የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ታሪክ the story of kidist chrirstos samera

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 113

  • @dgyfugf6218
    @dgyfugf6218 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅድስት ክርሰቶስ ሳምራ ሆይ ለዳብሎስ ምህረት ሲለምን የራራ ልብሽ ለኒ ለሃጥያተኛ ልጅሽ ምሕረት መለመን ኣያቅትሽም እና ነብሲ ኣደራሽ ምሕረት ለምንልኝ ከአለም ንጉስ ገታችን መድህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እንደ ኩፉ ግብሪ ሳይሆን እንደ ምህረቱ ይሁንልን😢😢😢😢⛪🙏🙏👏

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እረዴት በረከቷ ይደርብን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ZufanNega-xn3te
    @ZufanNega-xn3te ปีที่แล้ว +8

    እናቴሆይ እኔን ሀፃተኘዋን ልጂሺን ከፈጣሪጋርአስታርቂኝ እኔ ሀፄያተኛነኝናአቤቱ ወዮታአለበኝ ነብሴተጨቃለች እባካችሁ ስለናታችን ሰለክርስቶስ ስምራሰላችሁ በፆለትአሰቡኝ ወለተሰላሴ አባቶች እናቶች ወንድሞች እህቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniDev-h9n
    @DaniDev-h9n ปีที่แล้ว +4

    እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሰምረ ለኔ ለ አፅያታኛው ልጅሽ ምህረትን ለምኝልኝ በረካት ረድኤትሽ ይዳርብኝ አሜን🙏

  • @LucyTeshomeGebriel
    @LucyTeshomeGebriel 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @ትግስት-ቸ7ጰ
    @ትግስት-ቸ7ጰ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ✝️✅🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    ❤️❤️❤️❤️❤️✝️✅✅አሜን 🤲🤲🤲

  • @حياهع-خ6ب
    @حياهع-خ6ب 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ከክፉ ነገር አንቺ ጠብቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LeyuMar
    @LeyuMar 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከትሽ ይደርብኝ

  • @Trrttt-i2x
    @Trrttt-i2x ปีที่แล้ว +1

    ❤አሜን አሜን አሜን አሜን የናታችንበረከቷየደረብን❤❤❤❤❤

  • @Sara-r4d3e
    @Sara-r4d3e 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርከቶ ይደርብን እሜን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Tasemaln Kidst Kirstos Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😍🥰💕🥹🙏🏾😇✝️✝️✝️

  • @mursidalam4370
    @mursidalam4370 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በረክታ ይሕደረና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TurigiZenebe
    @TurigiZenebe 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ክርስቶስ ሠምራ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @yenantw21
    @yenantw21 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እረድኤት በረከቷ ቃሎ ኪዷኗ አይለየን ሀገራችንን ሰላም ታደርግልን። በተለያየ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ቤት የራቁትን ትመልስልን።

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ปีที่แล้ว +11

    መዝሙሩ እድንሳማ አላደረገነም ተመስጦችነን ሰረቀን መምህርየ ለሚቀጥለው ድምፅ አይግባ...

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ላባታችን ቃለሒወት ያሠማልን በኡነት ለኔ ለሀጣተኛዋ ቅድቅት ክርስቶስ ሠምራ ወደ ፍጣሪ አማልጅኝ 😢😢😢

  • @MaryMary-vv2dk
    @MaryMary-vv2dk 8 หลายเดือนก่อน +3

    👏👏👏አሜን.አሜን.አሜን.የእናታች.የክርስቶስ.ሰምራ.በረከቷ.ምልጃዋ.ይደርብን😂😂😂

  • @مكيةالمكية-ص4م
    @مكيةالمكية-ص4م 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @aak9688
    @aak9688 8 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከትሸ አይለየኝ ከጌታሸ ከጌታየ ከአምላክሸ ከአምላኬ ከአምላክሸ አማልጅኝ

