ትልቅ አላማ አላቹ ግን ሰነፍ ናችሁ ፤ መፍትሄው ይህ ብቻ ነው። | Inspire Ethiopia | Shanta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 100

  • @Inside_jordie
    @Inside_jordie 25 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏
    እኔ ተማሪ ነኝ እና ግቦቼን ለማሳካት በጣም እየጣርኩኝ ነው ግን consistant አይደለሁም እና ለሱ የሚሆን video ብትሰራልኝ ደስ ይለኛል 🙄🙄 እንደ ሀሳብ

  • @EyerusalemAngasu
    @EyerusalemAngasu 18 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድሜ በእውነት የማመስገኛ ቃል ነው ያጣሁት በጣም አመሰግናለው❤❤❤

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 24 วันที่ผ่านมา +32

    እኔ የመጀመሪያ ነኝ የሆነ ነገር ለማድረግ ወስኜ ግን ቋሚ አይሆንም በተለይ በሰው ላይ ያለኝ እምነት መቼም ይለወጣሉ ብዬ አላምንም ችግራቸውን ችግሬ ብዬ አድርጌ ግን መልሰው ጠላት ይሆኑኛል ወንድሜ ብትመክረኝ ክብር ጤና አመሰግናለሁ

    • @nuurstudio
      @nuurstudio 24 วันที่ผ่านมา +5

      Next saw setagangem majamarya anche lay yareguten sewoch new metasbew ena negeratochen wedeza tetorogmyalesh so try to stay positive

    • @አመለወርቅጥላሁን
      @አመለወርቅጥላሁን 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@nuurstudio🙏

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 23 วันที่ผ่านมา +10

      እህት ትራውማ መታከም አለብሽ ችግሩ ያለው ካንችጋ ነው ከሰውች ጋር የሚያገናኝሽን ነገር በመረጃና በማስረጃ አድርጊ ከዚህ በዘለለ ባንቺ ዙሪያ ያሉ ሰዎችን እደራስሽ ሀሳም አጠብቂያቸው ሁሉም ሰው የራሱ የመጣበት ሂወትና የራሱ መንነት ያለው ነው ያንን ሰው ከነ ሙሉ ማንነቱ የመቀበልም ሆነ ያለመቀበል ያንቺ መብት ነው so ወደዚች ምድር የመጣሽው ብቻሽን ነው የሚትሄጅይውም ብቻሽን ነው በሂይወትሽ ውስጥ የሄደውም የመጣውም አንቺን ሊያስተምርሽ እንጂ ትዝብት ውስጥ ሊጥልሽ አደለም

    • @አመለወርቅጥላሁን
      @አመለወርቅጥላሁን 21 วันที่ผ่านมา

      ​@@suzaniyoutube-p7mበትክክል አመሰግናለሁ

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 21 วันที่ผ่านมา

      እስኪ እኔንም ምከሪኝ ሰወች ይበድሉኝና ስንት ቀን አልቅሼ መልሰው ሲመጡ ያን ሁሉ ለቅሶየን ረሳዋለሁ መልሼ እነሱን ተቀብየ መልሰው ያስለቅሱኛል ልቤን ምን ላድርገው @@suzaniyoutube-p7m

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 24 วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት ድንቅ ትምህርትና በተጨበጠ እውነተኛ የህይወት ክፍልም ልምድም ነው። " የምግብ ለነገ እንጂ የስራ ለነገ አይጠቅምም" የምትለውና በተግባር ከምትከውነው እናቴ የዘወትር ለውጥ ያየሁበትና እኔም የተማርኩበት የህይወት መንገድ ነው።🙏 አቦ ተባረክልኝ

  • @YT-zc7fp
    @YT-zc7fp 25 วันที่ผ่านมา +6

    You're Amazing Guy እረ ትለያለህ 🎉🎉🎉

  • @tigista1977
    @tigista1977 25 วันที่ผ่านมา +11

    አንተ ሰው ተባረክልኝ ለምታረግልን መልካም ነገር ፈጣሪ ይክፈልክ

    • @Sami7251samiya
      @Sami7251samiya 25 วันที่ผ่านมา +1

      TH-cam eyekefelew nw 😂

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 23 วันที่ผ่านมา

      @@Sami7251samiya ሲያንሰው ነው በዘመኔ ያየሁት ጀግና ሰው ፕሮግራሙ የሚያቀርብበት መንገድ አይሰለችም ጭራሽ ሱስ ያሲዛል 🤗🤗🤗

