ስምንቱ አመታት የድንቅ ጉዞየ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 180

  • @addislidet
    @addislidet  8 หลายเดือนก่อน +28

    ወዳጆቸ ቪዲዮውን አይታችሁ በሰጣችሁኝ ምላሽ አስደምማችሁኛል ብቻዬን አይደለሁም እንድል አርጋችሁኛል :: የሰማችሁት ካለፍኩበት ጥቁቱን ነው ድሮ ልጆችን ወደላይ እየወረወርን እየቀለብን እናጫውታቸዋለን ወደላይ ተወርውረው የሚፈጠፈጡ ሲመስላቸው የአባታቸው እጅ ተነጥፎ ይጠብቃቸዋል ::
    ለኔም መትረፍ የእግዚአብሔር ክንድ ለኔና ለቤተሰቤ ከኛ በታች መዘርጋት የተነሳ እንጅ ሊያሳብደን ሆምለስ ሌላም ሌላም ሊያረገን የሚችል በቂ ግፍ ተደርጎብን እየተደረገብንም ነው ግን የጠራኝ እግዚአብሄር ከዚህ ሁሉ አድኖናል ያድነንማል
    አመሰግናለሁ ::

    • @trisitketema8786
      @trisitketema8786 8 หลายเดือนก่อน +2

      አልዬ ጨምረህ ስለመጣህል ምን እንላለን ለጌታ ክብር እናመጣለን

    • @alemtayegebeyehuassebe484
      @alemtayegebeyehuassebe484 5 หลายเดือนก่อน

      Zemen metolhal never give up pastor

    • @alemtayegebeyehuassebe484
      @alemtayegebeyehuassebe484 5 หลายเดือนก่อน

      Ensemahalen begizewm yalegzewum sbekina astemir gesix

  • @hannge7073
    @hannge7073 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ምን ልበል ይሄ ድንቅ ምስክርነት ሳልሰማው መቆየቴ ዋዉ ደስ ሲል ተባረክ ፓስተር አላዛር ስሰማው እራሴን የት አረኩት መሰለህ ሃያሁለት ሙሉ ወንጌል።እሮብ እሮብ ከ10ሰአት እስከ ምሽቱ2ሰአት እዛ ቁጭ ብዬ የሰማሁ ነበር የመሰለኝ ተባረክልኝ።

  • @MuluneshPetros
    @MuluneshPetros หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ ስላየሁህ በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 22 ማዞሪያ ሲስተር/ አክሊለ ቤት ብዙ ጊዜ አስተምረኽኛል። ያሳለፍከው መከራ ቀላል አይደለም ወንድሜ ሆይ ብዙ ታመሀል ብዙ ቆስለሀል ደቀሀል እንኳን ጌታ ደረሰል ። እግዚ/ር ግን ሰውን አይጥልም ግን ችግሩ ውስጥ ሳለህ አይመስልም ግን ቢሆንም አልፈሀል አሁንም ታልፋለህ ብዙ ልጽፈው ያለኝ ነበረኝ ለሌለላ ጊዜ አስተላልፌዋለሁ የመከራን መንገድ ከጌታ ጋር ተወጣኸው አዞህ ጌታ ብቻውን መልካም ነው።

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው አላዛር ሳላውቅህ ለብዙ ጊዜ ያንተን ትምህርት በጣም እከታተል ነበር በአንድ ወቅት ጠፋህብኝ እና በጣም አዘንኩ ለካችግር አግኝቶህ ነው ታሪክህን ስሰማ ጌታ ሆይ ነው ያልኩ ቃላት የለኝም ጌታ ግን ልጆቹን አይጥልም እዮብን አስታወስኩ አይዞህ አንተ በጌታ የታየህ ሰው ስለሆንክ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ሰው የዘራውን ነው የሚየጭደው ❤❤❤❤❤❤

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 8 หลายเดือนก่อน +16

    ይህን የፓ/ር አልዓዛርን ምስክርነት ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማሁት።የታሪኩን መነሻ ብምን ድካም እንዳለፈ አላውቅም መረጃውን የለኝም።ግን በጣም ስለናፈቀኝ ነው መሰለኝ አሁን ለስምንተኛ ጊዜ ይመስለኛል እየሰማሁት ያለሁት።ጅማ ዩኒቨርሲቲ እያለሁ ለሶስት ቀን በዚያ ጣፋጭ አንደበቱ አገልግሎኛል ።ፍጹም አልረሳውም፣እንደዚህ ጣፋጭ አንደበት እስከ ዛሬ ገጥሞኝ አያውቅም።እባክሽ አሜሪካ ሆይ ይህን ውድ መጋቢያችንን መልሽልንና ተንከባክበነው እንጠቀመዋለን❤

  • @MuluneshPetros
    @MuluneshPetros หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ ባገኝህ እንዴት ደስ ባለኝ ስልክህን ብትልክልኝ ደስ ባለኝ ፈቃደኛ ከሆንህ ማለቴ ነው ተባረክ

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 9 หลายเดือนก่อน +15

    ፓስተር አላዛር ሰውን ከመጠን በላይ ስለምታምን ይሁ ሁሉ መከራ ውስጥ አለፍክ ከፊተኛው ቤት ክብር ይልቅ የኃ
    ለኛው ስለሚበልጥ ዘመንህ በክብር ይጠቀለላል 💕😘🙏

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 5 หลายเดือนก่อน

    ይህን የህይወት ምስክርነት ለ 8 ወይም 9 ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት 3ሰዓት ከ42 ደቂቃ ከ8 ሰከንድ ምንም ነገር መስማት ምችል አይመስለኝም ነበር በጣም ድንቅ ምስክርነት ፓስተር ባንተ የህይወት መንገድ የራሴን ፈተናዎች እያየሁ ቀለውብኝ መሳቅ ጀመርኩ! በአካል ባላውቅህም እህቶቼ ስለሚያውቁ ስላንተ ቤታችን ሲወራ እሰማ ነበር እህትህ ምስራቅ ይባቤ የህፃንነት ዘመኔን ካደመቁት ሰዎች መሃል አንዷ ናት በጣም ምወዳት ሴት ናት በርሳ የተነሳ ስላንተ እሰማ ነበር ዛሬ ደግሞ ያለፍክበትን ስሰማህ ለትምህርት ሆነልኝ! ጌታ ባንተ ለምድር ታላቅ ነገር እንደሚያደርግ አልጠራጠርም እባክህ ምለምንህ ነገር መፅሀፍ እንድትፅፍ ነው! ለመፃፍ በተዘጋጀህ ጊዜ በየትኛው ነገር ከጎንህ ልሆን ቃል እገባለሁ! ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ!

  • @TamratYohannes
    @TamratYohannes 6 หลายเดือนก่อน +1

    Pastore ዓላዓዛር በምስክርነትህ ጌታ አጽናነኝ

  • @hannameshesha4854
    @hannameshesha4854 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ፓስተር እኔ አንተን ፓስተር ዳን ስለሺን ለመስማት የታደልኩበት ዘመን በምድረ በዳ በሰው አገር እያለሁ በፍላሽ በተቀረፀ አገልግሎት ነበር በጣም የሚያፅናናው ድምፃችሁ እዚ ለመድረሳችን በቃሉ ለመበርታታችን ከሲሼልስ በሚተላለፍ የመፅሀፍ ቅዱስ ትም/ት ባሻገር የናንተም የቅዱሳን ስብከቶች እንደዛሬው አንተም እንዳልከው ፀልዩልን ስንል ችግራችንን ተመርኩዘው ፀጋውን ግን በገንዘብ ለሚቀይሩት በዚህ ዘመን ላሉት እናንተ ደግሞ ፀጋውን ከማይሸቅጡት ወገን ተገኝተህ ይህን የመሰለ የህይወት ምስክርነትህን ስላካፈልከን ተባረክ ።እንወድሀለን!!!!!!

  • @Etyane-y2k
    @Etyane-y2k 5 หลายเดือนก่อน

    ዓላአዛር በጣም የሚንወድህ ወንድማችን የማልረሳው አንተ እኔን ያፅናናህበት ቃል እግዚአብሔር መልካም ነው የሚል ነው ከ28 አመት በኅላ ዛሬም ለሰውም ለራሴም እላለው እግዚአብሔር አሁንም መልካም ነው

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh 9 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ ፓስተር በተለይ በአለም ያሉ ቢጎዱህ ቤተውስጥ እንዳሉት ህመም የለውም ልብ ይስጠን

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 9 หลายเดือนก่อน +7

    ፓስተር አልአዛር የምወድህ የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው ባንተ አገልግሎት ተጠቅሜአለሁ ነገር ለበጎ ነው አይዞን ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @berihunbelay3529
    @berihunbelay3529 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያልተቀየረ አገልግሎት አሁንም ከአንደበትህ የሚፈሰዉ ፀጋ ልብ ያረሰርሳል በቅርብ ወደ ኢትዮዽያ መተህ ታፈሰዋለህ ጊዜው ለእናንተ አይነት አገልጋዮች ብቻ ነው ተባረክ

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ምስክርነት ስሰማ በጣም ገርሞኛል፣በጣምም ግር ብሎኛል ብቻ እኔንጃ ስሜቴ እራሱ ተደበላልቋል በ፩፱፱፬ ዓ ም የፋሲካው በግ በሚል ተከታታይ ትምህርትህን በአረብ ሀገር ነው ሰምቼው ጌታን ያገኘውት ፓስተር ሰምቼህ አይደለም ሳስብህ እራሱ ልብ 💓💓 ይዘላል አንተ ማለት ለኔ ስብከት ሰባኪ ብቻ አይደለህም ።አይገርምም ጌታን እንዴት እንዳገኘሁ ስናገር ሁሉ ያንተን ስም ሳላነሳ አልፌ እንኳን አላውቅም ነበር ፣ፓ/ ር አላዛር አንተ በርግጥም ትልቅ በረከታችን ፣ስጦታችን፣ከእየሱስ ቀጥሎ መንገዳችንም ነህ።መሳትህ ሰው የመሆንህ ምልክት ብቻ ነው።እር ትልቅ፣ትልቅ ነው እየሱስ ጌታ ነው ፣በውነት እያለቀስኩ ንው የሰማውክ ።እ/ ር ቀጣይ ዘመንህን ፣አገልግሎትህን፣ቤተሰብህን ፣ነገርህን ሁሉ ይባርክ ተባርከህ ቅር።

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 8 หลายเดือนก่อน +3

    ንፍስም አልቀረልኝ ምን እንደምል አላውቅም የልቤን ነው ጌታ ዛሬ የተናገረኝ
    እግዝአብሄር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር አልአዛር ገና እዚህ አገር ስመጣ ጀምሮ ያንተ ፀጋ ተጠቃሚ ነኝ በትክክል ዛሬ ያስተላለፍከው መልእክት ከራስህ ሳይሆን እያንዳንዳችንን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሊናገረን ፈልጎ ነው እኛ ፍፁም ብንሆንማ ኖሮ የክርስቶስ ስጋ ለብሶ መጥቶ ስለኛ ሀጥያታችንን ሁሉ ተሸክሞ በመስቀል ላይ መቸንከርና መሰቀል ባላስፈለገ ነበር ዛሬ የቆመ የሚመስለው ነገ እንዳይወድቅ ይፍራ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ዛሬ ጌታ እንዴት በዚህ መልእክት ልቤን እንደፈወሰው በቃላት ልገልፀው አልችልም ገና ባንተ ብዙ ትውልድ ይፈወሳል ይድናል ጌታ ባተ ብዙ የሚሰራው ስራ አለ ከሳሾችህም ያፍራሉ
    ተባረክልኝ::

  • @kidy1983
    @kidy1983 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው የሚገርም ምስክርነት ነው:: በዚህ ብዙዎች እንደሚፅናኑ እርግጠኛ ነኝ፡፡ አሁንም ብዙ ፀጋ ይጨመርልህ!! ጌታ ያለፈውን የሚያስረሳ በረከት ያግኝህ!!

