አዲስ አበባ በረራ ናት፤ በረራም አዲስ አበባ - ዶ/ር ሐብታሙ ተገኘ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • ወደ አዲስ አበባ የኋላ ታሪክ እንመለስ። የአዲስ አበባ የጥንት ስም በረራ ነው ብለናል። በረራም የኢትዮጵያ የነገስታቱ ዋና መቀመጫ በመሆን ከአጼ ዳዊት ቀዳማዊ (1380-1413) ጀምሮ እስከ አጼ ልብነ ድንግል (1508-1540) ከመቶ ዓመት በላይ አገልግላለች። በረራ ወረብ በሚባል አውራጃ ስር ትተዳደር እንደ ነበር የታሪክ መረጃዎች ያስረዳሉ። ወረብ ታላላቅ አብያተ ክርስትያናት እና ቤተ መንግስት የነበሩበት በጣም ሀብታም አውራጃ ነበር። በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይኖሩ የነበሩ ብዙ የውጭ አገሮችን የጎበኙት አባ ዳንኤል የተባሉ ኢትዮጵያዊ መነኩሴ ወረብን በኢየሩሳሌም መስለው ጽፈዋል። በዚሁ ዘመን የግራኝ አህመድን ጦርነት የዘገበው ከሰራዊቱ ጋር በመሆን ወረብንና በረራን ያየው ሺሀብ አደዲን አህመድ ቢን አብደል ቃድር ቢን ሳሌም ቢን ኡትማን (Šihāb ad-Dīn Aḥmad bin Abd al-Qāder bin Sālem bin Uṯmān) ፉቱሕ አል-ሀበሻ (Futūḥ al-Ḥabaša ) በተሰኘው መጽሀፉ ወረብን የሀበሾች ምድራዊ ገነት ይላታል።

ความคิดเห็น • 12

  • @solomong.g5181
    @solomong.g5181 6 ปีที่แล้ว +9

    ዶክተር ሐብታሙ ተገኘ ስለ አዲስ አበባችን ይህን መሰል ተጨባጭ እና በማስረጃ የበለፀገ ታሪክ በምንወዳት ርዕዮት ፕሮግራማችን ላይ እንድናደምጥ ስለጋበዝከን ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው አቦ ኑርልን እጅ ይባርክ - ርዕዮት የኛ

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 11 หลายเดือนก่อน

      Bertu allah yiggezachihu gin lemn yekrs fotowechin attlekkum

  • @dionmfovous8408
    @dionmfovous8408 6 ปีที่แล้ว +4

    You guys ,your program is very interesting and educational. please continuous We love you..

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 6 ปีที่แล้ว +1

    Thans Dr Habtamu & Reyot please gave copy for historian professor Eskayas thanks again

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 ปีที่แล้ว

    Betam enamesgnalen doctor

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 ปีที่แล้ว +1

    "ወረብ የሀበሾች ምድራዊ ገነት ናት" ሺሃብ አዳዲን አህመድ ቢን አብድልቃድር ቢን ሳሌም ቢን ኡትማን ግን ስሙ አይከብደውም ተሸክሞት ሲዞር 😃😃😃 ርዕዮቶች በጣም እናመሰግናለን

  • @jelejeloeliase9294
    @jelejeloeliase9294 6 ปีที่แล้ว

    endezi tekekelegna tarikachenene selasetawesachewn enamesegenalen yetentun sew mawek yemayefelegew lemen endehone enawekalen ye 100 amete tarike kerto ye 3000 ena ye 5000 tarikachen yenegerne

  • @nigatuyaai7414
    @nigatuyaai7414 5 ปีที่แล้ว

    ኣዲስ ኣበባ - ኣዲስ ኣባቤ፣ በረራ- በረሬ? ክክክክክ

  • @humhum3511
    @humhum3511 6 ปีที่แล้ว

    Ante rasih ras Allula Bahre Negashn yastedadru neber sitil keyetignawu tarik kotreh newu