሽ በሰላም ሁለት ሁኝ ዶክተር ትክክለኛውን አያውቁም ግን አቀራርበው ይነግሩሻል እነሱ ባሉብሽ ከ15ቀን ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 ปีที่แล้ว +10

    እኳን ደሥ አላችሁ ማሮቸ❤❤

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ከሆስፒታል ስትወጭ ነግረሽው አርፈሻል እኮ ሰአድ ክክክክ አሳቅሽኝ ጊዜዋን ተናገረ ስትይ ሴት ነች አለ አወል
    እኔ በጣም አስቀሽኛል ሰርፕራይዝ አረጋለሁ አልሽው እና ነግረሽው እርፍ ክክክክ

  • @aaaaaad1311
    @aaaaaad1311 ปีที่แล้ว +3

    ዩስራ ብንት አወል❤❤❤

  • @mominamomina3704
    @mominamomina3704 ปีที่แล้ว

    መሽአሏህ እንኳን ደስ አላቹህ ግን ከይቅርታ ጋር አፍሽን የምትሸፈኝው ነገር ደስ አይልም ሰው ፊት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ปีที่แล้ว +9

    የኔ ውዶች እኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ እኛም አገር ገብተን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን፫ በሉ የመዳም ቅመሞች ምንም ይሁን ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@Hayat seid yimam ደምሪኛ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว

    የመጀመርያልጅ ሴትከሆነች ጥሩ እድል ታመጣለች ዋናውጤነኛ ልጅ ያርግላችሁ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว +4

    አንዴኛ ነኝ ላይክ አዲርጉኝ ሲቀጥል የ8ወር ነብሰጡር ነኝ ዱአ አዲርጉልኝ ሰላም እንዲወልዲ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว +1

      እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ

    • @user-vn2pc4RICH
      @user-vn2pc4RICH ปีที่แล้ว +1

      አላህ በሰላም ወልደሽ አቅፈሽ እምትስሚ ያርግሽ ማማዬ❤❤

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ነዉ
    ግን ሴትም ሆነች ወድአላህ ስጦታ ናቸዉ
    ሲጀመር ሃኪም ሁሉ አያቅም። ወድም ሊሆን ይችላል

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 ปีที่แล้ว +6

    አወል እና ሠአዲ በጣም ነዉ የምወዳችሁሁ እስኪ ሠብ ደምሩኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች

  • @zamzam372
    @zamzam372 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ በሰላም ይፈርጂሽ ሰአዱየ አወሌ እኩዋን ደስ አለህ 🎉🎉🎉አፍናን አወል ያስሚና አወል 😘😘😘

  • @fatum164
    @fatum164 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሩ እኮ የኔውቦች❤ በድጋሜ እኳን ደስ አላችሁ❤ሁለየም ደስታ አይለያችሁ እወዳችሗለሁ❤💕💕💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍

  • @Nejatsultan1351
    @Nejatsultan1351 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ዋናው ጤነኛ ልጅ መሆኖነው እጅ ወንድ እና ሴት መሆን ብዙም አሳሳቢ አይደለም አሏህ በሰላም ይገላግል🎉

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣምነውኮ የማያችሁ ማሽአላህ🎉🎉🎉 ❤❤

    • @محمدمحمد-ب2ص4ع
      @محمدمحمد-ب2ص4ع ปีที่แล้ว

      እ ምናቸው ይታያል ለነገሩ ቅል ግጥሙን አያጣ ያው ነሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@محمدمحمد-ب2ص4ع ደምሪኛ

  • @jamiladubai9443
    @jamiladubai9443 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ፍቅር ይታደሉታልጅ አይታገሉትም እስኪ በፍቅር ተስፋ የቆረጠ እደኔ😢😢😢

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይርዳን እህቴ እንኳን ደስ አላችሁ ❤

  • @helimetyoutube1042
    @helimetyoutube1042 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደሥ ይላል አላህ ደሞ በሰላም ወልደሽ ከልጃቹህ ጋ የምናያቹሁ ይሁን ኢሻአላህ አብሽሪ አወል ሴትም ብኳን ወናው ጤነኛ ልጂ መወለዶነው

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙ አለይኩም📚የአደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹💐💐

    • @neimatube1005
      @neimatube1005 ปีที่แล้ว

      እሽ ሊንክ ካለ ላኪልኝ

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث ปีที่แล้ว +2

    ዋናው ጤነኛ መሆን ነው ሴት ሆነ ወንድ የአላህ ስጦታ ነው ሁሉም

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስአላችሁ ማሮችየ ወልዳችሁ ለመሰም ያብቃችሁ

  • @HubiHubi-lm9tm
    @HubiHubi-lm9tm ปีที่แล้ว

    ሰአዲ አረገዘች እንዴ ማሻ አላህ ካየኋችሁ በጣም ስለቆየሁ አሁን ድንገት ቪዲዮችሁን ስከፍተው ሰርፕራይዝ ሆንኩ❤😂
    አሏህ በሰላም ወልደሽ ልጅሽን ለመሳም ያብቃሽ❤

  • @rihana5483
    @rihana5483 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ እኳን ደስ አላችሁ ምረጦቸ

    • @asiay8063
      @asiay8063 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ እኮን ደስእላቹህ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 ปีที่แล้ว

    ሴትም ትሁን ወንድ ፈጣሪ ጤነኛ ልጀ ይስጣችሁ በእውነት ዋናው ጤና ነው ሆ
    ሴት ልጀ ናት የቤተሰቦቿን ሸክም ተሸክማ ያለች

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ዋናውጤነኛልጂ መሆኑነው እንኳንደሳላቹሁ❤❤❤

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 ปีที่แล้ว

    መሻአላ ደስ ይላል ስሟን ከወለድሽ በሗላ ይወጣል አትቼኩይ