  • @Jtube13
    @Jtube13 24 วันที่ผ่านมา +6

    ባይገርምህ ይሄን ከመስማቴ በፊት ለሊት ያሳደርኩት ተግባር ነበረኝ ከሰማሁህ በዋላ ግን 🚶‍♀️🏃‍♀️💃

  • @MesfinYemane-u3z
    @MesfinYemane-u3z 25 วันที่ผ่านมา +1

    ትምህርቱ ድንቅ ነው፣ዛሬ ነገ ሥራ ማስተላለፍ ጭራሽ የሚቀጥለውን ተግባር ያደናቅፋል ፣ዕድሜ ገፋ ሲል የአካል እንቅስቃሴ በፍረቻ የሚካሄድ ነው ያው ነገን ለማየት፣ ለትምህርት ምስጋና ከልብ ከ❤ይድረስህ ።

  • @ExesterestialWorld
    @ExesterestialWorld 12 วันที่ผ่านมา

    ሻንጣዬ ለምታቀርብልን ምርጥ እና ገንቢ የሆነ ትምህርት ከ❤አመሰግናለው.
    ምታቀርባቸው podcast በሙሉ እጥር ምጥን ያሉ ሲሰሙ የማይሰለቹ ሲሰሙት ደስ ከሚለው ድምጽህና አቀራረብህ ጋር ተደምሮ እንከን የለሽ podcast ብየዋለው.❤🙏💙💙💙💙

  • @Belsh-u6o
    @Belsh-u6o 25 วันที่ผ่านมา +1

    ከትክክለኛውን ተስህጦህ ጋር ተገናኝተሀል !!!
    በጣም አመሰግናለሁ።
    አድናቂህ ነኝ ። በዚህ ቀጥል

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 24 วันที่ผ่านมา +3

    ስንፍናዬ እንዳለ ሆኖ አብሶ ከስልኬ ጋ ከተጣበኩ 😊 ማሻሻል የኔ ብቻ ሳይሆን ያብዛኛችን scenario ይመስለኛል !!!
    አንተ ግን የት ለመሄድ ነው እንደዚህ የቸኮልከው ዙሩን አፈጠንከው እኮ😂

  • @desalegnabi1581
    @desalegnabi1581 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ሐሪፍ ምክር እራሴን ነዉ የገለፅከኝ😊

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 23 วันที่ผ่านมา +8

    እናመሰግናለን ወንድማችን የምር እኔን ለውጠኸኛል በቁስ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብም በራሷ የምትተማመን ጠንካራና የፈለገቺውን ማድረግ የምትችል ሴት አድርገኸኛል. 💪💪👈
    ክበርልኝ🙏☺

  • @AbrahamEdlan
    @AbrahamEdlan 19 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you more.

  • @SelamawitDagne-je3gn
    @SelamawitDagne-je3gn 23 วันที่ผ่านมา +2

    የራሴን ችግር ነው ይነገርከኝ ተባረክልን

    • @Yemi-G
      @Yemi-G 21 วันที่ผ่านมา

      ያብዛኞቻችን ነው መለት ነው

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 25 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much dear shanta ❤🙏❤👌

  • @HayatTemam-fh4cz
    @HayatTemam-fh4cz วันที่ผ่านมา

    thank you

  • @JavaTariku-k2b
    @JavaTariku-k2b 16 วันที่ผ่านมา

    U're so amazing is really helpful to me God bless u ❤

  • @destawhaile9752
    @destawhaile9752 3 วันที่ผ่านมา

    በትክክል

  • @AbelKiya-s1u
    @AbelKiya-s1u 5 วันที่ผ่านมา

    በርታ ቃል የለኝም ጎበዝ

  • @amazingEla16
    @amazingEla16 16 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድሜ... 🙏