  • @robelrg
    @robelrg 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር የማረለትን ሰው ማሩለት❤ ኣሜን። በጣም በብዙ የውስጥ እንባ ሰማሁት፡ ተጽናናሁኝ፡ ተማርኩኝ፡ ክብር ለእግዚኣብሄር። ከ20 ኣመታት በላይ ባንተ ብዙ መጽናናት ሆኖልናል። ብሩክ ነህ ፓስተር።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 9 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረክልን ተወዳጁ ፓስተራችን ለምልም

  • @fetleworknigatu2520
    @fetleworknigatu2520 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር አልአዛር የልጅነቴ 1990ዎች ውስጥ ልጆች ሆነን ሙሉወንጌል በብዙ በጣም በብዙ መዳናችን አንደኛ እንዲሆንብን ኢየሱስ እንድንወደው አድርገህ አሳድገኸናል ተባረክ ወድቆ መነሳት ጥሩ ነው ሀይልን ያድሳልና ተባረክ።

  • @merhabatube4747
    @merhabatube4747 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንደት ድንቅ ምክርና ምስክርነት ነው:: ጌታ ይባርክህ!

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 8 หลายเดือนก่อน +3

    Wow ፓስተርዬ የሚገርም ምስክርነት ነው:: ለኛም ፈውስ ሆኖልናል:: ላንተና ለተወደደው ቤትህ ግን ብዙ.....ፀጋና ባለጠግነት ስለተጨመረላችሁ: ለብዙ ትውልድ የሚበቃና የሚተርፍ መዳንና በረከት ስለምትትረፈረፉ ለዛም ጌታ ይባረክ:: የትህትናና የመገፋጥ የመካድን ጥግን ጠግበሃል እና አንተና ቤትህ ሃያላን ናችሁ:: አመፀኞችም ያው ያንኑ የዘሩትን ያጭዱታል አይቀርም:: ዘር እንዲቀር ፀሎትም ምልጃም አይኖርም:: "እናንተ የምትነበቡ መፅሐፍቶች ናችሁ" ተብሎ እንደተፃፈው አንተ በእውነት በራስህ ወንጌል ነህ:: በመከራቹ ለረዳችሁ ለእግዚአብሔር ልጅ የሱስ ክብር ይሁንለት!! በነገር ሁሉ እየሱስ ጌታ ነው!!!

  • @BernabasGetachew
    @BernabasGetachew 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው እንደዚህ ርዥም የማይሰለች ደግሞም የሚጣፍጥ ግርምትንም እንባንም የሚፈጥር የህይወት ምስክርነት እንደ ዛሬ ሰምቼ አላውቅም ስለ ሁሉ ነገር ጌታ የተባረከ ይሁን በጣም በጣም ተፅናንቻለሁ ፓስተር ፀጋና ምህረት ከሰላም ጋራ ይሁንልህ

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 9 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር አላዛር ጌታ ይባርክህ ከህይወት ምስክርነትህ ብዙ ተምሬያለሁ ተጠቅሜያለሁ ጌታ ይባርክህ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርልህ።

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 8 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ ፓ/ር መፅሐፍ ፃፍ ድንቅ መልዕክት ይሆናል ።ወንድማችን ፓስተር ተከስትን እየው እናንተ ሞግስ የሞላባችሁ ወርቅ ወንድሞቻችን በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩልን

  • @prophetzemachmalebo9079
    @prophetzemachmalebo9079 5 หลายเดือนก่อน

    ንፋሰም አልቀረልኝ እግዝአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ፓሰተር አልአዛር

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የተባረክህ የእግዚአብሔር ባሪያ ነህ. ማነው ፈራጁ መተው ጥሩ ነው እንጅ ብዙ ችግር አለ ንስሃ ያልገቡ ስንት አሉ። መናዘዝ መፍትሄ ነው ። ተባረክ

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 6 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር አልአዛር
    እግዚአብሄር ዘመንህን ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ
    በመልክትህ እጅግ ተምሪያለሁ
    ይህንን የvideo መእክት ጊዜ ወስደህ ስላዘጋጀህ እጅግ በጣም እመሰግናለሁ::
    በርታ እግዚአብሔር በዚህ መልክት እንኳን ብዙዎችን ይነካል:: እኔን ነክቶኛል :: የረዳህ ያገዘህ ያፀናህ: እግዚአብሔር ይባረክ:: rewind እያደረኩ ምንም እንዳያመልጥኝ ነው የሰማሁት:: እግዚአብሔር ታማኝ ነው::

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen8063 9 หลายเดือนก่อน +5

    ወርቅ ብቻ በእሳት ተፈትኖ ያልፋል። ከወርቅ ይልቅ የተፈተነው እምነትህ ጌታ በህይወትህ በሙላት ይገለጥበት ዘንድ በልዩ ልዩ መከራ አልፋችኋል ሆኖም አሸንፋችኃል። ወንድሜ አልአዛር ፀጋውን በጥበብና በአእምሮ ያብዛልህ።

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing brother. God bless you.

  • @birhanukassa985
    @birhanukassa985 7 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you pastor! my soul has been restored in the manner I cannot be able to express about

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ😢 ወንድሜ አልአዛር የምለውን ሁሉ አጣሁ። አዲስ አበባ በነበርክበት ጊዜ በብዙ ሰዎች ዘንድ የነበረህ ክብርና ፍቅር በማያውቅ ትውልድ ይህን ያህል ዋጋ መክፈልህ ቢያሳዝነኝም😢 አሁን ግን ያለህበትን ሞገስ በእጥፍ በዝቶልህ ሳየው በጣም ደስ ብሎኛል። ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የገዛ ጓደኞቼና አገልጋዮች እየገፉኝ ባለበት ወቅት ይህን በመስማቴ ደስ ብሎኛ መጽናናትም ሆኖልኛል። ተባረክ ከዚህ በላይ ለምልም፣ አብብ፣ ክፉ በፍጽም ፈልጎ አያግኝህ። አንተና ያንተ የሆኑ ሁሉ ይባረክ። ቤተሰብህ ልጆችህ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ። ❤❤❤❤

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 9 หลายเดือนก่อน +4

    ፓስተር አልዓዛር ከረጅም ዓመት በፊት ጅማ ዩንቨርስቲ እያለሁ ከኬፋ ሚደክሳ ጋር መቶ ድንቅ ጊዜ አሳልፈናል። ድንቅ ሰባኪ ነበር ፣አሜሪካ ቀማችን።I love you ስያየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ጌታ ይባርክህ ተባርክ እስከዛሬ ያበርታህ ጌታ ይባርክ ወንድም አላዝር ልዩ ፀጋ እንዳለህ
    ሁሌ በምታገለግለው ቃል እባርከለሁ የዘላለም አምላክ ይባርክህ ❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 8 หลายเดือนก่อน +2

    2ጌዜ ሰሰማ እያንዳንዱ ቃል ልብ ይነካል በእንደዚ ፈተና ያለፋችሁ አትመሰሉም ከተጠቀመብህ በላይ ይጠቀምብክ ሰዉ ሲክድ የማይከዳ አምላክ አለን እየሱሰ ይባረክ ለዘላላም።

  • @meazazewold5757
    @meazazewold5757 9 หลายเดือนก่อน +3

    የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ ገና ብዙ ክብር በእንት እግዚአብሔር ሲሰራ እናያለን

  • @gerab7613
    @gerab7613 8 หลายเดือนก่อน

    ምን እንደምል አላውቅም! ጌታ ባንተ እንደገና አቅም ሰጠኝ! በእውነት እንኳን ወንድሜ ሆነክ በብዙ አንተን እና ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርክ!❤❤🙏🙏🙏

  • @SinayetKefele
    @SinayetKefele 8 หลายเดือนก่อน

    የለፍክበት መንገድ ጣአምህን ስላላጠፋው አግዚሐብሔር ይመስገን አሁንም ድሮ ናዝሬት ሙሉወንጌል የማውቀውን አላሐዛር ነው የሰማውት ብርክ በልልኝ

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን አላዛር ያለፍክበት መንገድ አጅግ ከባድ ቢሆንም ለብዙዎች አገልጋዮች የልብ ጽናት፤ የልብ ማበርቻ፤ የመንገዱን አውነተኛ መልክ ያውቁ ዘንድ ነው። በአንባ ሆኜ አዳመጥኩህ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 6 หลายเดือนก่อน

    You are great man of God!!! I can’t wait to read the book out of this life journey

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 9 หลายเดือนก่อน +5

    ፓስተር በአንተ አገልግሎት ከተጠቀሙ ሰወች አንዳ ነኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ በርታ ፅና🙏❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 9 หลายเดือนก่อน +3

    የተወድክ የእግዚአብሔር አገልጋይ እግዚአብሔር ከተጠቀመብ በላይ ይጠቀምብህ እንወዳሀለን።

  • @fenotbelay6633
    @fenotbelay6633 9 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ በአንተ ከተጠሙት አንዷ ነኝ ጌታ አንተን ለቤተክርስቲያን ስለሰጠ እግዚያብሔ ይመስገን።

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 9 หลายเดือนก่อน +2

    Dear pastor,you are a very mild, focused, spirit led man of God.
    You are blessed.
    I see the Enemy trying ,failing, fricking out and kicking in your life.
    BUT GOD IS ALWAYS WITH YOU.KEEP IT UP!.
    I have been through many, cheated, stolen, denied, ejected from my house, scattered....
    NOT A SINGLE JUSTICE!
    THE WHOLE COURTS ARE ROTTEN, CORRUPTED.
    May God heal Ethiopia!
    The churches must REPENT!

  • @mancity3075
    @mancity3075 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስትር አላዛ ከልብ የምወድህ ወንድሜ ድሮ ጀምሮ በካሴት ነበር ስብከትህን ምሰማው ኒዎርክ ድረስ እየነዳው ድሮ ሰማህ ነበር በይቱይብ ስላገኝውህ እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 9 หลายเดือนก่อน +11

    ፓስተር አላዛር በአንተ ላይ የተፈጠረዉን አዉቃለሁ አንተ በዙሪያህ የነበረዉ ፓስተር እንደሻዉ አገልግሎትህ ተቀባይነት እንዳይኖርህ አድርጓል በጣም አዝናለሁ 😢 የተከልከዉን አዲስ ልደት ቤተክርስቲያን ነጥቆ በስሙ አደረገዉ
    እግዚአብሔር ግን መልካም ነዉ ፓስተር አንተ ጌታ እረድቶሀል በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አግኝተሀል። እያገለገልክ ሳይህ ጌታን አመሰግናለሁ እዚህ አሜሪካን ሀገር የምንኖር ብዙ ቅዱሳን እንወድሃን ተባረክ ገና ብዙ ታገለግላለህ

    • @ruthadmasu9395
      @ruthadmasu9395 6 หลายเดือนก่อน

      በመጀመሪያ ደርጃ ቤተክርስቲያን የማንም ድርጀት አይደለም ቤተክርስቲን የክርስቶስ ቤት ነው አትሳሳት ደግሞሞ ወድቆ ለመነሳት ከልብ የሆን ንስሀ ለእግዜብሄር ብሎም ቤቴክርስቲያን ህዝቡን ፓስተሮችን ይቅርታ መጠየቅ አለበት 8 አመት ሙሉ እንዲህ አደረጉኝ እያለ የሚያወራ የእግዜብሄርን ይቅርታ ያልገባው ሰው ነው

    • @ruthadmasu9395
      @ruthadmasu9395 6 หลายเดือนก่อน

      በሀጢያት ወድቆ መነሳትን ከልብ በኃነ ንስሀ መመለስ ማለት እግዜብሄር የነሳውን ሰው ከዘማሪ ተከስተ መማር እንችላለን ጌታ የልብ አይንህን እንዲከፍትልህ እፀልይልሀለሁ ፓስተር አላዛር አሁንም እባክህ ዝምታ ወርቅ ነው ከጌታ ጋር ጨርስ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 9 หลายเดือนก่อน +7

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና መንፈስ በነገር ሁሉ ይርዳህ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 8 หลายเดือนก่อน

    እጅግ አስተማሪ ምስክርነት ነው ፓ/ር አላዛር የጌታን አሰራር በቅጡ ከህይወቱ ተምርዋል

  • @amanuabeu1051
    @amanuabeu1051 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምንወድህ ሁሌም ቪዲዮ ብትለቅ ደስ ይለናል እንዳንተ ያሉ ትሁት የይቅርታ ሰባኪዎች ይብዙልን ሁሌም የአንተን ቪዲዮ እንጠብቃለን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ብትለቅ ፓስተር እንወድሀለን

  • @almekitabu1599
    @almekitabu1599 9 หลายเดือนก่อน +2

    it is teachable message God bless you millions times

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 9 หลายเดือนก่อน +25

    መጋቢ አላዛር ይባቤ ምናልባት ይህ ኮመንት ልትመለከተው ትችላለህ አሊያም ሌሎችን ሊያዩት ይችላሉ ሳልተነፍስ ብቀር ግን በደል እንዳይሆንብኝ ነው። እኔ አንተ የማውቅህ ድሮ በልጅነቴ በ 1990 አጋማሽ በተቀዱ የስብከት ካሴትህ ነው። ከወንድሞቼ እና ከሰፈር ቅዱሳን ጋር ትዝ ይለኛል እኛ ቤት ተሰብስበን እንሰማህ ነበር። ሁላችንም በሚባል ደረጃ አዳዲስ ቅዱሳን ነበርን ከደብብህ ከጉራጌ ዞን እኔ በነበርኩበት አካባቢ በነበረው የወንጌል መቀጣጠል የዳንን ነበርን። ከዛኔ ስብከት ይህ የተጠቀምከው ምሳሌ መቼም አይረሳኝም ያ ጺሙ አድጎ ቆሻሻ ይዞ ሲገማ ቤቱ እንዲጸዳ ስላዘዘው ሰውዬ ያነሳኸው። እናም ብዙም የሚዲያ ሰው አይደለሁም ነገር ግን ታላቅ ወንድሜ የዛኔ ትውስታ ይዞ ሚዲያህ ፈልጎ ይሰማህ ነበር ለእኔም ይህ ሰው አስታወስከው ብሎ ቅርብ ጊዜ ነገረኝ ታዲያ ከዛ ወዲህ ልሰማህ ብፈልግም አሁንም ብዙም ማህበራዊ ሚዲያ አልከታተልም ነገር ግን የፋሲካ በዓል ቀን ይህ የረጅም ሰዓት የሚያሳይ ቪድዮ ሳየው ጊዜ ሰጥቼ እሰማዋለሁ ብዬ download አረኩት። ጥቂት መስማት እንደጀመርኩት እንዳያልቅብኝ ሳሳሁ ጫጫታም ባለበት ልሰማው አልፈለግሁም ምናልባት እኔም ካሳለፍኳቸው ጉዞዬ ተመሳስሎ ስለቀረ ይሆናል። ሁለተኛ ዙር መስማት ብጀምርም ማስታወሻ መውሰድም እንዳለብኝ ተረዳሁ። እነዚያ ያለፍክባቸው ውጥረቶች ስሰማ ግን ጆሮዬ ሰቀጠጠኝ።
    ምን አይነት በጨው የተቀመመ ንግግር ደግሞስ ምን አይነት የተኖረ ህይወት ነው። እባክህ ብትችል በመጽሐፍ አኑርልን። ደግሞም ተመልካቾች ሰዓቱን አይታችሁ በመሰላቸት አትልፉት ብትሰሙት ብዙ ታተርፋላችሁ።
    ይህ አደርጋለሁ የምልበት አቅም ባይኖረኝም ለአንተና አገልግለውም እያገለገሉ በህይወት ፈተና ለሚያልፉ በሀገር ውስጥ ላሉት እና በሌላ አለም ላሉት በጸሎት እንድለምን ሸክም ጣልክብኝ። ወደ ፊት ግን ጌታ በብዙ እንደሚረዳኝ አምናለሁ የእረፍት ሰዓቴ በመሰዋት እንደገና እየሰማሁህ አስተያየቴ ጻፍኩ።
    ነገሩ ከጽሁፉ በላይ ሲሆንብኝ ምን እንደምል ቃላት ሲያጥረኝ እንዴት እንደተባረኩበት ጠቁሜ ቋጨኹት።
    ጌታ በቀሪ ዘመንህ ገና ከዚህ በላይ መደነቂያ ይሁንህ!!

