Carry on with your hard work at this age I am so proud of you. You are a good TH-camr and wiser I have a daughter the same age like you and she tried so many things as well and I am so proud of her because if you try there is so many opportunities you can do you are brilliant
right now is 11:30 I have work I have to get up at 3 AM. I live in America Chicago but I don’t mind staying up and watching your show especially your interview. I appreciate your hard work. You are the best I wish one day we get to talk.❤ God bless your mom and your sister all your family.🙏🏽
WOW. HE'S REALLY A LEADER!)THE COUNTRY NEEDS SUCH A POSITIVE LEADER AND DRIVER..THE COUNTRY WILL LOSE PRECISELY BECAUSE OF THE LACK OF A GUIDE TO LIFE BASED ON ACHIEVEMENTS WITH MODERN CIVILIZATIONS..
IT'S VERY NICE TO MEET A GUY AND IN GENERAL THE PRESENTER IS ALSO NICE LADY!) I LIVE IN RUSSIA MYSELF, AN ETHIOPIAN ACTOR HAS BECOME RUSSIFIED AND WE WILL DEFINITELY COME TO YOU SOMETIME. ETHIOPIA IS VERY RICH, BUT THE MAIN THING IS UNITY, TO BE A PATRIOT AND TO CATCH UP WITH THE DEVELOPMENT OF THE COUNTRY AND NOT LIVE IN A NEGATIVE AND IN THE DARK!!
ምርጥ ልጅ እንዲህ በጊዜ የባነነ ወጣት ያብዛልን 👏🏾
የትንሽ ትልቅ ቅመም የሆንክ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ❤❤🎉🎉
😂😂
❤❤
የልጅ አዋቂ በጣም ደስ የሚል ወዝ ያለው
የአራዳ ልጅ
love you
you are the best and most talented person ❤❤❤❤
Efi G በጣምነው የሚመቸኝ ግልፅነቱ ደስየሚል ልጅነው አንዳንድ የምቀኛ ኮሜቶችን እዳትሰማ በርታልን ጀግና ወድማችን
ኤፋ ምርጥ ወጣት የልጅ አዋቂ በርታ አላህ እናትህን እድሜ ከጤና ይስጥል 🫶👍👍
የልጅ አዋቂ አስተሳሰቡ ስረአቱ ሀገሩን የሚወድ ንግግሩ በሳል ነው አቦሰላምህ ይብዛልኝ😊
👍👍👍👍❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዴዉ ጀግና ወጣት ❤❤❤❤❤
የልጅ አስተዋይ ያስደንቀኛል ሁልግዜ ሳየው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የልጅ አዋቂ ነው UK ብዙ ጥሩ ቪዲዮ ሰርቷል እና እንደ ልጄ እወደዋለሁ :: ተባረክ በጥበብ ወልደው ላሳደጉህ ክብር ይገባቸዋል :: ግን የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ቢሆንና እድሉን ካገኘህ ወደ አገር ቤት ከመመለስህ በፊት ተማር አባ የተማረ አይወድቅም ...👌🙏 በተረፈ አዎን እህቴ ዘንድሮ በጥምቀት ምክንያት በየአገሩ ምን ያህል ሰው በውጭ አገር ተሰደን እንደምንኖር 😳 አይኔ ብዙ አየ ሰውን ስታዪ አገር ቤት የቀረ አይመስልም ... 😳
'አንድን ሰው ስራህ ምንድነው እያልሽ ደጋግመሽ ጠይቀሽው በትህትና ጥያቄውን ከዘለለው መመለስ አይፈልግም ማለት ነው በአደባባይ, ስለዚህ ወደ ሚቀጥለው ጥያቄ ትሄጃለሽ እንጂ እዛው ችክ አይባልም እሺ 🫤!!!
