ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ወንጌል የገባው ብቻ ነው የቅዱሳን ምልጃ የሚገባው እግዚአብሔር ይመሰገን አማኝ ስላደረገኝ የተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የዘመናችን ሃዋርያ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
"…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታንበዐቢይ ኀይል ወሥልጣንአሰሮ ለሰይጣንአግአዞ ለአዳምሰላምእምይእዜሰኮነፍስሐ ወሰላም። እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ አደረሳችሁ !※"ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ" 1ኛ ቆሮ 15፣54
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
መምህርታሪኩአበራ በኡነት የሂወትን ቃልያሰማልኝ እግዚአብሄር ፀጋውን ጭምር ያብዛልክ እኔመቸም በጣም አስቸጋሪህወት ነውየምኖረው ወገኖቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስጋ ባንተዋወቅም በመንፈስግን እንድንኖር እዳለሀዋርያው ቅዱስጳውሎስ ፤አሜንየሰማነውን በልቦናችንያሳድርልንአሜንንንንን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
kale hiwetin yasemal bewinet tsegawin yabzalik edme ketena gar yadililin amen nurilin betena
ለዚህ እዉነት እንደ ተሐድሶች ጨክነህ ወስን። ወንድሜ ሆይ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ታሪኩ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ
ቃለሂወት ያሰማልን
አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ለመምህራችን መምህር ታሪኩ አበራ የድንግል ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት በጣም ጥሩና ጠቃሚ ትምህርት ነው ይሄ page በጣም ጠቅሞኛል በእውነት መምህራችንን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፍቅር ያቆይልን አሜን!
Kale hiwet yasemaln wedmachi
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
*ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን*
ቅዱሳን አገልጋዮችን ለሰዎች ይፀልያሉ እንጂ መላህቶችን ኣይደለም።
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ረ
ታሬ ሰወድክ እኮ ቃለ ህወት ያሰማልኝ የኔ ልዬ ዉድድድድድ ነዉ የማረግህ ተባረክ
ተመስገን እየሱስ አምላኬ
Ameen waqaa isaa nagorfate fi isaa garaa isatti nasebisefi galaan ata'uufi. Basisaa sagalee jernya isiin adhagesisuu motumaa waqayyoo isiin dhalchisu
አረ እፈር ከሞት በኃላ ፀሎትን አይሰሙም ቅዱሳን ሰዎች እግዝያብሔርን ፍራ።
ወንዲም፣ታሪኩ፣እግዚአብሔር፣የአገልግሎት፣ዘመንህንይባርክልህ፣ከይቅርታጋር፣ጥያቄልጠይቅህ፣ካየህውመልስልይ፣እዳንተው፣ልብየሚነካመዝሙር፣የሚዘምር፣ዘማሪ፣ፍቅር፣አበራ፣ወዲምህነው፣በእግዚአብሔር፣ወዲምአማቺነን፣ግን፣የስጋወዲምህ፣ነውብየነው
የክርስቶስ የማስታረቅ ስራ የተጠቀሰው ጥቅስ ላይ 'ነበር' ተብሎ አልተፃፈም። የማስታረቅ ስራው አንዴ በቀራንዬ ላይ በፈሰሰው ደሙ ቢደረግም ሁልጊዜም በወልደ እግዚአብሔር ለሚያምን ሰው የሚሰራ ነውና
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ግን ቤተክርስቲያናችን እየሱስ ክርስቶስ ፈራጃ አምላክ እደሆነ ነው የምታስተምረው ግን ክርስቶስ አማላጅ ሊሆን ይችላል
ኢየሱስ ያድናል
ከ80 አሀዱ መፅሀፈ መቃቢያን ፣ መፅሀፈ ሲራክ ፣ መፅሀፈ ሔኖክ አማላጅ ማን እንደሆነ ይናገራሉ ። መፅሀፈ እዝራ ሱቱኤል 6፥30 ጀምሮ ደግሞ ቅዱሳን አያማልዱም ይላል ። የውዳሴ ማሪያም የአንድምታ ትርጓሜ ሰአሊለነ ቅድስት ላይ "መለመን ለእርሷ አይደለም ለሌሎችም የለም ይላል"።
እነኝ ቅዱሳን ማለት መላክቶችን ማለት አይደለም።
Kkkkkk
ውሽት ተሳስተሃል አያማሉዱም
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ወንጌል የገባው ብቻ ነው የቅዱሳን ምልጃ የሚገባው እግዚአብሔር ይመሰገን አማኝ ስላደረገኝ የተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የዘመናችን ሃዋርያ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
"…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም።
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
ብርሃነ ትንሣኤ አደረሳችሁ !