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ያድልልን እናቴ እመቤቴ ቅድሰት ክርሰቶሰ ሳምራ አኔን ደካማዋን ልጅሸን በምግባር በሐይማኖት አፅኝኝ ቤተሠቦቼ አሰቢያቸው አገራችንን ሰላምን ይሰጠን ዘድ ለምኝልን❤❤❤

  • @Aberash-fg9wh
    @Aberash-fg9wh 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
    እንደምወድሽ አንች ታውቂያለሽ
    እናቴ ሆይ ድጋሜ ገዳምሽን ልሳለመው እንባክሽን ፍቀጂልኝ
    ነገሮች ሁሌሉ አመቻችልኝ
    እኔ ደካማ እና ሰነፍ ነኝ ልጅሽ
    ምልጃሽ አይለየን 🤲🤲🤲

  • @berhanbekele2347
    @berhanbekele2347 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ሆይ ሁልጌዜም የሀጢያተኛነት ስሜት ይሰማኛልና በፆሎትሽ አስቢኝ ከሀጢያቴ ያነፃኝ ዘንድ አሜን።

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
    @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራቺን ❤
    የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከት እረደኤት ምልጃና ፀሎት ቃልኪዳን አይለየን አሜን ይሑን ይደረግልን በውነት😢

  • @Addis-i3o
    @Addis-i3o 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የክርስቶስ ሰምራ ፀሎት ምንጃዋ አይለየን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናታችን ክረስቶስ ስምራ እሪዴትሽ በሪከትሽ ይደሪብን እናቴ ሁይ እስከቤተስቤ የሚጣብን መቅስፈት ይምናልፍብሽ ይሁን እናት ሆይ ለአገራችን ስላሙን ላኪልን

  • @SaraAlyami-kp
    @SaraAlyami-kp 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amenea amene amene brkatu radetu Kayea kisba krtnea ga edaria yekertsosea samera radetu barktu eilyemea🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️🕯️🕯️🕯️♥️♥️♥️

  • @TirueBiruk
    @TirueBiruk 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ሆይ እኔ ሐፂያተኛዋ ልጅሽን ከፈጣሪዬ አስታርቂኝ😢😢😢😢😢😢

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንች እሩሁሩህ ደግ እናት በምልጃሽ አትለይኝ አገራችንን ኢትዮጵያውያን ከክፋ ጠብቂልን አንች ምርጥ ቅድስት እናት ዘወትር በፀሎትሽ አትለይን ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @דןדןאמיגה
    @דןדןאמיגה ปีที่แล้ว +1

    ልመናዋ ክብሯ ይደርብን

  • @AaA-t7v4d
    @AaA-t7v4d 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የናታችን የክርስቶስ ሳምራ በረከቷ ይደረብን እናቴ ክርስቶስ ሳምራ ሆይ እኔ ሀጢአተኛዋን ባራሽን አትለይኝ ሀጢአቴብዙ ነውና በምልጃሽ ለምኝልኝ😢 በእውነት ለመምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤

  • @TgestDejen
    @TgestDejen 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen enatachn bereketeshi yderbn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HeheheehHdhdheh
    @HeheheehHdhdheh 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን በረከት ይደርብን❤❤

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ሆይ ለእኔ ለሀጢያተኛዋ ፆለትሽ ይድረሰልኝ

  • @S-Seriess245
    @S-Seriess245 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በርከቷ አማላጂነቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ♥️♥️♥️ 🎉🎉🎉

  • @tesman2627
    @tesman2627 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የክርስቶስ ሰምራ ምልጃዋ በረከቷ ይደርብን

  • @sarabirhanu1041
    @sarabirhanu1041 ปีที่แล้ว +2

    የእናታችን በረከት ይደርብን በነገሮች ሁሉ አብራን ትሁን አሜን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc ปีที่แล้ว +2