  • @AskalechEtana
    @AskalechEtana 15 วันที่ผ่านมา

    Thank you brother ❤❤❤❤

  • @DeginetKebedeBushiso-i8r
    @DeginetKebedeBushiso-i8r 23 วันที่ผ่านมา

    Thanks good advice and like now took

  • @DddfG-s4m
    @DddfG-s4m วันที่ผ่านมา

    ሰነፍ ነኝ ይሄን መቀየር አልቻልኩም በቃ በጭቀት ልሞትነው ነገራቶችን ማራዘም ነው ስራየ ከዚህ መውጣት አልቻልኩም😢😢😢😢😢

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 24 วันที่ผ่านมา

    Thank you❤❤❤❤ it's amazing message ❤❤❤❤

  • @jituLgs
    @jituLgs 24 วันที่ผ่านมา

    Thank you for sharing

  • @tesfamg
    @tesfamg 25 วันที่ผ่านมา

    I love you, bro & God bless you more and more.

  • @AmyBerhan
    @AmyBerhan 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much❤❤❤🎉.

  • @elsamebratu9740
    @elsamebratu9740 23 วันที่ผ่านมา

    think you so much❤❤❤

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 24 วันที่ผ่านมา

    ተባርከሃል ❤❤❤

  • @MalluL-g7z
    @MalluL-g7z 22 วันที่ผ่านมา

    Ewnet new. Tkklegna mkr new gobez new kemr thank you

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 24 วันที่ผ่านมา

    Thanks you ❤

  • @Tesfie_26
    @Tesfie_26 23 วันที่ผ่านมา

    Thanks bro🎉🎉

  • @AlemGebreslasie
    @AlemGebreslasie 22 วันที่ผ่านมา

    Thank u bro that is true

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 20 วันที่ผ่านมา

    ብውነት ጥሩ አቀራረብ

  • @Senayytube
    @Senayytube 9 วันที่ผ่านมา

    Good educate

  • @ToyebaAsqari
    @ToyebaAsqari 23 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ የአራዳልጅ አድናቅህነኝ 👍👍👍👍👍

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 25 วันที่ผ่านมา

    ❤ እናመስግናለን🎉🎉🎉

  • @MulunehHailye-j6n
    @MulunehHailye-j6n 22 วันที่ผ่านมา

    Wow betam Arif new ketlbet

  • @AffectionateHammerheadSh-ln8gx
    @AffectionateHammerheadSh-ln8gx 25 วันที่ผ่านมา

    Endet naw gin yemitagegnan ewinat eko naw yemtinahiren wey Shanta ❤❤❤❤❤

  • @MuhammadNur-p7o
    @MuhammadNur-p7o 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላምህ ይብዛ

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 24 วันที่ผ่านมา

    Lovely.

  • @SifanTashale
    @SifanTashale 15 วันที่ผ่านมา

    Wow tleyalek fxari redtony ihen mikir btegebirew 🤲🤲

  • @nuraaman2793
    @nuraaman2793 18 วันที่ผ่านมา

    Btam gobaz barta adrakich nag bart🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdamuKedir
    @AdamuKedir 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም ብዙ የሚጎትት ነገር አለ

  • @አይንዬደምስ-ነ7ገ
    @አይንዬደምስ-ነ7ገ 25 วันที่ผ่านมา

    እዉቀት እደውሃ እሚፈስበት ቻናል ይኸን አይሁ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤

  • @محمدعمر-ص5ل9ت
    @محمدعمر-ص5ل9ت 3 วันที่ผ่านมา

    Yimechih

  • @MayWater
    @MayWater 5 วันที่ผ่านมา

    Welahi kalat yatregnal 10q berta

  • @RehmaTahar
    @RehmaTahar 19 วันที่ผ่านมา

    Yene bcha chgr ymeslegn neber

  • @nuurstudio
    @nuurstudio 24 วันที่ผ่านมา

    Thank you
    Network marketing join arge eskigabang mnamn eyalku neber marazmew leka sejemerew new migabang rasu. Aref hasab new amasagnalew

  • @Ametti_k
    @Ametti_k 22 วันที่ผ่านมา

    Let's go to 200k 😊

  • @grab3655
    @grab3655 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ best

