#part_10

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • #በመንክር_እንመካከር #menkermediasubscribeያድርጉ

ความคิดเห็น • 32

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  หลายเดือนก่อน +9

    Like,Share,Subscribe ያድርጉ።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Rakb553
    @Rakb553 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት በደንብ ነው ግልጽ አድርገው ያስረዱን እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም የምሰማዉን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን ተግባሪ ያድርገን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን በእውነቱ መንክር ሚድያ በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ወዲማችን እዃን ደህና መጣችሁ
    ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በእዝነልቦናችን ያሳዲርልን አሜን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @እናቴእመብርሀንናት
    @እናቴእመብርሀንናት หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ሕይወት ይሰማልን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን

  • @BerihunMezgebu
    @BerihunMezgebu หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Meseret-y6k
    @Meseret-y6k หลายเดือนก่อน +1

    ምንጃር አካባቢ ዲያቆናትና ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ነን የሚሉ ወድጃታለሁ እያሉ ከየሆቴሉ ናከአንዳድ ቤት ድንግልና የሌላቸውን እያገቡ ንው የቤተክርስቲን ክብርን እስር እፈተናላይ ወድቋል እባካችሁ ይፈተሽ

  • @አበባወለተመድኅን
    @አበባወለተመድኅን หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ እግዜአብሔር ይርዳን

  • @MILATLAKEW
    @MILATLAKEW หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋውን ያብዛልሆት አባታችን ዘማሪ ወንድማችን ሚኪያሰ በቤቱ ያጥናህ የእኔ ጥያቂ ከጋብቻ በፊት በቁርባን 40ቀን እየቆረቡ ይቆዩና ከዚያን በሆላ ሰርዓተ ጋብቻቸውን ይፈጥማሉ ሌላው ደግሞ የጋብቻቸው እለት ቆረበው ሥርዓታቸውን ይፈጠማል የትኛው ነው ተክክል ግልጥ ሰላልሆነልኝ ነው

  • @AmlakuTerefe
    @AmlakuTerefe หลายเดือนก่อน

    ejig betam melkam program new, thanks too

  • @ማርታ-ተ9ቸ
    @ማርታ-ተ9ቸ หลายเดือนก่อน

    በውነት ቃለ ህይወት🎉🎉🎉🎉😍🙏 ያሰማልን

  • @Zain123-vk9ps
    @Zain123-vk9ps หลายเดือนก่อน

    Amen.amen.amen melkam betam❤❤

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ላገባ ሁለት ወረ ነው የቀረኝ ውጪነው ያለሁት ኑሮየ ሰው እደሚያስበው አደለም ስለዚህ አመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ጥያቄ አለኝ ልጅ ሆኝ ማለት 5-----10 አካባቢ ባለሁበት እድሜ ከህፃን ጓደኞቼጋር ድብብቆሽ እየተጫዉትን ግንኙነት ብናደርግ በተክሊል እና ዲያቆን ማግባት ይቻላል ሀኪምቤት ምርመራ ድንግለናአለ ግን በህፃናት ጊዜአችን የድንግልናን ጥቅም አናስተዉልም ስለዚህ ማግባት ይቻላል ወይስ አይቻልም

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k หลายเดือนก่อน

    እባካቹ ጥያቄ አለኝ
    እና ጥያቄዬ
    ዳይቆን ድንግል ያሎነቹሁን
    ሴት ማግባት ይችላል?
    ሁለቱ ከተዋደዱ ከተፋቀሩ ቢጋቡ ችግር ይኖረዋል?
    እሱስ ደንግል ሆኖ እሷ ካሎነች ክህነቱ ይፈርሳል?

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน +1

      ፍቅር ለራሴ ብቻ አይልም አደራ 😢😢😢 እዳታስፈርሺውይፈርስበታል ድቁና ቀላል አይደለም እዳታስፈርሺው ቡሁላ ከባድ ነው ድግልናሺን የወሰደው አካልሺ ነው ከሱጋ ተስማሙና ቀጥይ ፀልይ

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k หลายเดือนก่อน

      @ጎዶልያስ-567 ድንግልናዋ የጠፋው እኮ በማታውቆ ሰው ተደፍራ ነው😢
      እና ያ እንዴት ነው አካሏ ሚሆነው?🤔
      በዛ ላይ ልጁ ከወደዳት ምንም ብቶኚ እቀበልሻለሁ ካላት
      በዝህ ኬዜ ቢቻ እንዴነው እሱ ከክህነቱ ሚታገደው? እሷ በሱ መቀስና መባረክ አትችልም?

    • @hilina-g3l
      @hilina-g3l หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄነበር 😢

    • @Rakb553
      @Rakb553 หลายเดือนก่อน

      አረ በፍፁም አይሆንም እህቴ ዲያቆን የሚያገባው ድንግል ሴት ነው ከዛ ውጪ አይሆንም በምንም ቢሆን ድቁናው ይፈርሳል እሺ በዚህ ተስማምቶ ከሆነ ምን አልባት አቤቱ ማረን🤲🤲🤲💒💒💒😢😢😢😢😢😢

  • @sultanMehamed-l8t
    @sultanMehamed-l8t หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