    ቅድስት ከርስቶስ ሰምራ እረዴት በረከቷ ይደርብን ምልጃዋ አይለየን አሜን

  • @ZenashAfework
    @ZenashAfework 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sser1071
    @sser1071 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በርከቷ ይድርሰን እናታችን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 9 หลายเดือนก่อน +4

    እናታችን ክርስቶስ ሰምራ ምልጃዋና ፆለቷ አይለየን አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen bereketwa ydregln❤❤❤

  • @ZubaidaShamilish
    @ZubaidaShamilish 19 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen AmeenAmeenAmeenAmeenan Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @alemtsehayalemtsehay8635
    @alemtsehayalemtsehay8635 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በረከትሽ ይደሪብን

  • @Selamdagne-i3b
    @Selamdagne-i3b ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ እኔን ሐጢያተኘዋን ልጅሽን ታድንኝ ዘንድ እነሆ እለምንሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሐጢያቴንም ታስታስሪልኝ ዘንድ ለምኝልኝ😢😢❤❤❤

    • @BerihaTewelde
      @BerihaTewelde 9 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MasalaMatos
    @MasalaMatos 8 หลายเดือนก่อน

    Masala Matos 🙌🙏❤️

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 9 หลายเดือนก่อน +1

    የናታችንን የቅድስት ክርስቶስ ስምራ ፍቅሮ በረከቶ ደግነቶ ትሩፋቶ ለዘላለም አይለየን ::

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 25 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen amen qalwetiin yasemalini abatachini abetuu haxetenha nenhii hinaa hiqirii beleenhi

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @ሐናየድንግልማርያምልጅ
    @ሐናየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲

  • @KidestDebebe-kw5oq
    @KidestDebebe-kw5oq 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @mathiopiam
    @mathiopiam ปีที่แล้ว +1

    ሀፅያተኛነኝ እነቴማሪኝ❤❤❤❤❤❤አሜን፫

  • @MkBh-k8e
    @MkBh-k8e ปีที่แล้ว +1

    Bereket enatachn kdst kirstos samra ayleyen

  • @AbrhaAbrha-ol5bd
    @AbrhaAbrha-ol5bd ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewabugebreyes8671
    @tewabugebreyes8671 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!!!

  • @KidizanTaye
    @KidizanTaye 9 หลายเดือนก่อน +1

    Enate krstos samra yaderegechlgn tamr yh new yegibi temari negn 1amet lay betam wtet ansogn lchar neber warning wst neberku keza ken befit alakatm neber esan yemiyageleglut melekuse slesa negerugn kezam alkshe lemenkat kaderegechlgn mljawan endemmesekr kal gebahu kezam atamnum yann semester snchers yalasebkut wtet setechgn kemecharm adanechgn ahun 3amet temari new wtet alegn lmerek 1 amet new yekeregn enen yesemach krstos semra enaten tsma amen amen amen

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢

  • @KidistAddis-rp2st
    @KidistAddis-rp2st ปีที่แล้ว +1

    amen kali hyewet yaseman

  • @MaryamTsion
    @MaryamTsion ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤

  • @SaraMamu-f3k
    @SaraMamu-f3k 3 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ክርስቶስ ሰምራ ሆይ እኔን ሀጥያተኛዋን ተመልከችኝ 😢😢😢😢😢ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @بلاينشاجزو
    @بلاينشاجزو ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Men innatachin kiristos samra hoy bemiljash betselotish yemmiyasenniquny negeroch ariqilliny betesobechen xebbiqilliny amen

  • @MimmiMimmi-k7m
    @MimmiMimmi-k7m 8 หลายเดือนก่อน

    Enate kiristos samra Ene haxitegnawan marign yikirim bayign

  • @yaredchala
    @yaredchala 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ መዳኒቴ በምልጃሽና በምህረትሽ አምላክሽ አምላኬን ይቅርታ አማልጅኝ አሜን።