ወ ሬ ነገር ነህ ነሽ
እኔም ለሱ ጨነቀኝ
አባቴ ብዙ ስለ ታሪክህ አታውራ ኬዝ የሚባል ነገር አለ ወድሀለሁ በርታ
Efi የልጅ አዋቂ
ሥርዓቱ ራሱ በጣም ደስ ይላል። Tg የኢትዮጵያ ትንሳኤ በዚህ ተሳዳቢ ትውልድ ዘመን አይሆንም
Efi የልጅ አዋቅ ፈጣር ምታሲበዉን ሁሉ ያሳካልህ በርታ❤❤❤❤
ኤፍየ ጀግና በእውነት መጀመሪያ ጉረኛ ምናምን ብየ ነበር ኝ ውስጥህ የዋህ ነህ ሲገባኝ በርታልኝ ወንድሜ የምር ጎበዝ ልጅ ነክ
ጥሩ ህልም ያለው ወጣት ልጅ ስላቀራብሽ እናመሰግናለን አቤት የልጅ ጨዋታ አወቅናቱ
woooooow efi ማርያምን አራዳነትን ከጨዋነት ጋር አስተሳስረህ የያዝክ ጀግና ታዳጊ ነህ ይሜ bro
ጎበዝ ወጣት ነህ በዚህ እድሜህ ያለህ የልጅ ፍቅር በጣም ደስ ይላል
የአብዛኛው የአዲስ አበባ ልጅ እና እናት ታሪክ❤❤❤እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩ ተደሰቱልን❤❤❤
ኤፋዬ የልጅ አዋቃ በርታ ያሰብከው ቦታ ድረስ እናትክን ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ትዳርክ ይባረክ ልጅህን እግዛቤር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Efi በራሱ TH-cam channel ቤተሰቦቹን ያስተዋወቀን የምትሉት ላይክ
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብቅ
በጣም ጎበዝ አስተዋይ ልጅ ነው ከበፊት ጀምሬ ይቱቡን እከታተላለው እያዝናና አስተማሪ ቁም ነገረኛ ነው በርታ
ኤፋ ምርጥ ወጣት የልጅ አዋቂ በርታ እናትህን እድሜ ከጤና ይስጥል UK ብዙ ጥሩ ቪዲዮ ሰርቷል እና እንደ ልጄ እወደዋለሁ ተባረክ
እሄ ልጅ ስርአት ያለው ልጅ ነው ሶሻል ሚዲያ ላይ ከማያቸው ከሚመቹን ዪቱበር አንዱ ነው በርታ❤
ከልጅነቱ ጀምሮ ሰው አክባሪ ፍፁም ለውጤት የሚጥር ልጅ ስለነበረእና እናቱም በቅንነትና በከፍተኛ ጥረት ያሳደገችው አመለሸጋ መልካም ልጅ ነው እጅግ እናቱ ልትመሰገን ይገባታል የእርሷ የድካሟ ፍሬ በመሆኑ ገና ከዚህ በላይ ለትልቅ ቁምነገር የሚጠበቅ ባለራዕይ ወጣት ነው ያሳደገህ የየካው ሚካኤል ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ
እረ አተልጅ በጣም ነው የምትመቸኝ ባገኝክ ደስ ይለኛል❤
ምን ልትይው ነው የምታገኝው?😮
ኤፊያችን ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ቲክቶኩና ዩ - ቲዩቡ ተጨመላልቋል just ቋቅ ሆንዋል ስለዚህ ያንተ ፀዴ ነው እንዳትጠፋብን ከምር ታዝናናለህ ቀጥልበት Son.