※"ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ" 1ኛ ቆሮ 15፣54
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
መምህርታሪኩአበራ በኡነት የሂወትን ቃልያሰማልኝ እግዚአብሄር ፀጋውን ጭምር ያብዛልክ እኔመቸም በጣም አስቸጋሪህወት ነውየምኖረው ወገኖቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስጋ ባንተዋወቅም በመንፈስግን እንድንኖር እዳለሀዋርያው ቅዱስጳውሎስ ፤አሜንየሰማነውን በልቦናችንያሳድርልንአሜንንንንን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
kale hiwetin yasemal bewinet tsegawin yabzalik edme ketena gar yadililin amen nurilin betena
ለዚህ እዉነት እንደ ተሐድሶች ጨክነህ ወስን። ወንድሜ ሆይ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ታሪኩ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ
ቃለሂወት ያሰማልን
አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ለመምህራችን መምህር ታሪኩ አበራ የድንግል ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት በጣም ጥሩና ጠቃሚ ትምህርት ነው ይሄ page በጣም ጠቅሞኛል በእውነት መምህራችንን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፍቅር ያቆይልን አሜን!
Kale hiwet yasemaln wedmachi
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
*ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን*
ቅዱሳን አገልጋዮችን ለሰዎች ይፀልያሉ እንጂ መላህቶችን ኣይደለም።
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ረ
ታሬ ሰወድክ እኮ ቃለ ህወት ያሰማልኝ የኔ ልዬ ዉድድድድድ ነዉ የማረግህ ተባረክ
ተመስገን እየሱስ አምላኬ
Ameen waqaa isaa nagorfate fi isaa garaa isatti nasebisefi galaan ata'uufi. Basisaa sagalee jernya isiin adhagesisuu motumaa waqayyoo isiin dhalchisu
አረ እፈር ከሞት በኃላ ፀሎትን አይሰሙም ቅዱሳን ሰዎች እግዝያብሔርን ፍራ።
ወንዲም፣ታሪኩ፣እግዚአብሔር፣የአገልግሎት፣ዘመንህንይባርክልህ፣
ከይቅርታጋር፣ጥያቄልጠይቅህ፣ካየህውመልስልይ፣እዳንተው፣ልብየሚነካመዝሙር፣የሚዘምር፣ዘማሪ፣ፍቅር፣አበራ፣ወዲምህነው፣በእግዚአብሔር፣ወዲምአማቺነን፣ግን፣የስጋወዲምህ፣ነውብየነው
የክርስቶስ የማስታረቅ ስራ የተጠቀሰው ጥቅስ ላይ 'ነበር' ተብሎ አልተፃፈም። የማስታረቅ ስራው አንዴ በቀራንዬ ላይ በፈሰሰው ደሙ ቢደረግም ሁልጊዜም በወልደ እግዚአብሔር ለሚያምን ሰው የሚሰራ ነውና
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ግን ቤተክርስቲያናችን እየሱስ ክርስቶስ ፈራጃ አምላክ እደሆነ ነው የምታስተምረው ግን ክርስቶስ አማላጅ ሊሆን ይችላል
ኢየሱስ ያድናል
ከ80 አሀዱ መፅሀፈ መቃቢያን ፣ መፅሀፈ ሲራክ ፣ መፅሀፈ ሔኖክ አማላጅ ማን እንደሆነ ይናገራሉ ። መፅሀፈ እዝራ ሱቱኤል 6፥30 ጀምሮ ደግሞ ቅዱሳን አያማልዱም ይላል ። የውዳሴ ማሪያም የአንድምታ ትርጓሜ ሰአሊለነ ቅድስት ላይ "መለመን ለእርሷ አይደለም ለሌሎችም የለም ይላል"።
እነኝ ቅዱሳን ማለት መላክቶችን ማለት አይደለም።
Kkkkkk
ውሽት ተሳስተሃል አያማሉዱም