  • @Kenani-yw7kw
    @Kenani-yw7kw 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Seble1122
    @Seble1122 4 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሆይ ለምኝልን አቤቱ ስለ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ብለህ እኔን በሀጥያት የቆሸሽሁ ባርያህን ማርኝ ይቅር በለኝ😢😢😢

  • @ባበይ
    @ባበይ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ሆይ እኔን በደለኛውን በምልጃሽ አስቢኝ

  • @WorkuhaYemiru
    @WorkuhaYemiru 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ክርስቶስ ሰምራ ሂወቴን ቀይሪዉ እኔን ሀጢአተኛ ልጅሽን ወለተ ሚካኤልን በስደት ሆኜ ዉስጤ ሰላም አይደለምና ፈዉሽኝ ወላሌት አምላክ አዛኚቷ ደረሽልኝ❤❤❤

  • @tigstfekedefakede1367
    @tigstfekedefakede1367 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ
    @ኹሉብግዝይኡክኸውንእዩ ปีที่แล้ว +6

    እናቴ ክርስቶስ ሳምራ ኣደራሽን እኔ ሃጥያተኛ ልጅሽ ይቅርታን ለምንልኝ 😢😢

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ปีที่แล้ว +8

    እናቴ ክርስቶስ ሰምራ እኔንም በሀይማኖቴ እድፀና ድጋፍሺ አይለየኝ

    • @Efriemfe
      @Efriemfe 2 ปีที่แล้ว +4

      በረከቱዋ ይደርብን

    • @ናርዶስናርዶስናርዶስ
      @ናርዶስናርዶስናርዶስ ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
      @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ክርሥቶስ ሣምራ ሆይ ለኔ ለልጅህ አማልጂኝ አውሬዎች ከበውኝ እያስጨነቁኝ ነውና ፈጥነሽ ድረሺልኝ።አሜን፫

  • @shifewa868
    @shifewa868 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለዳቢሎስ የራራው ልቦናሽ ለኔ ለሀጣተኛውም ይራራልኝ የክርስቶስ ባርያ ነኝና

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 ปีที่แล้ว +2

    ዕናንተ፡ክርሥታኖች፡፤ ልጆቻቹህን፡ በፃድቃኑ፡ ሠይሟቸው፡ ሢያልፍም፡ክርሥቲያናዊ፡ዓድርጉት።
    ዕሥራዔላውያን፡ዕንደሚሉት፡ሥም፡ታሪክ፡ማቆያ፡ማሥተማሪያ፡ዘዴ፡ነው።ዕንዴት፡ያምራሉ፡ዕነዚህ፡ሥሞች፡፡
    ...ገበረክርስቶሥ
    ..ክርሥቶሥሠምራ
    ..ምርኀነክርሥቶሥ
    ...መልከፀዴቅ
    ...ተክለዓልፋ
    ...ጣሜጎርጊሥ
    ....ኪሮሥ
    ... ገሪማ
    ...ተክለሓይማኖት
    ....ነዓኩቶለዓብ
    ...ተክለፅዮን
    ...ሚዛነክርሥቶሥ
    ...ሠረቀዔል
    ...ልብነድንግል
    ...ሠርፀድንግል
    ...ሠርፀማሪያም
    ....በዕደማሪያም
    ...ዘረያቆብ
    ...ዓምደፅዮን
    ...ይኩኑዓምላክ
    .....ሠይፈዓርድ
    ...ሣባዓሠግድ
    ...ህዝብዓሠግድ
    ...ዓምደዒየሡሥ
    ...ሚናሥ
    ...ገላውዴዎሥ
    ....ዘድንግል
    ...ተክለጎርጊሥ
    ...ጊጋር
    ...ሣኅለድንግል
    ....ሣኅለማሪያም
    ...ሣኅለሥላሤ
    ...ዓማኃሥላሤ
    .. .ገላውዲዮሥ
    ....ዓድያምሠገድ
    ...ወሠንሠገድ
    ወዘተ
    ፋራ፡የሚያሥብላቹህ፡ከኆነም፡ለሓይማኖታቹ፡ተሠደቡ፡