  • @RahelHagos-k2l
    @RahelHagos-k2l 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጌታ ስንቱን አሳለፈህ መጋቢ አልአዛር: አሁንም ያሻግርህ: ይፍረድልህ ከባለቤትህና ከልጆችህ በሰላም ያገናኝህ....... አይዞህ ፅና በርታ አላልኩህምን እያለ እየደጋገፈ ያፅናናህ ያኑርክ: ያበልፅግህ: በክፋት የተገለጡብህ አንተና ቤትህን ረግጠው ላለፉ ወዮላቸው::
    ወንጌል
    መስቀል መሸከም
    በፅድቅ መኖር ቀላል አይደለም

  • @mesfinabayneh1956
    @mesfinabayneh1956 9 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን ገና ባንተ የሚጽናኑ ወደጊታ የሚመጡ አሉ እን ውድ አለን

  • @EmebetSafawo
    @EmebetSafawo 6 หลายเดือนก่อน

    አንድ ወቅት በድካም ያለፈ ደዊት በገዛ ዘመኑ የእግዝአብሔርን ሃሰብ አገልግሎ አንቀለፈ አንተ ደግሞ በምሸለዉ ክዳኒ በክርስቶስ ደም የነፃህ በገዛ ዘመንህ ፍቀዱን አገልግለህ እድሜን ጠግበህ ታንቀለፈለህ አንተ በክርስቶስ የእግዝአብሔር ልጅ ነህ ልጅ እንደመሆንህ መጠን ልተጠፈ ልትደክም ትችለለህ አበት ደግሞ የምወደውን ልጁን ከቅድስናዉ እንድከፈል ይገስፃል ተበረክ በአገልግሎትህ ተጠቃሚ ነኝ ተበረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 9 หลายเดือนก่อน +2

    የድርሻን በማድረግ እግዚአብሔር መጠበቅ የሚል ትልቅ ትምህርት ተምራለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰለ ምስክርነት ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤🎉

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 8 หลายเดือนก่อน

    ግታ ዘመንህን ይባርክ አንተኮ የወንጌል አርበኛ ነህ አስተዋይ ወንድማችን ተባረክ ተባረክ ❤❤❤

  • @tizitaayane6347
    @tizitaayane6347 8 หลายเดือนก่อน +1

    What a testimony! May God's Grace be up on you more!

  • @meseth8778
    @meseth8778 8 หลายเดือนก่อน

    Bless you! I am one of them that is blessed by your teaching.

  • @senaitabate6133
    @senaitabate6133 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይበቀልልሀል ዲያቢሎስን

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 6 หลายเดือนก่อน

    በእግዚህአብሄር የተወደድህ ወንድሜ ልብህ ይጠበቅ በእግዚህአብሄር በጸጋው ና በቅዱስ ደሙ 🙏 ቀን አለ ጌታ በሃይ በአንተ በክብር የሚገለጥበት

  • @werkwaberru5762
    @werkwaberru5762 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ካተ ጋር ይሁን ሞገሱን ይጨምርልህ በነገር ሁሉ ተባርክ ፓሰተር

  • @eyerusalemjembere2197
    @eyerusalemjembere2197 8 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you brother, it has to be changed to book.

  • @berhanuhabtemariam9980
    @berhanuhabtemariam9980 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ❤

  • @peaceisamust6544
    @peaceisamust6544 6 หลายเดือนก่อน

    በህይወቴ እደዚህ የሰማውት ምስህርነት የለም ! አሌ ቤላ ሙሉወንጌል ማክሰኞ ማክሰኞ በልጅነት ልቤ ሳያመልጠኝ ባንተ ተምሪያለው ! ጌታ መልካም ነው ! አልዬ እንወድሀለን ! ማናችንም ድካም አለብን ነገር ግን ለድካማችን ጌታ ብቻ ነው የሚጠይቀን 😢

  • @muluemebetkitl1859
    @muluemebetkitl1859 9 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር እንኳን ጌታ ረዳህ። ድንቅ ምስክርነት። እግዚአብሄር ሰው አይደለም ሁሌም ይቅር ባይ ነው። ስንት ጊዜ ይቅር ልበል ያለውን የጌታ ኢየሱስን መልስና የጴጥሮስን ጥያቄ እየሰበኩ እንዲህ አይነት ጭካኔ ለጌታ መተው ነው። ሁሌም ከሚጸልዩልህ ወገኖች ነን። በአንድ ወቅት ስታገለግል ከእግዚአብሄር ክብር መገኘት የተነሳ እያለቀስን ልክ እንደ ያዕቆብ ይህች የእግዚአብሄር ደጅ ነች ብለን ምሽቱን ሁሉ በጌታ ፊት እንባችን ማቆም እንዳልቻልን አስታውሳለሁ። የተበቀለህን ጠላት በእጥፍ ቅባት የምትቀበልበት ተምችና ኩብኩባ የበላው በእግዚአብሄር ባርኮት እንዲመለስ አምናለሁ። በተረፈ 'let it go' ይላሉ የአገሬው ሰዎች።

  • @joeking2028
    @joeking2028 8 หลายเดือนก่อน +1

    GOD bless you and your family pastor ❤❤❤

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 9 หลายเดือนก่อน +40

    ጴጥሮስ ከውድቀቱ በሃላ ንስሐ ገብቶ በብዙ የተሸመው በተለይ የሐበሻ ህብረተሰብ ግን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተወልንን በደሙ የተሰራውን ስራ ማሳነስ ይወዳሉ ይህ ልማድ መቅረት አለበት ወንድማችን ፓስተር አላዛር አንተ ግን የተወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እግዚአብሔር ለሁሉ የጁን ያሳጭዳል አንተ ግን የተቻለህን ያህል ይቅር በላቸው ። በአንተ ህይወት ውስጥ ብዙ ፈተናዎች አልፈዋል ግን በቃ ስታስበው ይጎዳሃልና እባክህ ያለፈው ጉዳትህ ይበቃሃልና እንዳለፈ ውሃ ከውስጥህ አውጥተህ ጣለው ። ጌታ እየሱስ ዘመን ጨምሮልህ ለትውልድ መማሪያ መፀሐፍ ለመፃፍ ያብቃህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤

    • @zed8788
      @zed8788 9 หลายเดือนก่อน +4

      በእውነት በሀዘን ውስጥ ሆኘ እየመለስኩ ሁሉ ነው እያዳመጥኩ ያለሁት:: በ"ዚህ ልክ ክፋት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ::ሌላው አገልጋይወችን አነሳ በዛ ሳንል መደገፍ እነዳለብን በጣም አስተማሪ ምስክረነት ነውና: እኛም ተባርከን ሌለሎችን መደገፍ እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን::

    • @weinitushibeshi7321
      @weinitushibeshi7321 9 หลายเดือนก่อน +1

      Pastor Alazer you are so amazing person because l had testimony 10 years ago you paryar for me and left up.may be when you read this comment you remember me.may God bless you more and more again 🙏 l believe strongly God bless your family's again 🙏

    • @wekatahone5781
      @wekatahone5781 9 หลายเดือนก่อน

      "አንተግን የተወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ
      👉እግዚአብሔር ለሁሉ የእጁን ያሳጭዳል 👈
      አንተ ግን ይቅር በላቸው" ማለትህ ምን ማለት እንደሆነ አልገባኝም። ወንድም አልአዛር እያለ ካለውስ ፍፁም ተቃራኒ አይደለምን?

    • @ebenezerministries4663
      @ebenezerministries4663 9 หลายเดือนก่อน +2

      ፓስተር ያን ሁሉ መንገድ አሳልፎህ ለኛ በረከት ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @paulosteweldemedhin4128
      @paulosteweldemedhin4128 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንወድሃለን ጌታ ለኛ የሰጠህ ጊፍታችን ነህ

  • @tenayeteni2599
    @tenayeteni2599 9 หลายเดือนก่อน +2

    Pastor Alazar God bless you and your family too we love you so much

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ እርሱም ሐዋርያቶች ሰውን ሊጥሉ ይችላሉ ።እግዚአብሄር ግን ሰው አይጥልም።

  • @mesfintadewos7581
    @mesfintadewos7581 8 หลายเดือนก่อน

    May God bless you Pastor Alazar. I am blessed with your testimony

  • @TeferaAnulo
    @TeferaAnulo 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 9 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you. Pastor alazar ,
    Am happy to see u .
    We love you.
    Am one of your ministry firut in Ethiopia..
    Keep shinning !!

  • @rollnati
    @rollnati 9 หลายเดือนก่อน +1

    Pastorey we love you. The Lord who see all is on His throne 🙏🏽
    Your ministry will heal more people than ever as God healed many in earlier days🙏🏽🙏🏽

  • @genetseged8211
    @genetseged8211 9 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you we are blessed with your service May God bless you more

  • @endale2533
    @endale2533 9 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ዓላዛር የረዳህ ያገለገልከው ጌታ ስለረዳህ ጌታ ይባረክ በዚህ ምስክርነት ብዙ ለሕይቴ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ ይለምልም በርታ ወንድሜ❤❤

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ በጣም ይገርማል በእውነት ተባረክ ብዙ ስብከትና አገልጋዬች አይቻለሁ ካንተ ሂዎት ያየሁትና የተማርኩት ግን ወደዚህ መንፈሳዊ እድገትና ብስለት (spiritual growth and maturity) መድረስ መታደል ነው እኔ ውድቀት ድካም አደለም ካንተ ያየሁት። ካንተ ያየሁት አስደናቂ spiritual quality ነው ዋውው ጌታ ይባርክህ ይሄን እውነተኛ ጠንካራ አይኑ የተከፈተ ፓስተር በማየቴ ጌታ ይባረክ ወደዚህ አሳድገኝ እንድል ነው ያረከኝ እንጅ በትንሿን ድካም ይሄ ትልቁ ማንነትህ አልተሸፈነብኝም። በርታ። አይመስልም እንጅ በመንፈስ ላዬህ የሚከርም ከፍታ ላይ ነው ያለህው። በዚህ በተፈተነና ባለፈ ማንነትህ እግር ስር እሚማሩ ብዙ ያተርፋሉ❤❤❤❤
    ዘመንህ ይባረክ

    • @addislidet
      @addislidet  8 หลายเดือนก่อน

      thank you !!

  • @tigistmengesha510
    @tigistmengesha510 9 หลายเดือนก่อน +9

    My brother Alazar, I know your life and how you sacrificed your young age to serve His kingdom. The devil is a lair. The grace is helping you. Keep going. God loves you and so do we.

