ራያ...! ሙጃ..! ገረገራ..! | አሁናዊ ወታደራዊ መረጃዎች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 131

  • @gebeyehueshetie4631
    @gebeyehueshetie4631 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትንታኔ ነው። አሁን ላይ ጥሩ ነው። የወገን እንቅስቃሴ ላይ መረጃ አስተካክላችኋል።

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +1

    ከናተነው ትክክል መረጃያለው አሏህ ይድረስላቸው ያረቢ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ለአማራ ሕዝብ ፍትህ ሰው አለቀ በራብ በውሀ ጥም ብዙ ገልት አለ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሕዋትን አላህ ያጥፋልን

  • @eshetuchekole9719
    @eshetuchekole9719 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ዘገባ አይዟችሁ በርቱልን አትሰልቹ

  • @zamzamahmed6298
    @zamzamahmed6298 3 ปีที่แล้ว +3

    ራያ ቆቦ ሮቢት አድስ አለም አራዋ ወርቄ ጉብየ አሚድ በነዚህ እካባቢዎች በፍጥነት ድረሱላቸው ስብሰባ እያሉ እየሰበሰቡዋቸው ነው

  • @ethio8774
    @ethio8774 3 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለውዲቷ ኢትዮጵያ ሐገራችን👏🏾
    አማራ ወጥረህ ያዝ!!💚💛❤

  • @የማርያምልጅ-ጘ7ፀ
    @የማርያምልጅ-ጘ7ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ራያ በቶለ መከላከያ ይድርስለት ጎብየ አካባቢው

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም በልዬ እና በላይ ❤

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያስማን

  • @zenapreyes748
    @zenapreyes748 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈትህ

  • @binabina4620
    @binabina4620 3 ปีที่แล้ว +1

    መግስት ችላ እያላችዉ ነዉ ዪጦረነት የሰሜን ወሎ ህዝብ ለመጨረስ ነዉ የተያዘዉ የምችላ ነዉ መግስት ምድነዉ ያሰበዉ

  • @rahelabera6919
    @rahelabera6919 3 ปีที่แล้ว +3

    ንግስት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነሽ
    ውለታሽን የምትወጃት ሀገርሽ መቼም አትርሣው
    ድል ለኢትዮጵያ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመረጃችሁ እናመሰግናለን በርቱ ወንድሞቻችን

  • @youtbe9269
    @youtbe9269 3 ปีที่แล้ว +5

    እባካቹህ ለራያ ቆቦ ጎብየ ሮቢት ወልዲያ ቶለ ድርሱላቸው ከሞቱ በኋላ እደት ነው የሚሱላቸው ኦ አምላኬ

    • @onelove2817
      @onelove2817 3 ปีที่แล้ว

      Stop crying. ENDF, Fano, and killil special forces are doing what they can. It is very difficult to move forward because of the winter weather. Count on Ethiopian forces to be victorious soon. They will liberate Raya, Wollo, Gondar, Mai Tsemri, Adi Arkay, and Tigray people from the evil grip of TPLF Junta. Be courageous. Encourage people to fight back instead of fleeing. People's organized resistance against tyranny and evil will speed up the demise of the TPLF junta enemy.

  • @berihundemewoz5647
    @berihundemewoz5647 3 ปีที่แล้ว +2

    Bertu wedmoch

  • @rahelabera6919
    @rahelabera6919 3 ปีที่แล้ว +2

    የፈጠርከን አንተ ደጉ እና ቸሩ ፈጣሪ ኢትዮጵያዊውን ሠራዊቶቻችን አነተ ብርታቱን ጥንካሬዎን ድሉን ማሸነፋን ስጣቸው ክፋ ነገር ሁሉ አንተ ጠብቅልን ጥላ ከለላ ሁናቸው
    ክብር ለጀግናው ኢትዮጵያዊው ሠራዊታችን
    ድል ለኢትዮጵያ

  • @አማራፋኖ-ኰ5ቐ
    @አማራፋኖ-ኰ5ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖቹ እናመሰግን አለን በርቱ

  • @abebakassa2322
    @abebakassa2322 3 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ላይክ አድርጉ አረ በፈጣሪ ስም