ኤፊ የልጅ ማኛ በጣም ነው የማደንቅህ።
EFI ጎበዝ ልጅ 👏🏽👏🏽👏🏽
ቲጂ ግን ምንም ለቃለ መጠይቅ አትመቺም አትችይም ከቻልሽ ኮርስ ውሰጂ ጥያቄዎችሽ የተራ የሰፈር አጠያየቅ ለቻናሉ አትመጥኝም። ኤፊዬ ምርጥ ዩቲዩበር ከበፊት እከታተልሀለሁ ትችላለህ
አይባልም ትችላለች የሚቀራትም ካለ እየተማረች ትሄዳለች
አንተ ልጅ ስወድህ በማርያም ብስለትህ❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ የልጂ አዋቂ ምርጥ የሀብሻ ልጂ ሀገሩን የሚወድ በጣም የሚመቸኝ ልጂ ነው
ኤፊ ምርጥ ልጅ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ይመችህ❤😘
በጣም ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Efi G ብላቹህ ሰርች አድርጉ TH-cam አለው 🙏
Efi G ,The second Abel Birhanu with travel 👌🥰💪
ኤፊ ካንተ የምማረዉ ትጋትና exellent የሆነ ስራ ነዉ በርታ respect
እኔ ኮሜንት መስጠት ምፈልገው ነገር ቢኖር ሾ አቅራቢዎች ላይ ሶፍት የተባለ የለም ሆድ የሚያስብስ ጥያቄ ቢኖርስ ብሎ አስቦ ያዘጋጀ አንድም ሾ ላይ አላየሁም ብታስቡበት ባይ ነኝ🎉
ሁሌ የማስበው ነገር🙏
ቴጂ የኔ ውድ ሀይሚና ብሩኬን አቅርቢልን የኔ ጨርቃዎች❤❤❤❤❤
የልጅ አዋቂ ሀገሩን ወዳድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርታ ወንድሜ😘❤️
አሪፍ. ልጅ ለዛህ ሁሉ ደስ ሲል ...We love you ,You the best!!!!!!
ኤፊዬ አይዞህ እንድትጠነክር አድርጎሃል ።በልጅህ ደሞ ተክሰሀል።እኛም አኖድሀለን
በስመአብ ቲጂ ስርአት ያለውን ልጅ ጋበዝሽልን እናመሰግናለን ኤፊ ጨዋ የልጅ አዋቂ የኤፊ እኩያ ልጅ አለኝ እና የሚያቀርባቸው ነገር ሁሉ ፀዴ ነው ኤፊ ልጄ ይመችክ We love you 👏👏👏
ኤፊየ ይመችሽ ምርጡ ወድማችን በርች❤❤
ኤፊን አይቼ ነው የመጣሁት
I really love this guy and his a great person with positive attitude entertainer I wish him success wherever he goes in!!!
ኤፊቲ የልጅ አዋቂ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይስጥህ::
newou belesh newou tey tey Ayimeselegnem
ቲጂ ዳሎል ኢንተርቴይመንት ጋብዢልኝ
እፊ ፀዴ ! ገና ይሳካልሀል ምክንያቱም You are good men
የልጅ አዋቂ በርታ
የኤፊ ወዳጅ ነኝ ለይኩኝ
አሪፍደሥ ሚልበርታልን
ብዙነገር እንጠብቃለን
ዎውው ምዎዶዉ ልጅ 🙆🥰♥️♥️♥️
EFG ያራድዬ ልጅ👌
He is so quiet😢❤
ኤፋየ ጀግና ነህ በርታልን❤❤
በጣም ነው የምትመቸኝ🙌💥
አድናቂህ ነኝ ኤፊየ የኔ ጀግና ❤❤❤
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ልጅህንም ይባርክልህ ❤❤❤❤
ኤፊ ምርጤ 🥰🥰
Carry on with your hard work at this age I am so proud of you. You are a good TH-camr and wiser I have a daughter the same age like you and she tried so many things as well and I am so proud of her because if you try there is so many opportunities you can do you are brilliant
አአአ እኔ ኤፍን መከታተል ከጀመርኩ ቆይቶዋል ይለያል ስት ሀገር እየዞረ እያስጎበኘን ብቻ ላተ ቃላት የለኝም ወላሂ ከዘር ከሀይማኖት የፀዳክ ሀገር ወዳድ የልጅ አዋቂ ባለህበት ከነ ሚስትክ ልጅክ እናትክ እህትክ አላህ ይጠብቃቹ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ይመችክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
right now is 11:30 I have work I have to get up at 3 AM. I live in America Chicago but I don’t mind staying up and watching your show especially your interview. I appreciate your hard work. You are the best I wish one day we get to talk.❤ God bless your mom and your sister all your family.🙏🏽
Efuye ❤ jegna betam gobez new anten aycha new show yekeftkut we love you big respect
ጎበዝ። BRAVO !!!
