በሰበታ መካነ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ፍሬ ኃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ደቀመዛሙርት ሐምሌ 19 2013 ዓ.ም የቀረበ ቆሜ ወአጫብር ወረብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @fitsumlegesse9956
    @fitsumlegesse9956 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን
    የበረከት ቀን ነበር፡፡❤️❤️❤️#19

  • @mihreteabastatike4952
    @mihreteabastatike4952 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስታምሩ በገብርኤል

  • @fitsumgebremariam357
    @fitsumgebremariam357 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @achaberwerebtube1302
    @achaberwerebtube1302  3 ปีที่แล้ว

    amen amen fetari yesetelgn

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @lidetgebrel8008
    @lidetgebrel8008 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረሰን በጣም ደስ የሚል ነው ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ያብዛልህ፤ Yeqdus Gebirel Amlak Yetemesegene Yhun

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 2 ปีที่แล้ว

    ሙዝለል በቤተክርስቲያን አስተምሮ ልክ ነው ጥያቄነው መልሱልኝ የምትዘሉት ነገር ልክ አይመስለኝም

    • @ghanemcell5114
      @ghanemcell5114 2 ปีที่แล้ว

      ለኔም ጥያቄየነው አቀራርባቸው በጣም ሰልፍቸው ያምራል ወረቡ ቅኝቱ ሁሉ ጥሩነው አቀራርብ ላይ ግን በጣም ፈጠኑው
      መዝለልና መፍጠናቸው ጥያቄ ፈጥኖብኛል
      በቤቱ ያፅናልን

  • @ንቡረ_ዕድኤርምያስ
    @ንቡረ_ዕድኤርምያስ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው ታቦት ቆሞ ታቦቱ ጋ የተቀመጠው ሰው ምን ይሁን ብሎ ነው::እንደ ፈሪሳውያን ቀሚሱን አንዠርግጎ!ያሳዝናል