  • @yohannesabay978
    @yohannesabay978 24 วันที่ผ่านมา

    Yezariw degimo yeteleye new. Fetari yakbrih

  • @BezawitdemelashBezu
    @BezawitdemelashBezu 21 วันที่ผ่านมา

    Sel ene mitawera nw yemeselegn amesegenalew

  • @AbabaEt-d7n
    @AbabaEt-d7n 18 วันที่ผ่านมา

    👌👌መሳጭ አገነዛዘብ እኔን ነው የገለፂክኝ ተምሬበታለው አመሰግናለው🙏

  • @tigista1977
    @tigista1977 25 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህን ትኩረትን ለማድረግ በምን ዘዴ መለማመድ እንድችል ምን ላድርግ

    • @ሉቅማን
      @ሉቅማን 24 วันที่ผ่านมา

      ከማንም ትኩረት አፈልጊከአምላክሺቢሆንጂወዷ

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 23 วันที่ผ่านมา

      ትኩረት ለታደርጊበት የፈለግሽው ነገር ለሂወትሽ ምን ያክል ያስፈልግሻል?? ትኩረት የሚመነጨው ከፍላጎት ነው

  • @Samrawit-q5v
    @Samrawit-q5v 17 วันที่ผ่านมา

    Yenam bahari new

  • @HawaaMuhammad-p9r
    @HawaaMuhammad-p9r 14 วันที่ผ่านมา

    አድቱእኔነኝ እህህህህ

  • @semiratube5568
    @semiratube5568 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @ToyebaAsqari
    @ToyebaAsqari 23 วันที่ผ่านมา

    እኔም አድቱነኝ😢

  • @HAERYAHHAERYAHSABBIR
    @HAERYAHHAERYAHSABBIR 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ በህይዎቴ ብዙ ሰዎች ይከዱኛል እኔ ግን የሰዎች ቸግር የእኔ ችግር ነዉ በዮ እጨነቃለሁ ምንም ነገር አላረግም እላለሁ ግን መልሺ እደግማለሁ ከዛምእራሴን እወቀሳለሁ ምን አይነት ሠዉ ነኝ በጥቅሉ በሠዎች ላይ ቆራጥነት የለኝም የምትመክሩኝ ነገር ካለ ትችት ነዉ የሚተርፈኝ አመሠግናለሁ

  • @selimh7387
    @selimh7387 14 วันที่ผ่านมา

    እኔም ጦርነቴ ከአእምሮየጋነው በቃ😢😢😢

  • @GetahunEmiruSirna
    @GetahunEmiruSirna 24 วันที่ผ่านมา +1

    Afaan Oromootiin nuuf Hojjadhu.

  • @SelamtTesh
    @SelamtTesh 15 วันที่ผ่านมา

    Indet new anten magegnet michilew wayim bewust laworak mifeligew chigroch alubign ina ante nk liredagn michilew

    • @shantta
      @shantta  14 วันที่ผ่านมา

      Email: 1shaybuna@gmail.com

  • @walzhab4550
    @walzhab4550 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @HabitamuWolideyohanis
    @HabitamuWolideyohanis 17 วันที่ผ่านมา

    Bartlen

  • @ያምሸዋቲዩብ
    @ያምሸዋቲዩብ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💋💋💋💋

  • @AbebaKahsay-h2s
    @AbebaKahsay-h2s 25 วันที่ผ่านมา

  • @kebronbishaw6746
    @kebronbishaw6746 24 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @MySalfe-w7b
    @MySalfe-w7b 21 วันที่ผ่านมา

    ወሳኝ ሰው

  • @Fikerrrrrrrr21
    @Fikerrrrrrrr21 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን❤

  • @DesalegnSisay-x5d
    @DesalegnSisay-x5d 23 วันที่ผ่านมา

    Thank you very much.😊😊😊

  • @RofiFiro-d8m
    @RofiFiro-d8m 25 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd 16 วันที่ผ่านมา

    ❤🙏

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 24 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @BjHg-v2r
    @BjHg-v2r 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @MekdiEM
    @MekdiEM 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Heron-te4xm
    @Heron-te4xm 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @eexx2236
    @eexx2236 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @محمداحمد-ظ9ر9ط
    @محمداحمد-ظ9ر9ط 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