እዉነትሽን ነዉ...!!
Efa in the house welcome back my home boy we love you god bless you❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ምርጥየ ልጅ❤
ኢፊየ ወንድማችን🎉
ልክ እንደ ዲ/ን ዘላለም ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌን ጋብዢልን
ምናባቱ ያረጋል ተረት እንዲተርት ነው?
@@Hagere739 ባለጌ
አይደለም ሔኖክ ሐይሌ ይቅርና ስንቱ እየመጣ ይለፈልፍብን የለ መምህር ሲያወራ መስማትን አግኝተ ነው!!!!!🤔🤔🤔🤔
@@Hagere739 አንተም አውርተህ ትደመጥ ይሆናል በዚ ጭምልቅናህ
The best young ethiopian youtuber is Efi ❤ am I correct ?
ያራዳ ልጅ ነው 🫶🏽
You are smart & decent young man,, I like watching your videos. God bless you 🙏🇪🇹
ትልቅ ሚድያ እንዴት ስፍት አታቀርቡም ልጁ እምባውን በጁ እየጠረገ እያያችሁ፣ ሰው ስሜታዊ ሆኖ ሊያለቅስ፣ ሊያስነጥስ፣ ሲስቅ ሊያነባ….ስለሚችል ሶፍት(tissue paper or box) አቅርቡ።
ጎበዝ ❤❤❤❤❤
Efi yena jegna betama yamwedke
BOSS... EFI GOD BLESS YOU... 👍👍👍💪💪💪🙏🙏🙏🙏
Efi eyayenew famous hone here we go Michaela ❤
WOW. HE'S REALLY A LEADER!)THE COUNTRY NEEDS SUCH A POSITIVE LEADER AND DRIVER..THE COUNTRY WILL LOSE PRECISELY BECAUSE OF THE LACK OF A GUIDE TO LIFE BASED ON ACHIEVEMENTS WITH MODERN CIVILIZATIONS..
😂😂😖🤷♂️
God bless you and your family❤️🙏🏽
ምርጥ የራዳ ልጅ🫡
ኤፍዬ ይምችህ የ አራዳ ልጅ!!!!
ደስ የሚል ልጅ
efi big respect
The one and only Efi ❤
ኢፋየ❤❤❤❤❤❤
ኤፋዬ💖💖💖💖💖💖💖
ቆፍጣና ወንድ ነው። በተለይ ትዳር ላይ በቃ እንደዚህ አይነት ወንድ ይመቸኛል። አቦ ይመችክ
He is so sweet 😊
የዩቲዩብ ስሙ ማነው 😊❤
Efi G
❤❤❤❤🎉🎉🎉 konjooò sewedeh erjem edemy temegnegnu
Efi betam enodeshalen berchi❤❤🎉
Efiiig boyyuu ur supporter man❤❤❤❤
Melkam awaki leje new!! Egziabeher edeme ketena ga yeseteh!!
ኤፊ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ezar yestek yelban nw yetnagrkew about tiktok
❤❤❤❤ ማኛ
አምላኬ ለኔ ቀን እንዳለህ አምናለው አንደ ዱባዩ ልጅ ሰፕራይዝ አድርገኝ ቀድመህ ለተቸገሩ ድረስላችሁ🙏
IT'S VERY NICE TO MEET A GUY AND IN GENERAL THE PRESENTER IS ALSO NICE LADY!)
I LIVE IN RUSSIA MYSELF, AN ETHIOPIAN ACTOR HAS BECOME RUSSIFIED AND WE WILL DEFINITELY COME TO YOU SOMETIME. ETHIOPIA IS VERY RICH, BUT THE MAIN THING IS UNITY, TO BE A PATRIOT AND TO CATCH UP WITH THE DEVELOPMENT OF THE COUNTRY AND NOT LIVE IN A NEGATIVE AND IN THE DARK!!