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ። ትልቅ ምስክርነት ነው ያካፈልከን። ተባረክ። ለልቤ ለሕይወቴ ለአገልግሎቴ ትልቅ ነገር ነው የቀረልኝ። ተባረክ

  • @zematube8985
    @zematube8985 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ሆይ ይገርማል ይህን መልዕክት ለምን እንደምሰማው እኔና አንተ እናውቃለን

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 9 หลายเดือนก่อน +6

    እህ! እውነት ነው። ሠዎች ከፍተኛ ክርክር እና ሀዘን የሚሠማቸው በጽድቅ ሲኖሩና የእግዚአብሄር መጎብኘት ሲዘገይባቸው ነው። እኔ ይሄን ሁኔታ በራሰ አውቀዋለሁ። ይገርማል ሀጢያተኛ ነኘ ማረኝ ብሎ ችግርን ከመቀበል ይልቅ ጻድቅ ነኝ ይሄ ህይወት አይገባኝም የሚለው መንፈስ በጣም አደገኛ ነው።የኔ ከፍተኛ ስቃይ እና እልህ የመነጨው ከዚህ ስሜት ነበር። ይሄን የሚረዱ ሠዎች እንዳሉ አውቃለሁ።

  • @hiruthailu844
    @hiruthailu844 8 หลายเดือนก่อน

    Dear brother pastor Alazar, God bless you! I am so blessed and touched by your life story. “Kalefikibet fetena Egziabher yemibela mar awotabet,” Glory to God!

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 9 หลายเดือนก่อน +2

    Glory be o God!! you have taught me a lot.

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 8 หลายเดือนก่อน +1

    ውንድሜ ጠላትህ ደስ አይበለው በይቅርታ ስትመለስ ጌታ ተቀብሎሃል ልባቸው በክፍ ለተሰበረ ሁሉ ወጌሻ ሁናቸው

  • @yabetsakaluacount7053
    @yabetsakaluacount7053 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኃይል፣ይጨምርልህ

  • @wisdomtube9681
    @wisdomtube9681 9 หลายเดือนก่อน

    Pastor Alazar, I was listening to your testimony in tears. I was feeling down and complaining about my situation but compared to what you have gone through mine is nothing. God bless you for sharing your story.

  • @enuase5324
    @enuase5324 9 หลายเดือนก่อน +3

    Whether they belive or not you are a blessing to our nation . Your voice and teaching was My childhood memory . I asked some one where alazar disappear . And I was told the the test you had been through due to the weakness u touched on your speech . I said Ohh my God that was not enough reason to lose that big figure . The problem is that the way we see God’s servant . We see them as saints, perfect and a little more than human . We do not think they can fail and restored . God have mercy on us . Alazar thank you for telling us your sides of story. You buried it again .

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 9 หลายเดือนก่อน

    ፓሥተርዬ እንኮን አየሁሁ ተባረክ በርታ አይዞን ጌታ ትልቅ ነው።

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 9 หลายเดือนก่อน +3

    እንወድሀለን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አይዞን።

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 9 หลายเดือนก่อน +12

    ፖስተር አልአዛር ይሄ testimony ስንቶችን ያወጣ ይሆን? ስንቶችን ያፅናና ይሆን? ስንቶችን ያስታርቅ ይሆን? ስንቶችን ያነሳ ይሆን ? ጌታ ብዙ ፀጋ ብዙ ሞገስ ይጨምርልህ
    ብዙ ጥበብ ብዙ እውቀት ብዙ ማስተዋል ብዙ ትህትናና ብዙ ረድኤት ይጨምርልህ
    በዚ ከባድ መንገድ ባታልፍ ይሄሁሉ የሚጣፍጥ የሰዎችን ነፍስ የሚጠግን ነገር አይወጣም ጌታ ይባርክህ

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ፓስተር ማንነቴን እንዳይ አደረግኽኝ :: እኛ ጌታን የምናውቅ ምን ያህል የይቅርታ ልብ እንደሌለን : አየሁበት:: እንኮን የይቅርታ ልብ ይቅርና ይቅር የተባለውንም እንደማንቀበል አየሁበት:: ጌታ ይርዳኝ::

  • @zeweditekie310
    @zeweditekie310 8 หลายเดือนก่อน

    Pastor Aleazaer Egziabiher selerdah kif yebel Amlakachen yesew andebet esat new
    Ahonew yetsekil kirestos eyayeh ageligeloteh kitel berget Geta yeredhal tebarek

  • @abdisatussa3030
    @abdisatussa3030 7 หลายเดือนก่อน

    What ever it was in your life you are still my best model & i❤ you ! Abduro

  • @zed8788
    @zed8788 9 หลายเดือนก่อน +2

    በነገራችን ላይ አንዴነድ ሰወች ሌሎችን የሚኮንኑት ራሳቸው ለእግዚአብሔር ሳይለዩ በጭቃ በተዘፈቁበት ሆነው ነው:: :ሰው እኮ በንፅሆና እየተጓዘ ቢፈርድ ????
    እናም አይዞኝ ጌታ ትንሳኤ የሆነው ለዚህ ለዚህ አንድ ይቅር ካለ መልሶ አይኮንንም 🙏🙏🙏🙏🙏
    i am sorry you were going through this you are may be 1st great preacher i used to know you in ketenena 2 church
    So the God you are serving will never leave you alon 🙏🙏🙏

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 9 หลายเดือนก่อน +2

    No word Alezeryy bless you more and more ❤❤❤

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 9 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you pastor we love you

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @missyget7322
    @missyget7322 9 หลายเดือนก่อน +1

    I don’t know what to say am Speachless
    You are amazing pastor
    May God bless you and the family

  • @emuye10
    @emuye10 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yerdah Ersu tamagne Amlak new lezelam yebarek Pastor Alazar ,denk neh yalkew Egziabher hulem be heyeweteh denk yadregal amnalhu 🙏🙏

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ. ❤❤ ወንድሜ..!.

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho 9 หลายเดือนก่อน +2

    In this testimony, I got an interesting knowledge about sin and those who commit it, i.e. God hate sin but not the sinner who commits it, however the people tend to hate the person for his/her sin, rather than the sin itself.. God bless you our Brother Alazar.