  • @mesigirma4509
    @mesigirma4509 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛ የጦር ዘገባ። እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ አድርሱ።

  • @ejgayehuamsalou1446
    @ejgayehuamsalou1446 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much guys for information 💚💛❤️

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 3 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ታሸንፋለች ጎልያድ ይወሰዳል ዳዊት ከፍ ይላል አማራ ኢትዮጵያ ያሸንፋል።

  • @zenapreyes748
    @zenapreyes748 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈቴህ ላሊበላ ለሙጃ ለኩልመስክ ሀይል ያስፈልጋን

  • @ethiokanedi8438
    @ethiokanedi8438 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን።

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 3 ปีที่แล้ว +1

    ስሜን ወሎ ያሎ ህዝብ ርራብን አለውን እያሉ ነእ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዩጵያ አትፈርስም ጁታው የኢትዩጵያ ካንሰር ይፈርሳል ኢንሻአላህ

  • @alexg.889
    @alexg.889 3 ปีที่แล้ว +3

    Very nice update.

  • @Borobor-ቦረቦር
    @Borobor-ቦረቦር 3 ปีที่แล้ว +1

    በለጠ እና በላይ ትህትናቸው እንዴት እንደሚከባበሩ ደስ ይላል !!!

  • @lifisfullupanddouns2143
    @lifisfullupanddouns2143 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ መርሳ በሰፊው አብራሩ ልን

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታቸው ረዳ ከተያዘ ለቅዱስ ጊዎርጊስ ስዕለት አስገበለሁ በእናንተ ፊት ቃል ገብቻለሁ !!

    • @tube7403
      @tube7403 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ስለት ነው ቸሩ መዳህኒአለም ያጥፋልን

    • @edenwerkye5723
      @edenwerkye5723 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tube7403 አሜን ማማየ

    • @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ
      @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ይኽ ሰይጣን አይያዝ አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋልን የሚስኪኑ ህዝብ ደም ይፍረድ

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 ปีที่แล้ว +1

      አይቀርም

  • @yibeltaldamtew3228
    @yibeltaldamtew3228 3 ปีที่แล้ว +2

    Victory ✌️ to Ethiopia and Amhara Nation.

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ዜና ነው የምታሰሙን ያላችሁ

  • @tigistbelete3091
    @tigistbelete3091 3 ปีที่แล้ว +4

    ወገኖቼ የመርጦና የአርሴምዬ የእዜት አካባቢስ

    • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
      @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

      እህት እዜት ነው አገሬ አክባር እዳለሺ

    • @tigistbelete3091
      @tigistbelete3091 3 ปีที่แล้ว

      እናት እኔም ጨንቆኝ ነው ምንም አክባር የለኝም የጋላጊዬርጊስ ልጅነኝ

    • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
      @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

      ቁጥር ስጪኝ እንደዋወል

    • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
      @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

      በኢሞ ደውይልኝ ሳውድ ነኝ አችም አክባር ስታገኝ ትነግሪኛለሺ እኔም እደዛው እኔም እዜት ከትምርህት ቤቱ ጣገብ ነው አገሬ

    • @fffgftyhgjj8533
      @fffgftyhgjj8533 3 ปีที่แล้ว

      እኔም መርጦናኝ

  • @yimerali5958
    @yimerali5958 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ቅርብ ሰአት ወደ ወልድያ በተሳቢ የጠላት ሀይል እየገቡ ነው እስኪ አጣሩ

    • @yimerali5958
      @yimerali5958 3 ปีที่แล้ว

      በምስል ተለቋል

  • @yamtz9905
    @yamtz9905 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ድምፅ ለመሆን ጅምራችሁን አበርቱ። የምዕራብ ግንባርን (ማይጠምሪ ግንባርን) መረጃ ማሰባሰብ አለባቹህ። ዛሬማ ጨው-በር በእርግጠኝነት ተደምስሰዋል። በእጃችን ገብተዋል።