  • @ሜሎና_1316
    @ሜሎና_1316 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ክርስቶስ ሰምራ ሆይ በፀሎትሽ አስቢኝ
    ምልጃሽ አይለየኝ😢😢😢😢😢

  • @ቡናጠጡ-ከ3ቈ
    @ቡናጠጡ-ከ3ቈ ปีที่แล้ว

    Kalehywete yasmlne

  • @tigstfekedefakede1367
    @tigstfekedefakede1367 ปีที่แล้ว +1

    Enatya kirstos samer berctshi yedribn yengerkushi adera enatya

  • @yibrahtadele1797
    @yibrahtadele1797 8 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንን........

  • @ቲጂኩራ
    @ቲጂኩራ 7 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ እኔ ሀፂያተና ልጂሽን አከፈጣሪየ አስታርቂ❤❤❤❤

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናት ቅድስ ቅርስቶስ ስምሪ እናቴ እባክሽ እኔ የፂቴ የበዛብኚ ምንገዱ የጠፍብኚ ነኝ እባክሽ ትክክለኚውን ምንገኝ ምርኚ

  • @KidizanTaye
    @KidizanTaye 9 หลายเดือนก่อน +2

    Enate krstos semra adagne derashe ahunm yelben tawkiyalesh eskemechereshaw asakilgn

  • @ሃርያቻናል
    @ሃርያቻናል ปีที่แล้ว +2

    እናተይ ክርሰቶስ ሳምራ ኣደራሽን እኔ ሃጥያተኛዋ ልጅሽን ለምንልኝ❤

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j หลายเดือนก่อน

    Kelehewet yesemelen

  • @Addis-j5u
    @Addis-j5u ปีที่แล้ว +1

    I love your story I'm impressed with her story 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️

  • @meronfesha7916
    @meronfesha7916 ปีที่แล้ว +1

    እሜን❤❤❤

  • @MesiCherecher
    @MesiCherecher 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maza-u4d
    @Maza-u4d 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ቅድሰት ክርሰቶሰ ሰምሪ በሪከትሸ አይለየኝ

  • @BedulaBedula
    @BedulaBedula 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ክርስቶስ ሰምራ እኔ ልጅሽ ማዴክስ ስሚዝን ጠብቂኝ እወድሻለሁ እናቴ

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerihaTewelde
    @BerihaTewelde 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🛬

  • @SeidMohammed-rq3xe
    @SeidMohammed-rq3xe 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ አማልጅኝ አትርሽኝሀፂያቴኛ ነኝእና አቤቱ ሠለክርስቶስ ሠምራ ብላችሁ ወደክርስቶስ ሠምራ አሣሥቡልኝ የማይፈታ ችግር አለኝ እና

  • @KidizanTaye
    @KidizanTaye 9 หลายเดือนก่อน

    14:13

  • @luwamtekle3334
    @luwamtekle3334 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enate krstos semra tamrsha bzuh no yaderegshlng bemn lamesgnsh ewedsh alew ahunm atlein

  • @sabatamrat6940
    @sabatamrat6940 21 วันที่ผ่านมา

    Amara yefeterewe ye ጣኦት ታሪክ

    • @sabatamrat6940
      @sabatamrat6940 21 วันที่ผ่านมา

      Egezeyabhare ayine lboinachwen yab3ralachwe.

    • @sabatamrat6940
      @sabatamrat6940 21 วันที่ผ่านมา

      ይዘገንናል .ይህ ነው ለሕዝቡ የሚሠበከው?😢

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j หลายเดือนก่อน

    elllllllllllllllllllelllllllllllllllllllllellllllllllll❤❤❤❤❤❤

  • @hammadaltambokte5054
    @hammadaltambokte5054 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Adamanadisu
    @Adamanadisu 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤

  • @aak9688
    @aak9688 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen

  • @yoniyonu1454
    @yoniyonu1454 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን