የዲስክ መንሸራተት | Healthy Life

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 102

  • @alzz-mr8yf
    @alzz-mr8yf ปีที่แล้ว +22

    እኔ በዚ ሕማም ተጠቂሻለው በጣም ባለጌ ሕመም ነው እዚ ኮሜት የምታነቡ ፋጣሪ ከዚ በሽታ ይጠብቃቹ

    • @Youssef4749-j9m
      @Youssef4749-j9m ปีที่แล้ว

      እናም ግና ከያዝልኝ ሀለት ውር ሜላን ግን እፍቼለው

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 ปีที่แล้ว

      በምን ተፈወሡ አሁን ላይ

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

    • @ኢማንእዲሪስ
      @ኢማንእዲሪስ ปีที่แล้ว +1

      እዴውበምንተሻለሽእህትመፍትሄውንንገሪኝ

    • @alihamdulilahforeverything4476
      @alihamdulilahforeverything4476 8 หลายเดือนก่อน

      እህት እኔም ሰባት ወር ሆነኝ ሁለት ጊዜ ታከምኩ አሁን በጣም ያመኛል መፍትሔ ምንድነው በሰው አገር ተሰቃየሁ

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 ปีที่แล้ว +1

    ለብዙወቺ የሚሆን ትምርትነው ጀዛከላ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ ከይረን ወንድማችን

  • @AtsiSisay-y1f
    @AtsiSisay-y1f 22 วันที่ผ่านมา

    አባቴ በዚህ በሽታ ታሞብኛል በጣም ከባድበሽታነዉ ፆለት አድርጉለት እስኪ እህት ወንድሞቼ

  • @SelamAsheagry-zr9ll
    @SelamAsheagry-zr9ll 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ደኩተር ❤

  • @KiyaKiya-qm7st
    @KiyaKiya-qm7st 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much!Dr.

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛክአላህ ወላሂ ከባዲነዉ እኔም የዚህ ህመም ተጠቂነኝ ዱአአዲርጉልኝ እየታከምኩነዉ😢😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 5 หลายเดือนก่อน

      ተሻለሽ ወይ ተሰቃየሁ😢

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 4 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ያሽራችሁ እህቶች

  • @tigiyimer6188
    @tigiyimer6188 ปีที่แล้ว

    Betam inamesegnalen docter

  • @YeshiLulseged-on4ny
    @YeshiLulseged-on4ny ปีที่แล้ว +1

    እርሶ ከሰጡት የሕመ ም ስ ሜ ት በተጨማሪ ተረከዜን በጣም ያመኛል መፍትሔ ካሎት እባኮ ዶክተር

  • @madinamohammed6034
    @madinamohammed6034 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላሕ ወድም በርታ

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አመሰግናለሁ፣የአመጋገብ ሁኔታዉ እንዴት ነዉ?

  • @MohamedSeid-e7o
    @MohamedSeid-e7o วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ በጣም የሚያመኝ ታፋየንና ባቴ ለይ ነው የሚሰማኝ ምን አይነት እንቅስቃሴ ላድርግ ምክረወትን ልቀበል

  • @kelemuaagize3609
    @kelemuaagize3609 25 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ምን ዓይነት ስፓርት እንስራ እባክህ

  • @ZelalemShiferaw-i2t
    @ZelalemShiferaw-i2t ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር የዲስክ መሸራተት sport አለው ወይ ምንምን ናቸው

  • @semiraAbebawo-o4u
    @semiraAbebawo-o4u 14 วันที่ผ่านมา

    አረ ዶክተር ምናይነት እስፖርት እንቅስቃሴነዉ የሚያድነዉ እኔ ከመቀመጫየ በላይ ወገቤን የድስክ መሸራተት እንዳለብኝ ተነግሮኝ መድሀኒትም ተሰቶኝ ግን አልተሻለኝም በዛህመም ምክንያት እግሬንሁሉ ይሰማኛ ትንሽ ጉዕዞ ካረኩ እግረ ድንዝዝ ይላል ትንሽ ሳርፍ ምንም እንዳልተፈጠረ እግረ ደህና ይሁናል ወገቤን ግን ሁሌ ይማኛል ስቆምም ስቀመጥም ስሄድም ይሰማኛል እስፓር ካሻለኝ የስፖርቱን የንቅስቃሴ አብነት ንገረኝ

  • @MohammedTemame-z5s
    @MohammedTemame-z5s 10 หลายเดือนก่อน

    dr yet newu yalehewu

  • @ለምለምአረጋዉ
    @ለምለምአረጋዉ ปีที่แล้ว +1

    የጀርባ ማቃጠል ከታች እስከ ላይ ጭንቅላት የሱ ምልኪት ነው?

  • @SemirapAbdu
    @SemirapAbdu 3 หลายเดือนก่อน

    ene labd new ere

  • @AregawiTesfakiros
    @AregawiTesfakiros 6 หลายเดือนก่อน

    ወገቡ ከጎበጠስ በብረት ይስተካከላል ዶ/ር

  • @HayatWorku-n7z
    @HayatWorku-n7z ปีที่แล้ว

    diffuse disc bulging ተብያለው እንዴት ነው ከባድ ነው?

  • @Umoonadd
    @Umoonadd 5 หลายเดือนก่อน

    ካልታከምነው ወደካንሰር የመቀየር ሁኔታ ሚፈጠርበት አጋጣሚ አለው ወይ

  • @zeyenbahassen7748
    @zeyenbahassen7748 ปีที่แล้ว

    ደሰክ መሸረታት አለብኘ ለአንድ ወር ቪዞወትራፕ ተጠቅሜአለሁ ለውጥ የለኘም

  • @Youssef4749-j9m
    @Youssef4749-j9m ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሙስጠፋ ሀስን እኔም በዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ግን ኦብራሲዮኑ በጣም ፍርቼዋለው ምን ትመክርኛለክ

  • @elsamesele
    @elsamesele 11 หลายเดือนก่อน

    የት ብለን እነሄድ ወይም ልምጣ እነድገለፅከው ነው እመሜ ዶከተር እባክክ እርዳኝ አቡነ ደሞ እየባሰብኝ ነው

  • @titioumer
    @titioumer 2 ปีที่แล้ว

    ጀርባየ እንዴብርጭቆ የተሰበረ ይመስለኛል ጎንበስ ስር ይጠቀጥቀኛል

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ጥሩ የማስረዳት ችሎታ አለህ በቀላል እንረዳሀለን በጣም እናመስግናለን ዶክተር disc bulge አለብህ ተብያለሁ ያመኛልም አንዳንዴ ይትወኛል እግሬን ያቃጥለኛል ወገቤን ይይዘኛል ይህ ከ ዲስክ መሽራተት ጋር እንድ ነው ምንስ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባኛል እስቲ ምክርህን ስጠኝ

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 ปีที่แล้ว

      የዚህ ተመሣሣይ ችግር አለብኝ ምን መፍትሄ አገኘህ ? ተሠቃየሁ

    • @eshetubelaineh4127
      @eshetubelaineh4127 ปีที่แล้ว

      @@lulutube1620 በውስጥ መስመር እንነጋግረኝ (ሪኝ) ወንድ ወይም ሴት መሆንህ(ሽን) ስላላወቅሁ ነው

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 ปีที่แล้ว

      ​@@eshetubelaineh4127 ፃፍልኝስኪ አንተ

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 ปีที่แล้ว

      ​@@eshetubelaineh4127ወይም ቁጥር ላስቀምጥ

    • @ኢማንእዲሪስ
      @ኢማንእዲሪስ ปีที่แล้ว

      ​@@eshetubelaineh4127እረለኔምንገሩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meskeremesheta5858
    @meskeremesheta5858 3 ปีที่แล้ว +2

    አንተ እንዳልከው ነው ከፍተኞ የህክምና ማእከል ታክሜእለው ግን ሳላስበው እንደገና ይጀምረኛል
    ፔኑን መግለፅ እልችልም
    ከተማርከው ሼር ስላረከን እናመሰግናለን

  • @Hufeyrayesuf
    @Hufeyrayesuf 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ሙሉ በሙሉ ይድናል?

  • @yohanneskinde
    @yohanneskinde 3 ปีที่แล้ว +1

    what about physiotherapy

  • @theffd8320
    @theffd8320 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ከወገቤ ጀምሮ በግራ ጎኔ እማጠፋዬ ድረስ አሞኛል ዶክተሩ መጀመራ ሳቲክነው አለኝ በምርመራ አልተው ሲለኝ ደግሜ ሄድኩኝ ዶክተሩን አጣሁት ሁለተዬ እራጅ ተነሳሁ ትንሽነው ይለቅሃል ይሉኛል ሊለቀኝ አልቻለም ምን ይሻለኛል ዶክተር ከበፊት ትንሽ ቀንሶል ተሰቃየሁ ከታመምኩ ስድስት ወር ሆነኝ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሀኪም ሄጄ የባይታሚናት እጥረት ነው አሉኝ ግን ምንምሊተወኝ አልቻለም 😢

  • @جميالحبشي
    @جميالحبشي ปีที่แล้ว

    Please አድራሻህን ስጠኝ

  • @Youssef4749-j9m
    @Youssef4749-j9m ปีที่แล้ว

    ዶክተር እኔ ከዚህ በፊት ውግቤን ያመኝ ነበር ስታክም ምን የለውም አለኝ ከ 6 አመት ቡሃላ ትንሽ ሩጫ ሮጫ ነበር አሁን በቀኝ በኩል በጣም ያመኝ ጀመር ዲስክ ከሆነ ብዬ ፍራው ለ

  • @Worku-dy7sx
    @Worku-dy7sx 11 หลายเดือนก่อน

    ዶክር እናመሰግናለን እኔ የታችኛው ዲስክህ ተሸራትቶ ገብቷ ብለውኛል የሚኒልክ ሆስፒታል ምንድነው የሚሻለኝ

  • @ahemdsabola
    @ahemdsabola 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እኔ ስቆም እና ሳልደገፍ ስቀመጥ እና መንገድ ሂጄ ስቀመጥ በጣም ያመኛል መፍትሄ ካለው አድራሻህን ንገረኝ አመሰግናለሁ

  • @saheedmuhamnad5317
    @saheedmuhamnad5317 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም

  • @bereketbedilu4230
    @bereketbedilu4230 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ዶርተርሽ ዲስር አለብህ አሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @weynshetchewaka2078
    @weynshetchewaka2078 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ግዜ ካለህ ጥያቄ አለኝ መመለስ ከቻልክ

  • @husseinahmed8819
    @husseinahmed8819 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለ ዲስክ መንሸራተት ሙሉ በሙሉ መዳን ይችላል???

  • @AbdrezakAhmed-n1p
    @AbdrezakAhmed-n1p 10 หลายเดือนก่อน

    ያት ነዉ የምትስረዉ ስልክ ማግኝት እቻላል ወይ

  • @mesfinreta-t2p
    @mesfinreta-t2p 7 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነው ስራ ቦታ?

  • @AhmadAli-qq2zt
    @AhmadAli-qq2zt ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ዶክቶር አባቴ ቤት አስቀረው በአላህ ካየሀው ኮመንቱን መልስልኝ የነርቭ በሽታ መዳኒት ምታቅ ከሆነ ንገረኝ

  • @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
    @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ ปีที่แล้ว

    የድስክ መንሸራት ሰጋራ ሽንት እና የእግር አለመራመድ ችግር ያጋጥማል እድ??

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 ปีที่แล้ว

    እድራሻህ የት ነው መመርመር ፈልጌ ነበር

  • @kidstasrat3362
    @kidstasrat3362 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እኔበጣም ነው የሚያመኝ አውን በቅርቡ ነው የጀመረኝ በግራበኩል ነውየሚያመኝ ወገቤን የወገቤ ሽሜት እግሬን ይጨዘጥዘኝ አል ምድነው መፍቴው

  • @RomanTerefe
    @RomanTerefe 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደግሞ ስንቀሳቀስ ነዉ የመያመኝ

  • @Handel482
    @Handel482 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እባክህን አድራሻክ የት ነው እኔ የዚህ ህመም ተጠቂ ነኝ የኔ በቀኝ በኩል ጎኔ ላይ ልክ እንደ እስፎንጅ ውፍር ያለች ሞላላ ነው የግድ ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ ተብዬ እቤት ተከልክያለው ክኒንና የምሰራቸው የስፖርት ፕሮግራም ተሰጥቶኝ ክኒኑ ለአስር ቀን ወስጄ በወሰድኩበት ወቅት በስራ ቢዚ ሆኜ ምንም አይነት ድጋም ህመም እንዳይሰማኝ ሆኖ አለፈ ክኒኑ ያደነዝዛል ማረፍ አለብኝ ብዬ ካልተቀመጥኩ በስተቀር ድካም ወፍ የለም መድሃኒቱን ስጨርስ በሁለተኛው ሳምንት ነይ መርፌም አለው አሉኝ መርፌውም ቀዶ ጥገናውም ጥሩ አይደለም ተብዬ እሀው ህክምናውን ትቼዋለው ኢንሻ አላህ ቀጣይ ድጋሜ ለመታየት ወስኛለው ያልካቸው ስሜቶች አሉ እኔ ስቀመጥ ወይስ ስራመድ ነው ደህና የምሆነው አንድ ቦታ ቆሜ መስራት አልችልም ዶክተሩ በጭራሽ መቀመጥ ይለባትም ትንቀሳቀስ አለ የኔ በተቃራኒ UAE🇦🇪

  • @haymanotmolla661
    @haymanotmolla661 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በጣም ጨንቆኛን ጎደኛየ ታማለች በመዳኒት ብቻ ይዲናል ፊዚወ ቴራፕስ ይመከራን በናትክ መልስልኝ 😢

    • @hawa5330
      @hawa5330 9 หลายเดือนก่อน

      እሲ ማሬ ባሌ ታሞል ሀኪም ህዶ ነበር ለውጥ ካለው እነግርሻለሁ

    • @እናታላላገኝሽትናፍቂኛለሽ
      @እናታላላገኝሽትናፍቂኛለሽ 5 หลายเดือนก่อน

      ከወገቤ ትንሽ​ ወረድ ብሎ በጣም ያመኛል አጎንብሼ ቀጥ ማለት አልችልም እንዳው ምን ይሆን😢😢@@hawa5330

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r ปีที่แล้ว

    እኔ ማህጸኔን ያመኛል እስከመቀመጫየ ይጠዘጥዘኛል መቀመጥም መተኛትም አልቻልኩም አራተየ ለኪም ሂድኩኝ መፋትሂም አሌገኝሁ ምን ይሆን

  • @ethioethio1748
    @ethioethio1748 3 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያ አኩፓንክቸር እና የተለያዩ መሳጅ እና ካፕኢንግ ስሞክር ቆይቼ ለውጥ ሳጣ MRI ታይቼ L5 S1ደ ዲስክ መንሸራተት እንደሆነ እና ከሰርጀሪ በፊት ኢንጄክሽን ሞክር ብሎኝ ተወግቼ ነበር ነገር ግን ምንም ለውጥ አላመጣም ሁለተኛ ኢንጄክሽን ልሞክር እያሰብኩ ነው። የኔ ጥያቄ ሰርጀሪ ምን ያህል ውጤተማ ነው? ሌላስ ምን ምክር አለህ?

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 ปีที่แล้ว

      ምን መፍትሄ አገኘህ አሁን ላይ?ተሰቃየሁ እኔ

    • @Diana2577
      @Diana2577 ปีที่แล้ว

      ​@@lulutube1620 09 11 47 59 12 በዚህ ስልክ ደውለህ አማክር መፍትሄ የምታገኝበት መንገድ ነው እመነኝ

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 ปีที่แล้ว

      እሺ እደውላለሁ

    • @lulutube1620
      @lulutube1620 ปีที่แล้ว

      የያንተ ነወይ ቁጥሩ?

    • @hayatyimer1267
      @hayatyimer1267 ปีที่แล้ว

      በዚህ ሥልክ ብደውል መፍትሄ አገኛለሁ😢

  • @Sunshinee-9
    @Sunshinee-9 6 หลายเดือนก่อน

    Disc medrek tebyalaew min sihon new yemiderkew

  • @zeyenbahassen7748
    @zeyenbahassen7748 ปีที่แล้ว

    አድራሻ የት ነው

  • @Jemelenga-x4u
    @Jemelenga-x4u ปีที่แล้ว

    ዶክተር እረ ስልክህ ምክር ፈልጌ

  • @meskeremesheta5858
    @meskeremesheta5858 3 ปีที่แล้ว

    በአሁን ሰአት እሞኝ ተኝቼ ነው የማዳምጠው

    • @sabusaa5641
      @sabusaa5641 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @MmnN-vy8uz
      @MmnN-vy8uz ปีที่แล้ว

      ይማርሽ ማሬ

  • @zemedalemayew5817
    @zemedalemayew5817 2 ปีที่แล้ว +1

    የዲስክ መንሸራተት ሲፈጠር የሚመጣ እብጠት እንዴት ይጠፋል?

    • @tubitubi8818
      @tubitubi8818 ปีที่แล้ว

      እኔም እግሬ እያበጠ ነው ዲድክ ይዞኝ አንድ ጎን ወገቤ ያመኛል እግሬ ያቃጥለኛል አይ

    • @teybahabebe3729
      @teybahabebe3729 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ ልክ እደናተዉ ነዉ የሚያረገኚ መፍትሄ ካገኛችሁ ንገሩኚ እባካቹሁ

  • @juweriyazeki
    @juweriyazeki 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኢጊር ላይ ህመም አይሰማኝም ጊን ወገ

  • @hayatyimer1267
    @hayatyimer1267 ปีที่แล้ว

    እኔ ዲሥኬ ተንሸራቶአል ያለሁት ሥደት ነው ያለሁበት አገር ራጂ mriተነሣሁ መጀመሪያ መርፌ ተወጊ ካልተሻለሽ ኦፕሬሽን ሁኚ አሉኝ ጨንቆኛል እባክህ ምን ትለኛለህ 😢እንዳልከው በግራ በኩል እሥከ እግሬ ነው የሚያመኝ ምንልሁን

    • @Handel482
      @Handel482 ปีที่แล้ว +1

      Enem endanchi tebyalew 😢medhanitna esport Sri alege kalteshalege weprasihon lhon

    • @hayatyimer1267
      @hayatyimer1267 ปีที่แล้ว

      @@Handel482 የት ነሽ እና እደት ነሽ አሁን አላህ ይድረስልን ያረብ😢😢

    • @Handel482
      @Handel482 ปีที่แล้ว

      @@hayatyimer1267 🇦🇪

    • @Handel482
      @Handel482 10 หลายเดือนก่อน

      መርፌውም ቀዶ ጥገናውም ጥሩ አይደለም አሉኝ በተለይ ወጣት ከሆንሽ ማርገዝና መውለድ ላይ በተለይ በእርግዝና ወቅት

    • @ሊዲያሀበሻ
      @ሊዲያሀበሻ 9 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቺው ነኝ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን እንጂ አላውቅም ምን እንደሚሻለን ችግሩ ደሞ እረፍት ይፈልጋል እኛ በስደት ሰው ቤት ለምንሰራ ደሞ በየት በኩል ያሳርፉናል እሚያሳዝነው የእነሱን ስራ ስንሰራ ነው እንዲ የሆነው ግን ትንሽም ቢሆን አይሰማቸውም እስቲ ትንሽ እረፊ አይሉም ብቻ ፈጣሪ ይሁነን እንደኛ አረብ ሀገር እንዳለን ልጆች እሚያሳዝን ፍጡር አለ ግን ወይ ከጤናችን አልሆንን ወይ ከወጣትነታችን ብቻ ከባድ ነው💔😭

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 2 หลายเดือนก่อน

    አረ እኔ ተሰቃየሁኝ ምን ይሻለኛል ግራ እግራ ጪራሺ ህመሙን መቋቋም አልቻልኩኝም

  • @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
    @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ ปีที่แล้ว

    የድስክ መንሸራተት በእራጅ ምርመራ አይገኝም እደ

    • @muluahmed9207
      @muluahmed9207 ปีที่แล้ว

      በእጅ አይታወቅም የግድ ኤም አር አይ መታየት ያስፈልጋል

    • @lubabaomar7916
      @lubabaomar7916 ปีที่แล้ว

      ዉደ ሁለት አመት ታክሜ አልተገኘም ኤም አይ አርነዉ የሚለየዉ በሽታዉን የምታገኝዉ

  • @KiyaKiya-qm7st
    @KiyaKiya-qm7st 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much!Dr.