  • @aa-ch8lz
    @aa-ch8lz 3 ปีที่แล้ว +1

    እሱ ለቀውበሚወጡ ሰአት ቦብቀብረው እየወጡነወ እናህዝቡ ይጠቀቅ

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ በወልዲያ ምን እየተደረገ እንደሆነ ታውቃላችሁ ? መንግስትም እየረሳት ይመስላል።

  • @እማናፍቀሽኘልፋነኝየዳዉቶ
    @እማናፍቀሽኘልፋነኝየዳዉቶ 3 ปีที่แล้ว

    ግንእደዉ ምግስት የለም ሱባህን አላህ እናመስግናለን ወድም

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 3 ปีที่แล้ว +6

    😭😭ራያ ቶሎ መከላከያ አማራ ልዩ ሀይል ይድረሱላቸው ወገኔ የቂምመውጫ ነው የሚያረጓቸው ያረብ የአላህ

    • @youtbe9269
      @youtbe9269 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አቤቱ ክፍ ነገር እዳያሰማን

  • @ኢትዮጵያ-ኘ9ፀ
    @ኢትዮጵያ-ኘ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን በደረሰኝ መረጃ መሰረት ወደ ላሊበላ የጠላት ጦር መመለሱንና የወገን ጦር ወደ ቡግና አፈግፍጓል እየተባለ ነው..!!
    ትኩረትት

  • @binabina4620
    @binabina4620 3 ปีที่แล้ว +1

    መግስት ለተፈጠረዉ ነገር ተጠያቂ ነዉ ወሎ ላዪ አስቀምጦ ጦርነቱን አልቋል እያለ ማዘናጋት የምቀልደ ነዉ የያዘዉ እናተስ አትናገሩም እዴ ወሎን የጦር ቀጠና አድርጎ የማዪረሳ ጠባሳ ነዉ

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሞቼ እረ ሰሜን ወሎ ወልድያ ጉባላፍቶ ወረዳ እዜት መርጦ አርሴማ በርካታ ህዝብ በርሃብ በጥይት እያለቀ ነዉ😭😭😭😭😭😭 ማንም መረጃ የሚሰጥ የለም

    • @DamatMedia2
      @DamatMedia2 3 ปีที่แล้ว

      አንቺ መረጃውን እንዴት አገኘሽው?

  • @wondwossenyeshitila1836
    @wondwossenyeshitila1836 3 ปีที่แล้ว +2

    ንገርልኝማ ለፋኖ ሴት ህፃን እና ቄስ ሲገል የነበረው ጁንታ እጅ ልስጥ ቢልህ እምቢ ብለህ አስደግፈህው ወደ ፊት ገስግስ በለው በቃ።።

  • @فاطمةسراج-ل8ف
    @فاطمةسراج-ل8ف 3 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ሰላሙን አውርደው ድል ለኢትዩጺያ መከላከያ አላህ ይገዛቸው መቤሰቦቻችንንም ከፍንጥጣሪ ይጠብቅልን እናተንም እናመሰግናለን በጥንቃቄ ለምታቀርቡልን መረጃ

  • @דסהדסה-צ5ו
    @דסהדסה-צ5ו 3 ปีที่แล้ว

    ךወያኔ,,,,

  • @abdisaga5616
    @abdisaga5616 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ የምለው ጌታቸው ረዳ ምናባቱ ሊፈጥር ነው ሬሳው የሚያርቀው ግን አይሞትም እጅን ይዞ ለትግራይ እናቶች መሰጠት እና ምላሱን ይቁረጡት

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 ปีที่แล้ว +1

    በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 646 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @tenagneassefa4034
    @tenagneassefa4034 3 ปีที่แล้ว +1

    ራያ እንዴት አድርገውሽ ይሆን

  • @አማራፋኖ-አ7ኘ
    @አማራፋኖ-አ7ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም

  • @ሀይሚወሎየዋሀይሚወሎየዋ
    @ሀይሚወሎየዋሀይሚወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ኩልመስት መረጃ ስጡን

  • @toybamuhamed8701
    @toybamuhamed8701 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለመርሳ እራብ አለቁብን ቤተሰቦቻችን። ያልወጡት

    • @onelove2817
      @onelove2817 3 ปีที่แล้ว

      What justice are you demanding? who you blaming? TPLF is the one commiting injustice. Be patience and let the professional military forces do their job. If impatient, load your gun and go to the war front.

    • @SdSd-ui2uy
      @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว

      አወ አለቁ በራብ እና በውሀ ጥም

  • @ejgayehuamsalou1446
    @ejgayehuamsalou1446 3 ปีที่แล้ว +1

    💚❤️💛🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎈

  • @rehimaali1645
    @rehimaali1645 3 ปีที่แล้ว +4

    የተሳሳተ መረጃ ነው መርሳ ከተማ አሁንም ጁታው ነው ያለው ለምን ትዋሻላችሁ ይህ ህዝብ ማታለል ነው

  • @AaAa-lp9hy
    @AaAa-lp9hy 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳውን ዳውን አብይ

  • @yirgaewbelaynew7287
    @yirgaewbelaynew7287 3 ปีที่แล้ว +3

    ጋሸና ላይ ንፁሀን ዜጎች በአሸባሪው ሰልፍ ውጡ እያለ እያሰቃየ ነው። ለምንስ ነው ጊዜ እየተሰጠ ያለው ንፁሀን እስኪያልቁ ድረስ ነው
    እረ ባካችሁ ድረሱላቸው?????

    • @DamatMedia2
      @DamatMedia2 3 ปีที่แล้ว

      ለምን ዝብለው ይሞታሉ። ቢያስ ገለው አይሞቱም። ሰልፍ ስለወጡ አይተርፉ

  • @hayelileyewu55
    @hayelileyewu55 3 ปีที่แล้ว +3

    መረጃን በሰሀቱ ምርጫችን ናችሁ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ይሄ ሰይጣን ጁታ ቢያዝ ተመስገን ነበር

  • @nigistgirmay6411
    @nigistgirmay6411 3 ปีที่แล้ว +1

    መንግስትአለወይሰየለም

  • @kuwkuw1214
    @kuwkuw1214 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለድብኮ የሰማቹሁት ካለ በለጠ ???

  • @ethiopiatoday8319
    @ethiopiatoday8319 3 ปีที่แล้ว +1

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @zelalemamare9564
    @zelalemamare9564 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ወልድያ ያለውን መረጃ ንገሩን

  • @atalaybekal
    @atalaybekal 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰሜን ወሎን ለሚደርሰው ጥፋት መንግስት ሀላፊነት መውሰድ አለበት ህዝብን ለጠላት አስረክቦ ተደመሰሰ የሚል ድስኩር

    • @tesfitokubay7040
      @tesfitokubay7040 3 ปีที่แล้ว

      ውሽታም ጁንታ ተነቅቶባችሆል ሌባ ወያኔ ንጭሩ በላ

  • @አብድረህማን-አ7ነ
    @አብድረህማን-አ7ነ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬም ነገም ላሊበላ ነገም ዛሬም ገራገራ መቸነዉ እሚለቁት

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 3 ปีที่แล้ว +2

    Ye ene Mrtoch. Manaye, Belete😘

  • @Magicaltips8392
    @Magicaltips8392 3 ปีที่แล้ว +2

    ere bakachu kobo,gobye & robit mereja negerun

  • @Amhara782
    @Amhara782 3 ปีที่แล้ว +7

    በጁንታው እጅ ነው ያለው ራያ ወልዲያ ቆቦን እንዴት ከጁንታው እጅ መቀማት አቃተው? ሴራ ስልለ እንጂ::

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 3 ปีที่แล้ว

      ጁታ ወረኛ ቀፎ መቼም አትይዙም የሊጥ ሌባ

    • @onelove2817
      @onelove2817 3 ปีที่แล้ว

      You're brainwashed by TPLF Junta propoganda. Why don't you fight and librate them?

    • @onelove2817
      @onelove2817 3 ปีที่แล้ว

      The day will come sooner than you think. Then you will kneel and roll on European countries and America streets. You will cackle like a scared hyena in front of UN, White House, American foreign minstry, EU, and western big cities.

  • @አብድረህማን-አ7ነ
    @አብድረህማን-አ7ነ 3 ปีที่แล้ว +2

    አድ ከተማዉሥጥ አምሥትቀንሙሉ ያሳዝናል

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 3 ปีที่แล้ว +1

    አንድም ሙከራ ባልረደረገበት ወልድያ ጦርነት እየተደረገ ነውብለህን ነበር ነገር ግን ምንም ነገር የለም። እባካችሁ አትዋሹ ለህሊናችሁ ስሩ። ሆድ አደር ና የግልጥቅማችሁ አገርን አያድንም

  • @fentawteshome3773
    @fentawteshome3773 3 ปีที่แล้ว +2

    Keep up the Good work!!!

  • @eskeziyawalemneh1516
    @eskeziyawalemneh1516 3 ปีที่แล้ว +1

    please please try to be voice for weldia people, because of the continued war the people are faced with hunger and diferent problems.why not the defence force take strong measurment over the area. if it is continued for the coming two days over milions of weldia people will day.

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀይሌ ገብረስላሴ የሰራው ትምህርት ቤት ሙሉ ለሙሉ ተዘርፏል። የልደቱ አያሌው ሪዞርት በህወሀት ጥበቃ እየተደረገለት ይመስላል።

  • @kamolr962
    @kamolr962 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላቹ

  • @eskeziyawalemneh1516
    @eskeziyawalemneh1516 3 ปีที่แล้ว +1

    enkuan aderesachihu yenie jeginawechm.hulium slemitadersun tikikilegna mereja amesegnalehu.bertu

  • @mege9317
    @mege9317 3 ปีที่แล้ว +2

    Akim benoregn belayin ena beleten betemengist lay asgebiche eshom neber ere balehabit invester badergachuh erasu bich ewedachuhalehu esh ???

  • @ayenewasress5806
    @ayenewasress5806 3 ปีที่แล้ว +2

    Tigist Yerga betegebar yetefetenech jegena set nech.

  • @አለልኝማዕረጎ706
    @አለልኝማዕረጎ706 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው ቆፍጣናው ኤፍሬም አለማየሁ(በዚህ የህልውና ዘመቻ የተሰዋ) እና የጀግናው ሠፊው አከለ አገር ግዳን ወረዳ ሙጃ ነው፤

  • @dadaopal7058
    @dadaopal7058 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ገለፃ ነው ። ካርታ መጠቀም ለምን አልፈለጋችሁም ? እባካችሁ አታንገራግሩ ለመጠቀም። የሚግርም ነው ከናንተ ገለፃ ጎን ለጎን ጎግል ማፕ እየተጠቀምኩኝ ነው።

  • @regganmekonnen5940
    @regganmekonnen5940 3 ปีที่แล้ว +3

    ተረፌ አደነኛ ቦታ ነች።ለወልዲያ መንደርደሪያ ናት ጥንቃቄ ይደረግ በሉ።

  • @birtukanadane7909
    @birtukanadane7909 3 ปีที่แล้ว +2

    Hara not haraa

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 3 ปีที่แล้ว +1

    ✌💪

  • @sabayewsoe214
    @sabayewsoe214 3 ปีที่แล้ว +1

    እመምሀር ከጨቁኑ ለአማራ ሐይል ጉልበት ትሁናቸዉ ወገኔ አለም ኢትዪጱያ ለማጥፉት ተነሶበት ጊዜ ነዉ ፈተናዉ ቢበዛም እናሸንፉለን ፡፡

  • @senayitseni9992
    @senayitseni9992 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለዉ ግን እድት ነዉ አማራ የሚስቡት አዒናች ይጥፋ እለዚህ ባይረሶች በጨቃ ጠፈጨፎ የሰራት መሰለዉድ ኢትዮጵያ የሚጠፋት እለዚህ ጉዳኖች እለሱ አማራ ማጥፋት ሲፈልጉ የአማራ በሶ የጨብጥ መሰላቸዉድ ሆይ ጉድ ዘደሮ ደሞ ማለቂ የላችዉም

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +2

    እዜት በር ባርሴማ ወደላይ ጦርነቱ እዴ በረደ ነው ወይስ እስኪ አጣሩልን

  • @deregeweldeyes6708
    @deregeweldeyes6708 3 ปีที่แล้ว +1

    Please yelidetun hotel awudmut

  • @efratam7995
    @efratam7995 3 ปีที่แล้ว +1

    ለጠላት መረጃ እየሰጣችሁ ነው እረፍ ያለዝያ ለደህንነቱ መስርያቤት ነግረን ቦታህን ትይዛለህ

  • @tube-iv7ef
    @tube-iv7ef 3 ปีที่แล้ว +1

    መርሳ ምላይ ናት አሁን

  • @ማኪባYoutube
    @ማኪባYoutube 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞች መረጃ ስትሰጡ ተጠንቀቁ ወይንም ኦፕሬሽኑ ካለቀ በኋላ መረጃ ስጡ ሰሰት ተንከሲስ አለ መረጃችሁን የሚያነፍንፍ

  • @girmamelaku5275
    @girmamelaku5275 3 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ቦታውን አውቃችሁ ዘግቡ እውነተኛ መረጃም ስጡ ለምሳሌ ፍላቂትና ገረገራ የተያያዘ አንድ ከተማ ነው አምስት ኪሎሜትር እርቀት በማለት ለያያችሁት። የስም ስሚ ያልተጨበጠ መረጃ ከማቅረብ በደንብ አጣርታችሁ ዘግቡ

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ።ገረገራና ፍላቂት አንድ ከተማ ነው ።ግን የህወሓት ታጣቂዎች ያሉበት በዚያ ርቀት ነው።ዝርዝር ጉዳይ አይናገርም )

  • @efratam7995
    @efratam7995 3 ปีที่แล้ว +3

    እናንተሰዎች ለህውሃት ነው እንዴ የምሰሩት አሁን ጌታቸው እዚ ታይቷል ማለት ምን ማለት ነው ጌች ጥፍ ከዝያ ቦታ እያልከው ነው

  • @abdisaga5616
    @abdisaga5616 3 ปีที่แล้ว +2

    የሪያን ለ27ዓመት ከፋፍለው ኖረዋል ዛሬ ግፍ ሞልቶል

  • @samabey789
    @samabey789 3 ปีที่แล้ว +1

    Ene yemegermeje yeja menegest beyegezew juntan demeseshalew eyale senegeren nebe awuen men tefetero new yehenen hulu haiel agejetew eja enesuen metefat yakaten ye politia serana ye military sera selale mehon alebet please erasachuen asedu ye Ethiopia deha leg atasechersu bemegemereyam ke tigrai mewetat aleneberbachuem betam yasasenal ye sera poltica.

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 3 ปีที่แล้ว +1

    Why you lie you said there is war on woldia .

  • @bilatab1969
    @bilatab1969 3 ปีที่แล้ว +2

    Bel and Belay , You guys are amazing. Please, find out what is going on around Shinfa. I couldn’t reach my relatives around there. Off course, NO PUNK can get away with hurting our people. But I just want to know the extent of their hapless tries.

  • @mariyammariya476
    @mariyammariya476 3 ปีที่แล้ว +1

    Birt wendmoch turu merganew

  • @walelgnkebede3704
    @walelgnkebede3704 3 ปีที่แล้ว +3

    Fitnet lay Tekurt yiset bezgye kutr nitshan (civilan) eyalku nw ebakachihu lesew hiwot kidmiya yist woldiya lay be nitshan lay tikat eyedrse sew betdgagami eyechohu nw.

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 3 ปีที่แล้ว

    By the way,How come Wello is Invaded and Destroy Amharas’s wealth and Properties,The Tigrays already told us will Revenge you

  • @shegaentertainment6561
    @shegaentertainment6561 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጲያዬ ብላ ጀምራለች የምርም ትለያለች ስለአልበሟ ይህንን ትላለች
    th-cam.com/video/LJ57moyjNXE/w-d-xo.html

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 3 ปีที่แล้ว +3

    Guys , please make sure you aren’t exposing military info up in the air.

    • @Geni_love7
      @Geni_love7 3 ปีที่แล้ว +1

      You are right,,,, some of info..may help territorists ....

  • @zenapreyes748
    @zenapreyes748 3 ปีที่แล้ว

    ፈትህ