የፍራሽ ዋጋ በኢትዮጵያ | Mattress price in Ethiopia 2016/2024 | Ethiopa Addis Ababa
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ሰላም ውድ ተካታታዮቻችን በዚህ ቪዲዮ ስለ ፍራሽ ዋጋ ጥራት መጠን ምንነት በዝርዝር እናስቃኛቹዋለን ይህን ፕሮግጊ እስከ መጨረሸው በጥሞና ትከታተሉ ዘንድ እንጠይቃለን
#ፍራሽ
#የፍራሽ ዋጋ
@ayneta-media
#firash_waga
የፍራሽ ዋጋ በኢትዮጵያ | Mattress price in Ethiopia 2016/2024 | Ethiopa Addis Ababa #ፍራሽ Mattress
#ethiopia
#ቀስተደመና_ፍራሽ
#mattress_price_2024
09 64 64 64 44/0913 60 49 69 /0925908918 ጆን ሀንሰን ፍራሽ መሸጫ እና ማከፋፈያ
@@Ayneta-media የት ነዉ የሚገኙት
@@MTUbe-p5x መርካቶ ነው ሥልካቸው ከላይ አለ ይደውሉ
ዋው ምርጥ አገላለፅ
Thank u🙏
ማሻ አላህ አላህ ትርፋማ ያርጋቸው ደስ ይላል አገላለፃቸው ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን
Amane
Tebareku abatachin 🥰🙏ene frash legeza eyasebku nw wedager sigeba enantega metalewu 🥰
እሚገርም አገላለጽ ነው ዋው ዋው
እኔ ለሜትር ከአምሳ እፈልጋለሁ ኮቻ ከላከሰችሁልኝ
አረ ወገን ምን ይሻላል ሀገራችን እሩቅ ነው ተማኝ ጠፋ አሁን በየት ብየ ልዘዝ ግን
ቪዲዮው ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ ከአይነታ ዩቱዩብ ቻናል ላይ ነው አይቼ የምደውለው ይበሉ!
እኔም እይታን አይቼ አዘዝኲኝ ቃላቺሁን አክብሩ
እኔም እፈልጋለሁ የትነው ቦታቹ በርቱ
የት አከባቢነዉ
መርካቶ ማርስ ህፃ 3ኛ ፎቅ ላይ
ጆንሀንሰን ፍራሽ ማምረቻና ማከፋያ ያሉ መሰለኝ ግን ጆንሀንሰን የሚል ፍራሽ አላሳዩንም
እውነትነው ጆን ሰን ነው ✅
ጥሩ ስራ. ነው መሸአላህ. በርቱ እኔም ከናተ ነው እምገዛው ቤት ስሰራ ባሌጋር መጥቸ ❤❤
thank u
1.20 ቀስተዳመና እፋልግ ነበር
ከላይ በሚገኛው ቁጥር ደውለው ይግዙ